SlideShare ist ein Scribd-Unternehmen logo
1 von 7
Downloaden Sie, um offline zu lesen
ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31
በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com
መግቢያ ት/ ዮናስ 1፡16
የመልዕክቱ ርዕስ ምነው ተኝተሃል ፤ ተነስተህ አምላክህን ጥራ
ዮናስ ማለት ርግብ ማለት ነው፡፡ሆሴ 7፡11
ናሆም ማለት እግዚአብሔር ያጽናናል ማለት ነው፡፡ ናሆ 1፡7
ስለ ትንቢተ ዮናስ ትንሹ ታርካዊ ዳራ
ፖለትካዊ ሁነታ ስንመለከት የኢዮርብአም መንግስት ኢስራኤልን
ለሁለት የከፈለበት ዘመን ነው፡፡
ሃይማኖታዊ ሁነታን ስንመለከት መንፈሳዊ ብልሽት የገባበት ዘመን
ነው፡፡
የከተማዋን ማህበራዊ ሁነታን ስንመለከት
ክፋቱዋ ወደ እግዚአብሔር ፊት የደረሰበትና ስራዋ
እግዚአብሔር እንዲቆጣ ያደረገበት ከተማ ናት፡፡ዮና 1፡2፤ 3፡8-
10
ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ ክፋትን የሚያሴሩባት ከተማ
ናት፡፡ናሆ 1፡11
ጭከና፣ዝርፊያና ደም ማፍሰስ የሞላባት ከተማ ናት፡፡ናሆ
2፡12-13፤3፡1፣19
ዝሙት አዳርነትና ጥንቆላ የበዛባት ከተማ ናት፡፡ናሆ 3፡4
በንግድ አጭበርብሮ መበዝበዝ የሞላባት ከተማ ናት፡፡ናሆ
3፡16
ሠው ፈጣሪን ትቶ ተድላን የተከተለበትና በአጠቃላይ ኃጢአት
የነገሰበት ከተማ ናት፡፡
በምድርቱ ላይ ያለው ሁሉ እስከ እንስሳ ድረስ በእግዚአብሔር
ላይ ያመፀበት ከተማ ናት፡፡
Geremew Tefera
Addis Ababa Ethiopia
Geremewtefera,c@gmail.com
+251911007047
ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31
በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com
ዮናስ ወደዚህ ከተማ ተልኮ ለምን ከአምላኩ ከእግዚአብሔር ይኮበልላል
ሰው ከጌታ መኮበለል ይችላል መዝ 139፡7
እርሱ የኮበለለው የአሕዛብን መዳን ሥላልፈለጌ ነው ምክኒያቱም
እግዚአብሔር ቸር ስለሆኔ፡፡ዮና 4፡2
ነገር ግን በተሳፈረ መር ከብ ውስጥ ሆነው እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር
ምንድነው
በማዕበል ምክኒያት ሰው ሁሉ እየተናወጠ እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር
ምንድነው
አዛዡ፣ሾፈሩ እና ተጉዋዡ ሁሉ እየተረበሸ እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር
ምንድነው
ነፍስ ሊጠፋ ስዘጋጅ፤ሰው ንብረቱን ወደ በባህር ወርውሮ ወደ
እግዚአብሔር ሲጣራ እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር ምንድነው
እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር ምንድነው
የእግዚአብሔርን ተዕዛዝ አለመስማት፡፡ ዮና 1፡2
ለኃጢአት ዋጋ ከፍሎ ከእግዚአብሔር ፊት መኮብለል፡፡ ዮና
1፡3
የሚመቸውን ስፍራ ለራስ መፈለግ፡፡ ዮና 1፡3
ዓላማን መርሳትና የኃጢአት ክብደት፡፡ ዮና 1፡8
ቸልተኝነትና ከሕይወቱ የእግዚአብሔርን ሕልውና ማራቅ፡፡
ዮና 4፡2
ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31
በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com
ታዲያ እንዴት እንንቃ
