SlideShare ist ein Scribd-Unternehmen logo
1 von 15
Downloaden Sie, um offline zu lesen
በስመ Aብ ወወልድበስመ Aብ ወወልድ
ወመንፈስቅዱስ Aሐዱ Aምላክ
Aሜን፡፡Aሜን፡፡
Oርቶዶክሳዊ ጋብቻ - ክፍል 3Oርቶዶክሳዊ ጋብቻ - ክፍል 3
መምህር፡‐ ቀሲስ ሰሎሞን ሙሉጌታ
E‐mail: kesisolomon3@gmail.com
ቦታ፡‐ ቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን Aዳራሽ
በየሳምንቱ ረቡE ከ12፡30 – 1፡30 ምሽትበየሳምንቱ ረቡE ከ12፡30  1፡30 ምሽት
ሚያዝያ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
የሕይወት Aጋር ምርጫ
- ከEመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደው በጌታችን በኀጢAት የጎሰቆለው የቀድሞ
ሕይወታችን ታድሶ ተለውጧል፡፡ በበደልንም ጊዜ በንስሐ ታጥበን መልሰን Eንነጻለን፡፡
- ሰው ሁሉ በዚህ ዓለም የሚፈጽመው ተልEኮና ይህንንም የሚያከናውንበት የሕይወት Aቅጣጫ
Aለው፡፡Aለው፡፡
- ተልEኮAችን ምንድር ነው? ዘላለማዊ ሕይወት ነው፡፡ Aቅማችን በፈቀደው መጠን ሁሉ ሰዎችን ወደ
ዘላለማዊ ሕይወት ማቅረብ ወደ Aባታችንም ወደ EግዚAብሔር Eቅፍ ማስገባት ነው፡፡
ች ች ች ት ት- ተልEኮAችን የሚገጥሙንን ፈተናዎች ሁሉ ተቋቁመን በAምላካችን ጥበቃ ወደ ዘላለማዊት ሕይወት
መድረስና ሌሎችንም ማድረስ ነው፡፡
- የሕይወት Aቅጣጫችን ወይም ፍልስፍናችንም Eንደ ክርስቶስ ሆኖ መኖር ነው፡፡
- ሚናችን ደግሞ Eንደ ማንነታችን ይለያያል፡፡ ሚናችን Aባት፣ Eናት፣… መሆን ነው፡፡ በየሚናችንም
የምናከናውነው የተለያየ ድርሻ Aለን፡፡
- Eንደ Aባት ሚስትን መውደድ፣ ልጆችን በፈሪሃ EግዚAብሔር ማሳደግ፣ ወዘተ ደግሞ ይኖራል፡፡Eንደ Aባት ሚስትን መውደድ ልጆችን በፈሪሃ EግዚAብሔር ማሳደግ ወዘተ ደግሞ ይኖራል
ይህም ግብ ነው፡፡ ግብ ከሕይወት Aቅጣጫ (ፍልስፍናና) ከተልEኮ ጋር Eጅ ለEጅ ተያይዘው
የሚጓዙ ናቸው፡፡
A ልEኮ ለ ዙ ች ል ልEኮ- የAንዳንዱ ተልEኮ ባለጠጋ መሆን፣ ተምሮ ብዙ ዲግሪዎችን መያዝ ይሆናል፡፡ ተልEኮ ግን
የሕይወት ፍልስፍናንና ግብን ይፈልጋል፡፡
ጋብቻና ምንኩስና
- ሁለቱም የሕይወት መንገዶች የየራሳቸው ፈተና ያላቸው ሲሆኑ ጋብቻ ግን የተሻለ ምርጫ ነው፡፡
- በAራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኒቂያ ጉባኤ በተደረገ ጊዜ ሕጋውያን (በትዳር የሚኖሩ) ቀሳውስትን
ቀድሰው Eንዳያቆርቡ ወደ ቤተመቅደስም Eንዳይገቡ የሚያደርግ Eንቅስቃሴ ነበር፡፡
- ይሁን Eንጂ በዚህ ጉባኤ ይህንኑ በጥልቀት በመመርመር ጋብቻ ታላቅ ምስጢር መሆኑንምይሁን Eንጂ በዚህ ጉባኤ ይህንኑ በጥልቀት በመመርመር ጋብቻ ታላቅ ምስጢር መሆኑንም
በመረዳት በጋብቻ ነውር ሳይሆን ክብር Eንደሆነ በማመን ለተፈጠሩት Eንቅፋቶች መፍትሔ
በማስቀመጥ ቅስና ያገቡ ዲያቆናትም ሆኑ የማያገቡ መነኮሳትም የሚያገለግሉበት ሹመት Eንደሆነ
ወስነዋል፡፡
- በካቶሊኮች ዘንድ ለካህናቶቻቸው በAጠቃላይ ማግባት Aይፈቀድም፡፡
- ለEናንተ የሚሻለው ጋብቻ ወይስ ምንኩስና?
