Suche senden
Hochladen
በሞያዬ ለሀገሬ PPT.pptx
•
Als PPTX, PDF herunterladen
•
0 gefällt mir
•
51 views
M
Muhammed Adem
Folgen
ok
Weniger lesen
Mehr lesen
Design
Melden
Teilen
Melden
Teilen
1 von 23
Jetzt herunterladen
Empfohlen
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
berhanu taye
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
berhanu taye
Tvet strategy presentation
Tvet strategy presentation
berhanu taye
exibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptx
siyoumnegash1
Training Design.pptx
Training Design.pptx
AsmeromMosineh
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 edited
berhanu taye
Trainig2 (4)
Trainig2 (4)
berhanu taye
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
berhanu taye
Empfohlen
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
Tvet strategy training berhanu tadesse taye for students, leaders and commu...
berhanu taye
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
በአዲ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር.pdf
berhanu taye
Tvet strategy presentation
Tvet strategy presentation
berhanu taye
exibtion and bazzar.pptx
exibtion and bazzar.pptx
siyoumnegash1
Training Design.pptx
Training Design.pptx
AsmeromMosineh
Presentation tvet 2 edited
Presentation tvet 2 edited
berhanu taye
Trainig2 (4)
Trainig2 (4)
berhanu taye
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
Kaizen implementation from plan support in tvet institute
berhanu taye
2017-Food-Safety-for-Pantries.pptx
2017-Food-Safety-for-Pantries.pptx
Muhammed Adem
Front office PPT 1.ppt
Front office PPT 1.ppt
Muhammed Adem
Food Safety and Hygiene.ppt
Food Safety and Hygiene.ppt
Muhammed Adem
Food safety procedure.pptx
Food safety procedure.pptx
Muhammed Adem
servicefailurerecovery-180811091057.pptx
servicefailurerecovery-180811091057.pptx
Muhammed Adem
4_5850665808513993636.pptx
4_5850665808513993636.pptx
Muhammed Adem
Extra Sensory Perception (2).ppt
Extra Sensory Perception (2).ppt
Muhammed Adem
#4-1 Business plan pres1.ppt
#4-1 Business plan pres1.ppt
Muhammed Adem
Demonstrate work value_.docx
Demonstrate work value_.docx
Muhammed Adem
Weitere ähnliche Inhalte
Mehr von Muhammed Adem
2017-Food-Safety-for-Pantries.pptx
2017-Food-Safety-for-Pantries.pptx
Muhammed Adem
Front office PPT 1.ppt
Front office PPT 1.ppt
Muhammed Adem
Food Safety and Hygiene.ppt
Food Safety and Hygiene.ppt
Muhammed Adem
Food safety procedure.pptx
Food safety procedure.pptx
Muhammed Adem
servicefailurerecovery-180811091057.pptx
servicefailurerecovery-180811091057.pptx
Muhammed Adem
4_5850665808513993636.pptx
4_5850665808513993636.pptx
Muhammed Adem
Extra Sensory Perception (2).ppt
Extra Sensory Perception (2).ppt
Muhammed Adem
#4-1 Business plan pres1.ppt
#4-1 Business plan pres1.ppt
Muhammed Adem
Demonstrate work value_.docx
Demonstrate work value_.docx
Muhammed Adem
Mehr von Muhammed Adem
(9)
2017-Food-Safety-for-Pantries.pptx
2017-Food-Safety-for-Pantries.pptx
Front office PPT 1.ppt
Front office PPT 1.ppt
Food Safety and Hygiene.ppt
Food Safety and Hygiene.ppt
Food safety procedure.pptx
Food safety procedure.pptx
servicefailurerecovery-180811091057.pptx
servicefailurerecovery-180811091057.pptx
4_5850665808513993636.pptx
4_5850665808513993636.pptx
Extra Sensory Perception (2).ppt
Extra Sensory Perception (2).ppt
#4-1 Business plan pres1.ppt
#4-1 Business plan pres1.ppt
Demonstrate work value_.docx
Demonstrate work value_.docx
በሞያዬ ለሀገሬ PPT.pptx
1.
2.
የኢትዮጵያ ሆቴል እና
መሰል አገልግሎት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በመተባበር የሀሳቡ አመንጪዎች እና አስተባባሪዎች አቶ አሸናፊ ሙሉጌታ እና አቶ ታሪኩ ሀይሉ
3.
በሞያዬ ለሀገሬ ምንድን
ነው? በሆቴልና ቱሪዝም ኢንደስትሪ ላይ የደረሰውን ተደራራቢ ችግር ተከትሎ የተጀመረ ሃገራዊ ንቅናቄ ሲሆን በኢንደስትሪው ውስጥ ባሉ ሙያተኞችን ባለድርሻ አካላት ሞያዊ ድጋፍ ወደ ነበሩበት የቢዝነስ እንቅስቃሴ እንዲመለሱ ማድረግ ኣላማው አድርጎ የተጀመረ ነው፡፡
4.
የሞያዬ በሀገሬ ሀሳብ
ደግፈው የተመዘገቡ ሰዎች ቁጠር 272 ናቸው፡፡ በተጨማሪም 72 የሚሆኑ የሆቴል አማካሪዎችን በኮሚቴ መልክ አዋቅረናል፡፡ ሁሉም በየደረጃው በምድብ የሚከፋፈል ይሆናል፡፡
5.