ዳግም ወደ እግዚአብሔር በንስሃ በመመለስ፡፡ ዮና 2፡2-11፤ራዕ2፡2-6
የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ በመዘጋጀት፡፡ዮና 2፡8-10
ስጋን ከመስማት እግዚአብሔርን በመስማት፡፡ገላ 5፡24-25
የዋህነትን በመላበስ፡፡ያዕ 3፡13-18
የሚንመካውን ነገር ለጌታ በመተዊና ትኩስ ሆነው በእግዚአብሔር
ፊት በመቆም፡፡ራዕ 3፡15-22
ማጠቃለያ፡-ዮና 1፡6
የመርከብቱም አዛዥ ወደ እርሱ ቀርቦ ፣እንዴት ትተኛለህ ተነስተህ
አምላክህን ጥራ እንጂ፤ምናልባትም ያስበንና ከጥፋትም ያድነን
ይሆናል፡፡
ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31
በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com
መግቢያ ፊልጵስዩስ 2፡14-17
የመልዕክቱ በርዕስ በመጥፎና ጠማማ ትውልድ መካከል እንዴት ያለነቀፋ ለጌታ
እንኑር 
ትውልድን መጥፎና ጠማማ ያደረገ ምንድነው
 ሃይማኖታዊ መልክ ያለው ግን የጌታን ኃይል የካደ መሆኑ፡-
 በተግባር
 በኑሮ
 በአካሄድ
 በአነጋገር
 በሁለመናው 2ኛ ጢሞ 3፡1-5
 በከንፈር ብቻ የሚያመልክ መሆኑ፡፡ ኢሳ 29፡13-16
 የሚማር ግን እውነትን ለማወቅ የማይደርስና እውነትን የሚቃወም
መሆኑ፡፡2ኛጢሞ 3፡6-8፤
1ኛ ጢሞ 6፡3-5 ፤2ኛ ጢሞ 4፡2-4፤ኢሳ 30፡8-11
 ክህደት፡፡ ዕብ 3፡12
 በጎ ሂሊና ማጣትና አለምን መውደድ፡፡ 2ኛ ጢሞ 4፡10፤1ኛ ጢሞ 1፡19
ታዲያ በዚህ ትውልድ መካከል እንዴት ያለነቀፋ በጌታ ፊት እንኑር
 በመራቅ
ከማይመች ዓለማዊያንና በጌታ ፊት ካሉት የበግ ለምድ
ከለበሱት ነጣቂ ተኩላዎች፡፡ማቴ 7፡15-20 ፤1ኛ ቆሮ 6፡14 ፤ 2ኛ
ጢሞ 3፡5
እግዚአብሔርን ከማያስከብር ከከንቱ ልፍለፋና ፍልስፊና፡፡2ኛ
ጢሞ 2፡16 ፤ 1ኛ ጢሞ 6፡20
ከወጣትነት ክፉ ምኞት፡፡ 2ኛጢሞ 2፡22
ከማይረባና ትርጉም የለሽ ከሆነው ክርከር፡፡ 2ኛ ጢሞ 2፡23፣14
ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31
በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com
ከገንዘብ ፍቅርና ከማይቆጠብ ረብ ምኞት፡፡ 1ኛጢሞ 6፡6-16
 እምቢ በማለት
 የዝሙትን ግብዣ፡፡ዘፍ 39፡7-9
 መብልንና መጠጥን፡፡ ዳን 1፡8
 ንግስናንና ክብርን፡፡ ዕብ 11፡23
 ከውሾች በመጠበቅ፡፡ፊል 3፡2 ፤ መዝ 22፡16፤ራዕ 22፡14-15
 ትምክህታችንን በጌታ ብቻ በማድረግ፡፡ ፊል 3፡3
 በትዕግሥትና በተማርነው እውነት በመጽናት፡፡ ቆላ 2፡7፤2ኛጢሞ 3፡10-17፤4፡5፤ዕብ
10፡32-39
 ክርስቶስን እያየን በመሮጥ፡፡ዕብ 13፡1-3፤ፊል3፡12-24
 ለእግዚአብሔር ፈቃድ በመኖር፡፡ 1ኛ ጴጥ4፡1-6፤ያዕ 3፡13-18
 እግዚአብሔርን በመፍራትና በማመስገን፡፡ዕብ 12፡22-29
 እንቆቻችንን በመጠበቅ፡፡ ማቴ7፡6
 ጥበበኛ በመሆን፡፡ኤፌ 5፡17-18 ፤ ሉቃ 10፡2
ማጠቃለያ፡
እንዲሁ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ ሎሌዎችና እንደ እግዚአብሔር ምስጢር
መጋኒዎች ይቁጠረን፡፡እንደዚህም ስሆን፣በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት
ይፈለጋል፡፡………. 1ኛ ቆሮ 4፡1-13
ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31
በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com
መግቢያ 1ኛ ሳሙ 3፡1-20