- ለEኔ የቱ ይሻለኛል? ጋብቻ ወይስ ምንኩስና? በማለት የምንመርጥ ከሆንን በዚህ Aካሄድ የምንገባው
ለጋብቻ Eንደሆነ Eንረዳ፡፡ ምክንያቱም ለምንኩስና የሚገቡት ይኽን Aሳብ ፈጽመው Aያስቡም
ትኩረትም Aይሰጡትምና፡፡ትኩረትም Aይሰጡትምና
- መነኮሳት ጋብቻ ታላቅ ምስጢር ቢሆንም ለEኛ ግን Aይደለም ብለው ምንኩስናን በመምረጥ
ለIየሱስ ክርስቶስ ብቻ ሙሽራ ይሆናሉ፡፡
ነኩሴ ለ ከ ለ ከ ሄ ች Aስ ኩስ ሕ ት ለ ከ ች- መነኩሴ ለመሆን ከፈለግን ወደ ገዳም ከመሄዳችን Aስቀድሞ በምንኩስና ሕይወት ለመኖር ከቤታችን
ጀምሮ ዝግጅት Eናድርግ፡፡
ጋብቻና ምንኩስና
ጋብቻም ምንኩስናም ሁለቱም የተመረጡ ሚናዎች ቢሆኑም ምንኩስና ግን ለተመረጡት Eንጂ- ጋብቻም ምንኩስናም ሁለቱም የተመረጡ ሚናዎች ቢሆኑም ምንኩስና ግን ለተመረጡት Eንጂ
ለማንም Eንደማይሆን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ “በEናት ማኅፀን ጃንደረቦች ሆነው የተወለዱ Aሉ፥ ሰውም
የሰለባቸው ጃንደረቦች Aሉ፥ ስለ መንግሥተ ሰማያትም ራሳቸውን የሰለቡ ጃንደረቦች Aሉ። ሊቀበለው
የሚችል ይቀበለው Aላቸው።” ማቴ 19፡12፡፡
- ለሰው የተዘጋጀለት ምንድር ነው? ጋብቻ ነው፡፡
- በምንኩስና ተለይተን ለመኖር ከመረጥን Aስቀድሞ የንስሐ Aባታችን በAግባብ ሊያውቁን ይገባል፡፡
- የንስሐ Aባታችን ፈቅደን ልባችን የተሰበረ መሆን Aለመሆኑን መመርመርና ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
ልብ ካልተሰበረ ይኽም በመንፈሳውያኑ Aባቶች Aስቀድሞ ካልተመረመረና ካልታወቀ ሕይወቱ
ምንኩስና ሊሆን Aይችልም፡፡ምንኩስና ሊሆን Aይችልም፡፡
- ጳጳስ Eሆናለሁ ብሎ በማሰብ የተከፈለ ልብ ይዞ መነኩሴ Aይኮንም፡፡ የቀሰቀሰን ምክንያት የተሳሳተ
ነው፡፡
- ለምንኩስና ሕይወት የሚያነሳሳን በላያችን በተዘጋው ባEታችን ውስጥ ከሙሽራው ከጌታችን
ከመድኃኔዓለም ጋር ለመሞትና ለመኖር መወሰን ነው፡፡
- በምንኩስና ሕይወት ወደ ሙሽራው ወደ ጌታችን በሞት Eስክንወሰድ ድረስ ገዳምን ትቶ መውጣት
Aይኖርም፡፡ ምንኩስና ማለት በጥቂቱ ይኸው ነው፡፡
ለጋብቻ የሚያነሳሳን ምክንያት ምንድር ነው?