መሰረታዊ ተግባራት የውሃና ኤሌትሪክ
ጥገናና ፅዳት የሰው ሃይል አደረጃጀትና ስልጠና የገበያ ትስስር ስልጠናና አደረጃጀት ስራ
6.
የስራ ክንውኑ የሚዳስሳቸው ቦታዎች ምድብ
1 - ሸዋሮቢት ፤ደብረብርሀን ፤ከሚሴ ምድብ 2 - ኮምቦልቻ ፤ደሴ ምድብ 3 - ላሊበላ ፤ወልደያ ምድብ 4 - ጭፍራ ፤ካሳጊታ
7.
እያንዳንዱ ቡድን የሚይዘው
የቡድን አባላት 1. የጥገና ባለሙያ - 4 - የውሀ ጥገና ባለሙያ - 1 - የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሞያ - 1 - የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጥገና ባለሙያ - 1 - የማሽኖች ጥገና ባለሙያ - 1
8.
2. የቤት አያያዝ
ባለሙያ - 6 - የመኝታ ክፍሎች አያያዝ ባለሙያ - 2 - የፐብሊክ አከባቢ አያያዝ ባለሙያ - 2 - የላውንደሪ እና የዕቃ እጥበት አያያዝ ባለሙያ -2
9.
3. የሰው ሀብት
ባለሙያ - 1 - የሰው ሀብት አመራር ከፍተኛ ባለሙያ 4. የማርኬAቲንግ ባለሙያ - 1 - የገበያ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ - 1 5. የሆቴል ማኔጅመንት - 1 - የሆቴል ማናጀር - 1
10.
6. የስልጠና ባለሙያ -
የቱሪዝም አሰልጣኝ-1 - የሆቴል አገልግሎት አሰልጣኝ-2 - የስብእና አሰልጣኝ-1
11.
7. የምግብ እና
መጠጥ ክፍል ባለሙያ - 3 - የምግብ ክፍል ባለሙያ - 1 - የመጠጥ ክፍል ባለሙያ - 1 በጠቅላላ ድምር - 19 ከፍተኛ ባለሙያ
12.
15ቱ ባለሙያዎች በተመደቡበት
ቦታዎች ተገኝተው ስራውን የሚያከናውኑ ሲሆኑ የተቀሩት 4ቱ የስልጠና ባለሙያዎች ስራው በተጠናቀቀባቸው ቦታዎች ላይ በመገኘት ለሰራተኞቹ ስልጠና ይሰጣሉ፡፡
13.
የስራ ሂደቶች 1. የተግባር
ስራ Housekeeping IT Engineering
14.
2. ስልጠና (Brain
Storming) የስብእና ግንባታ ስልጠና የሆቴል ሰርቪስ ስልጠና
15.
3. ፋይል ማደራጀት SOP Department
SOP Departmental Forms & Format Checklist Of Department Organizing HR Document Organizing Finance Document
16.
4. ማርኬቲንግ (Digital
Marketing ) 5. የባለቤቶችን አስተያየት መቀበል 6. የከተማውን የቱሪዝም ሀላፊዎች አስተያየት መቀበል
17.
18.
ለስራ ክንውኑ የሚያስፈልገው
በጀትና የወጪ መደብ የትራንስፖርት ተያያዥ ወጪዎች 170,000 የመኝታና የምግብ ወጪዎች 1,400,000 የቴክኖሎጂና ተያያዥ ወጪዎች 300,000 የተለያዩ የጥገና ስራዎች ወጪዎች 530,000 የተለያዩ የፅዳትና ተያያዥ ወጪዎች 500,000 የተለያዩ የፅህፈትና አስረዳደራዊ አገልግሎት ወጪዎች 350,000 ጠቅላላ ድምር 3,250,000
19.
1. በመጠጥ ኢንደስትሪ
የተሰማሩ በጂአይ ኢትዮጵያ ዲያጆ ሞሃ ለስላሳ መጠጦች ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ሌሎችም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች የበጀት ምንጭ
20.
2. የአስጎብኚ ድርጅቶች 3.
ባንኮች እና ኢንሹራንሶች 4. የዲተርጀንት አምራች ድርጅቶች 5. በአዲስ አበባ በሆቴል ኢንዱሰትሬ የተሰማሩ አጋር ሆቴሎች 6. የኢትዮጵያ አየር መንገድ 7. የሆቴል እቃ አቅራቢዎች 8. ተባባሪ ባለሃብቶችና ሌሎችም ይሳተፉበታል
21.
ከተለያዩ አካላት የተሰበሰቡ
አስተያየቶች 1. በሞያዬ ለሀገሬ በመጀመሩ የሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች መነቃቃት ፈጥሯል፡፡ 2. የሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች መሰባሰብ እና አንድነትን ተፈጥሯል፡፡ 3. በሞያቸው ለሀገራቸው መደገፍ በመቻላቸው ደስተኛ ናቸው፡፡
22.
ለዶ/ር ፍትህ ወ/ሰንበት የኢትዮጵያ
ሆቴል እና መሰል አገልግሎት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ፕሬዝዳት ለወጣት ሔኖክ ቦጋለ የግል ስብእና አሰልጣኝ እና የሴልስ ፕላስ ማይንድሴት አሰልጣኝ የኢምፓውር ጀነሬሽን መስራችና ባለቤት ልዩ ምስጋና
23.
እናመሰግናለን!
Jetzt herunterladen