በኤሊ ዘመን ሦስት አስገራሚና ቤተክርስቲያንን በጨለማ ውስጥ ያስቀመጡ
ነገሮች ነበሩ፡
1. የእግዚአብሔር ቃል ብርቅ መሆን፡፡1ኛሳሙ 3፡1፤ አሞ 8፡11-13
2. ራዕይ በጭራሽ አለመገለጥ፡፡ 1ኛ ሳሙ 3፡1፤ምሳ 29፡18፤ሕዝ 7፡26-27፤መዝ
74፡9
3. የኤሊ (የነቢያት)አይን መፍዘዝ፡፡1ኛ ሳሙ 3፡2
ራዕይ ማለት በልብ ውስጥ ያለው ጽንስ ግን እየተራመደ በዓይነ ህሊና የሚታይ፡፡
የመልዕክቱ ርዕስ፡የሚጠራህን የእግዚአብሔርን ድምጽ ስማ
የእግዚአብሔርን ድምጽ የሚሰማ ሰው፤
 አይተኛም ፤ ትክክለኛውን መልዕክት ከእግዚአብሔር ይቀበላል፡፡1ኛ ሳሙ
3፡10-14
 የእግዚአብሔርን ቤት ደጅ ይከፍታል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡15
 የጌታን መልዕክት ምንም ሳያስቀር ፤ለማንም ሣይፈራ በትክክል
ያስተላልፋል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡18
 በነገር ሁሉ ያድጋል ፤ ቃሉም የጸናል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡19
 ተሰሚነት አለው፤ለመፍትሄ ይፈለጋል፡፡1ኛ ሳሙ 9፡6
 በምድርቱ ገጽታ ሁሉ ታዋቅ ይሆናል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡20
 የእግዚአብሔር ቃልና መንፈሱ ሁሌ ይገለጥለታል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡21
 በነገር ሁሉ ይባረካል፡፡ ዘዳ 28፡1-14
የእግዚአብሔርን ድምጽ የማይሰማ ሰው፤
በጠላቱ ፊት ከውግያ መዳ ይሸሻል፡፡1ኛ ሳሙ 4፡17
በዓለም፣በሥጋ እና በሠይጣን ውግያ ይማረካል፡፡1ኛ ሳሙ 4፡17
ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31
በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com
የእግዚአብሔር ክብር ከላዩ ይነሣል፤ከእግዚአብሔር ሕልውና ውጪ
ይሆናል፡፡1ኛ ሳሙ 4፡21
በረከቱንና ርስቱን እይወርስም ፤ መርገም ይከተለዋል፡፡ዘዳ 28፡14-35
ማጠለያ፡
የእግዚአብሔርን ድምጽን የሚሰማ ሰው በእግዚአብሔር ይታመናል፡፡መዝ
125፡1፤ኤር
እግዚአብሔርን የማይሰማ ሰው ሊቅ ነው ወደ ፈለገበት ይሄዳል ግን
መጨረሻው በጠላት መረገጥ ይሆናል፡፡መሳ 21፡25፤ ኤር13፡15-21 ፤ 8፡4-13

Weitere ähnliche Inhalte

Empfohlen

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by HubspotMarius Sescu
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTExpeed Software
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsPixeldarts
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthThinkNow
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfmarketingartwork
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Empfohlen (20)

2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot2024 State of Marketing Report – by Hubspot
2024 State of Marketing Report – by Hubspot
 
Everything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPTEverything You Need To Know About ChatGPT
Everything You Need To Know About ChatGPT
 
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage EngineeringsProduct Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
Product Design Trends in 2024 | Teenage Engineerings
 
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental HealthHow Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
How Race, Age and Gender Shape Attitudes Towards Mental Health
 
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdfAI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
AI Trends in Creative Operations 2024 by Artwork Flow.pdf
 
Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Sibket geremew t

  • 1. ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31 በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com መግቢያ ት/ ዮናስ 1፡16 የመልዕክቱ ርዕስ ምነው ተኝተሃል ፤ ተነስተህ አምላክህን ጥራ ዮናስ ማለት ርግብ ማለት ነው፡፡ሆሴ 7፡11 ናሆም ማለት እግዚአብሔር ያጽናናል ማለት ነው፡፡ ናሆ 1፡7 ስለ ትንቢተ ዮናስ ትንሹ ታርካዊ ዳራ ፖለትካዊ ሁነታ ስንመለከት የኢዮርብአም መንግስት ኢስራኤልን ለሁለት የከፈለበት ዘመን ነው፡፡ ሃይማኖታዊ ሁነታን ስንመለከት መንፈሳዊ ብልሽት የገባበት ዘመን ነው፡፡ የከተማዋን ማህበራዊ ሁነታን ስንመለከት ክፋቱዋ ወደ እግዚአብሔር ፊት የደረሰበትና ስራዋ እግዚአብሔር እንዲቆጣ ያደረገበት ከተማ ናት፡፡ዮና 1፡2፤ 3፡8- 10 ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ ክፋትን የሚያሴሩባት ከተማ ናት፡፡ናሆ 1፡11 ጭከና፣ዝርፊያና ደም ማፍሰስ የሞላባት ከተማ ናት፡፡ናሆ 2፡12-13፤3፡1፣19 ዝሙት አዳርነትና ጥንቆላ የበዛባት ከተማ ናት፡፡ናሆ 3፡4 በንግድ አጭበርብሮ መበዝበዝ የሞላባት ከተማ ናት፡፡ናሆ 3፡16 ሠው ፈጣሪን ትቶ ተድላን የተከተለበትና በአጠቃላይ ኃጢአት የነገሰበት ከተማ ናት፡፡ በምድርቱ ላይ ያለው ሁሉ እስከ እንስሳ ድረስ በእግዚአብሔር ላይ ያመፀበት ከተማ ናት፡፡ Geremew Tefera Addis Ababa Ethiopia Geremewtefera,c@gmail.com +251911007047
  • 2. ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31 በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com ዮናስ ወደዚህ ከተማ ተልኮ ለምን ከአምላኩ ከእግዚአብሔር ይኮበልላል ሰው ከጌታ መኮበለል ይችላል መዝ 139፡7 እርሱ የኮበለለው የአሕዛብን መዳን ሥላልፈለጌ ነው ምክኒያቱም እግዚአብሔር ቸር ስለሆኔ፡፡ዮና 4፡2 ነገር ግን በተሳፈረ መር ከብ ውስጥ ሆነው እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር ምንድነው በማዕበል ምክኒያት ሰው ሁሉ እየተናወጠ እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር ምንድነው አዛዡ፣ሾፈሩ እና ተጉዋዡ ሁሉ እየተረበሸ እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር ምንድነው ነፍስ ሊጠፋ ስዘጋጅ፤ሰው ንብረቱን ወደ በባህር ወርውሮ ወደ እግዚአብሔር ሲጣራ እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር ምንድነው እንቅልፍ የሚያመጣ ነገር ምንድነው የእግዚአብሔርን ተዕዛዝ አለመስማት፡፡ ዮና 1፡2 ለኃጢአት ዋጋ ከፍሎ ከእግዚአብሔር ፊት መኮብለል፡፡ ዮና 1፡3 የሚመቸውን ስፍራ ለራስ መፈለግ፡፡ ዮና 1፡3 ዓላማን መርሳትና የኃጢአት ክብደት፡፡ ዮና 1፡8 ቸልተኝነትና ከሕይወቱ የእግዚአብሔርን ሕልውና ማራቅ፡፡ ዮና 4፡2
  • 3. ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31 በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com ታዲያ እንዴት እንንቃ ዳግም ወደ እግዚአብሔር በንስሃ በመመለስ፡፡ ዮና 2፡2-11፤ራዕ2፡2-6 የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ በመዘጋጀት፡፡ዮና 2፡8-10 ስጋን ከመስማት እግዚአብሔርን በመስማት፡፡ገላ 5፡24-25 የዋህነትን በመላበስ፡፡ያዕ 3፡13-18 የሚንመካውን ነገር ለጌታ በመተዊና ትኩስ ሆነው በእግዚአብሔር ፊት በመቆም፡፡ራዕ 3፡15-22 ማጠቃለያ፡-ዮና 1፡6 የመርከብቱም አዛዥ ወደ እርሱ ቀርቦ ፣እንዴት ትተኛለህ ተነስተህ አምላክህን ጥራ እንጂ፤ምናልባትም ያስበንና ከጥፋትም ያድነን ይሆናል፡፡
  • 4. ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31 በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com መግቢያ ፊልጵስዩስ 2፡14-17 የመልዕክቱ በርዕስ በመጥፎና ጠማማ ትውልድ መካከል እንዴት ያለነቀፋ ለጌታ እንኑር  ትውልድን መጥፎና ጠማማ ያደረገ ምንድነው  ሃይማኖታዊ መልክ ያለው ግን የጌታን ኃይል የካደ መሆኑ፡-  በተግባር  በኑሮ  በአካሄድ  በአነጋገር  በሁለመናው 2ኛ ጢሞ 3፡1-5  በከንፈር ብቻ የሚያመልክ መሆኑ፡፡ ኢሳ 29፡13-16  የሚማር ግን እውነትን ለማወቅ የማይደርስና እውነትን የሚቃወም መሆኑ፡፡2ኛጢሞ 3፡6-8፤ 1ኛ ጢሞ 6፡3-5 ፤2ኛ ጢሞ 4፡2-4፤ኢሳ 30፡8-11  ክህደት፡፡ ዕብ 3፡12  በጎ ሂሊና ማጣትና አለምን መውደድ፡፡ 2ኛ ጢሞ 4፡10፤1ኛ ጢሞ 1፡19 ታዲያ በዚህ ትውልድ መካከል እንዴት ያለነቀፋ በጌታ ፊት እንኑር  በመራቅ ከማይመች ዓለማዊያንና በጌታ ፊት ካሉት የበግ ለምድ ከለበሱት ነጣቂ ተኩላዎች፡፡ማቴ 7፡15-20 ፤1ኛ ቆሮ 6፡14 ፤ 2ኛ ጢሞ 3፡5 እግዚአብሔርን ከማያስከብር ከከንቱ ልፍለፋና ፍልስፊና፡፡2ኛ ጢሞ 2፡16 ፤ 1ኛ ጢሞ 6፡20 ከወጣትነት ክፉ ምኞት፡፡ 2ኛጢሞ 2፡22 ከማይረባና ትርጉም የለሽ ከሆነው ክርከር፡፡ 2ኛ ጢሞ 2፡23፣14
  • 5. ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31 በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com ከገንዘብ ፍቅርና ከማይቆጠብ ረብ ምኞት፡፡ 1ኛጢሞ 6፡6-16  እምቢ በማለት  የዝሙትን ግብዣ፡፡ዘፍ 39፡7-9  መብልንና መጠጥን፡፡ ዳን 1፡8  ንግስናንና ክብርን፡፡ ዕብ 11፡23  ከውሾች በመጠበቅ፡፡ፊል 3፡2 ፤ መዝ 22፡16፤ራዕ 22፡14-15  ትምክህታችንን በጌታ ብቻ በማድረግ፡፡ ፊል 3፡3  በትዕግሥትና በተማርነው እውነት በመጽናት፡፡ ቆላ 2፡7፤2ኛጢሞ 3፡10-17፤4፡5፤ዕብ 10፡32-39  ክርስቶስን እያየን በመሮጥ፡፡ዕብ 13፡1-3፤ፊል3፡12-24  ለእግዚአብሔር ፈቃድ በመኖር፡፡ 1ኛ ጴጥ4፡1-6፤ያዕ 3፡13-18  እግዚአብሔርን በመፍራትና በማመስገን፡፡ዕብ 12፡22-29  እንቆቻችንን በመጠበቅ፡፡ ማቴ7፡6  ጥበበኛ በመሆን፡፡ኤፌ 5፡17-18 ፤ ሉቃ 10፡2 ማጠቃለያ፡ እንዲሁ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ ሎሌዎችና እንደ እግዚአብሔር ምስጢር መጋኒዎች ይቁጠረን፡፡እንደዚህም ስሆን፣በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ይፈለጋል፡፡………. 1ኛ ቆሮ 4፡1-13
  • 6. ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31 በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com መግቢያ 1ኛ ሳሙ 3፡1-20 በኤሊ ዘመን ሦስት አስገራሚና ቤተክርስቲያንን በጨለማ ውስጥ ያስቀመጡ ነገሮች ነበሩ፡ 1. የእግዚአብሔር ቃል ብርቅ መሆን፡፡1ኛሳሙ 3፡1፤ አሞ 8፡11-13 2. ራዕይ በጭራሽ አለመገለጥ፡፡ 1ኛ ሳሙ 3፡1፤ምሳ 29፡18፤ሕዝ 7፡26-27፤መዝ 74፡9 3. የኤሊ (የነቢያት)አይን መፍዘዝ፡፡1ኛ ሳሙ 3፡2 ራዕይ ማለት በልብ ውስጥ ያለው ጽንስ ግን እየተራመደ በዓይነ ህሊና የሚታይ፡፡ የመልዕክቱ ርዕስ፡የሚጠራህን የእግዚአብሔርን ድምጽ ስማ የእግዚአብሔርን ድምጽ የሚሰማ ሰው፤  አይተኛም ፤ ትክክለኛውን መልዕክት ከእግዚአብሔር ይቀበላል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡10-14  የእግዚአብሔርን ቤት ደጅ ይከፍታል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡15  የጌታን መልዕክት ምንም ሳያስቀር ፤ለማንም ሣይፈራ በትክክል ያስተላልፋል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡18  በነገር ሁሉ ያድጋል ፤ ቃሉም የጸናል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡19  ተሰሚነት አለው፤ለመፍትሄ ይፈለጋል፡፡1ኛ ሳሙ 9፡6  በምድርቱ ገጽታ ሁሉ ታዋቅ ይሆናል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡20  የእግዚአብሔር ቃልና መንፈሱ ሁሌ ይገለጥለታል፡፡1ኛ ሳሙ 3፡21  በነገር ሁሉ ይባረካል፡፡ ዘዳ 28፡1-14 የእግዚአብሔርን ድምጽ የማይሰማ ሰው፤ በጠላቱ ፊት ከውግያ መዳ ይሸሻል፡፡1ኛ ሳሙ 4፡17 በዓለም፣በሥጋ እና በሠይጣን ውግያ ይማረካል፡፡1ኛ ሳሙ 4፡17
  • 7. ትውልድ ሆይ የእግዚአሔርን ቃል ተመልከቱ፡፡ ኤር 2፡31 በገረመው ተፈራ በ ወ/ዩ ስልክ 0917380906 Email:Gerelove2@gmail.com የእግዚአብሔር ክብር ከላዩ ይነሣል፤ከእግዚአብሔር ሕልውና ውጪ ይሆናል፡፡1ኛ ሳሙ 4፡21 በረከቱንና ርስቱን እይወርስም ፤ መርገም ይከተለዋል፡፡ዘዳ 28፡14-35 ማጠለያ፡ የእግዚአብሔርን ድምጽን የሚሰማ ሰው በእግዚአብሔር ይታመናል፡፡መዝ 125፡1፤ኤር እግዚአብሔርን የማይሰማ ሰው ሊቅ ነው ወደ ፈለገበት ይሄዳል ግን መጨረሻው በጠላት መረገጥ ይሆናል፡፡መሳ 21፡25፤ ኤር13፡15-21 ፤ 8፡4-13