- ለጋብቻ የሚያነሳሱ ትክክለኛ ምክንያቶች Aሉ፡፡ ከEነዚህም Aንድ ሆኖ መረዳዳት፣ ዘር መተካትና
ከፍትወት መጠበቅ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
ለጋብቻ የሚያነሳሱ ትክክለኛ ምክንያቶች
- Aንድ ሆኖ መረዳዳት፡፡ (1+1=1) “EግዚAብሔርም ባረካቸው፥ Eንዲህም Aላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥
ምድርንም ሙሉAት፥ ግዙAትም የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ
ግዙAቸው።” ዘፍጥ 1፡28፡፡
- ዘር መተካት፡- ልጅ ቢኖረንም ባይኖረንም Aንድነቱ ይቀጥላል፡፡ ልጅ ባይኖረን ወላጅ የሌላቸው ሁሉ
ልጆቻችን ይሆናሉ፡፡ ልጆች መውለድ መንከባከብ ማታላችንንም መመርመር ይፈልጋል፡፡ልጆቻችን ይሆናሉ፡፡ ልጆች መውለድ መንከባከብ ማታላችንንም መመርመር ይፈልጋል፡፡
- ከፍትወት መጠበቅ (ንጽሕና)፡- “ነገር ግን በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና ራሳቸውን መግዛት
ባይችሉ ያግቡ።” ቀዳ ቆሮ 7፡9፡፡ “ዳሩ ግን ማግባት ወደሚገባው Eድሜ በደረሰ ጊዜ ስለ ድንግልናው ያፈረ
ሰው ቢኖር፥ የወደደውን ያድርግ፤ ኃጢAት የለበትም፤ ይጋቡ።” ቀዳ ቆሮ 7፡36፡፡
ለጋብቻ የሚያነሳሱ የተሳሳቱ ምክንያቶች
- ፈቃደ ሥጋን መፈጸም
የሕይወት Aጋራችንን Eንዴት Eንመርጣለን?
- መምረጥ 12 ሴቶችን ደርድሮ መምረጥ ነው???
- eHarmony የሚባል ዌብ ሳይት Aለ፡፡ ማንነታችሁን ከፎቶግራፍ ጋር ልካችሁ Eነርሱ ለናንተ
የሚሆነውን መርጠው ይልካሉ፡፡ Aንዳንዶች ቢንቁትም ማንነታቸውን ደብቀው ስምም ለውጠው
የሚሞክሩ Aሉ፡፡ www heart of asia com ለዚህ ጥሩ ተጠቃሽ ብዙዎች የሕይወት Aጋርየሚሞክሩ Aሉ፡፡ www.heart-of-asia.com ለዚህ ጥሩ ተጠቃሽ ብዙዎች የሕይወት Aጋር
Eናገናለን የሚሉበት የሞኝነት Aዳራሽ ነው፡፡
- ታዲያ የሕይወት Aጋር Aድርጌ የመረጥኩት የEግዚAብሔር ስጦታ መሆኑን በምን Aውቃለሁ?
- ያገባችሁ በምትማሩት ያለፉትን የሁለት ሳምንታት ትምህርት ጨምሮ ራሳችሁን መርምራችሁ
Aስተካክሉበት፡፡
የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aራት ቁልፍ መንገዶችና Aሥር መመዘኛዎች Aሉ፡፡
1. የንስሐ Aባት፡- ወደ ምናደርገው የሕይወት Aጋር ምርጫ፣ ወደመተጫጨት ብሎም ወደጋብቻ
የሚመሩን የንስሐ Aባት መኖር፡፡ የንስሐ Aባት መኖሩ የግድ Aስፈላጊ ነው ይመራናልና፡፡
ከAባታችንም ጸሎታቸው፣ ትምህርታቸውንና የሚመሩንን Aቅጣጫ ሁሉ የምንጠቀምበት መሆንከAባታችንም ጸሎታቸው፣ ትምህርታቸውንና የሚመሩንን Aቅጣጫ ሁሉ የምንጠቀምበት መሆን
ይገባናል፡፡
• ለንስሐ Aባታችን ከነገርን ነገሩ Eርግጠኛ መሆን Aለመሆኑን በጥልቀት መርምረው ወደ Aንድ
Aቅጣጫ ይመሩናል፡፡
የሕይወት Aጋራችንን Eንዴት Eንመርጣለን?
የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aራት ቁልፍ መንገዶችና Aሥር መመዘኛዎች Aሉ፡፡
ት ቅ ት ት2. ጸሎት፣ ጾምና ቅዱሳት መጻሕፍትን ማንበብ፡-
• ተረጋግተን ጸሎት በማድረግ፣ በመጾምና ቅዱሳት መጻሕፍት የሚሉንን በማንበብ ተረጋግተን
ከተጓዝን ነገንም በEርጋታ መሻገር Eንችላለን፡፡
3. የወላጆቻችን ምርቃት
• ያለ ወላጆቻችን ምርቃት ትዳር ለመመሥረት መጣደፍ የለብንም፡፡
• ከEግዚAብሔር የሆኑ ወላጆቻችን ነነልተቀበሉት ከሆነ በጋብቻው ችግር ይገጥመናል፡፡ከEግዚAብሔር የሆኑ ወላጆቻችን ነነልተቀበሉት ከሆነ በጋብቻው ችግር ይገጥመናል፡፡
• የንስሐ Aባቶቻችን ነነህን Aስመልክቶ በEጅጉ ሊረዱን ይችላሉ፡፡
• ስለዚህ የወላጆቻችንን ምርቃት Eስክናገኝ ድረስ ያለንን Eቅድ ሁሉ ማራዘም ይኖርብናል፡፡
ጆቻች• መሆን የሚገባውን ይህን ጉዳይ ንቀን ብናልፈውና ነገ ወላጆቻችን በጋራ በAንድ ላይ በAንድ
መርሐ ግብር ሲገኙ ምን Eናደርጋለን? ለምሳሌ የAንዱ ወገን ወላጅ በሃይማኖቱ የጠነከረ
ቢሆን ሌላኛው ደግሞ ምንም ባይረዳ ሲገናኙ የሚጨዋወቱት ስለምን ይሆን?...
4. መልካም Aጋጣሚዎች
• Eቅዳችን Eንቅፋት ሲሰሰልፍ ሌላ Eንቅፋት፣ Aንዱን የተዘጋ ደጅ ስናልፍ ሌላ የተዘጋ በር
ደጋግሞ የሚገጥመን ከሆነ ውሳኔያችንን መመርመር ይገባናል፡፡ደጋግሞ የሚገጥመን ከሆነ ውሳኔያችንን መመርመር ይገባናል
• ነገር ሁሉ መልካም ከሆነም ከEግዚAብሔር Eንደሆነ Eንረዳ፡፡
የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች?
Eነዚህ መመዘኛዎች ለውሳኔ ይረዳን ዘንድ የተሰጣቸው ፐርሰንት Aለ፡፡ ፐርሰንቱም 100% መመሆናል፡፡
ኘ ቅ• ከ75 – 100% ካገኘን ስጦታው ከEግዚAብሔር Eንደሆነ Eናውቅበታለን፡፡ ከ90% በላይ ግን የሚያገኝ
Aይኖርም
1. መንፈሳዊ ሕይወት (Aምላካችን ክርስቶስን ማEከል ያደረገ ሕይወት)
• በየEለቱ ቤተ ክርስቲያን መምጣታችንን፣ Aገልጋዮች መሆናችንን፣ ዘወትር መጸለያችንን፣
በየሳምንቱ መቁረባችንን፣ … ማለት ኤAደለም፡፡ ከዚያ ያለፈ ነው፡፡
• Aመለካከታችን፣ Aስተሳሰባችን፣ ከAንደበታችን የሚወጡ ቃላቶች፣ ጠባያችን፣ ስሜታችንAመለካከታችን Aስተሳሰባችን ከAንደበታችን የሚወጡ ቃላቶች ጠባያችን ስሜታችን …
ወዘተ Aምላካችን ክርስቶስን ማEከል ያደረገ Eርሱን የሚያስመስለን ነው?
• በየEለቱ ቤተ ክርስቲያን መምጣታችንን፣ Aገልጋዮች መሆናችንን፣ ዘወትር መጸለያችንን፣
ች ቻበየሳምንቱ መቁረባችንን፣ … ብቻ በቂ ኤAደለም፡፡
• Aመለካከታችን፣ Aስተሳሰባችን፣ ከAንደበታችን የሚወጡ ቃላቶች፣ ጠባያችን፣ ስሜታችን …
ወዘተ የተቀደሰ ካልሆነ Aምላካችን ክርስቶስን ማEከል ያደረግን Eርሱንም የምንመስል
Aይደለንም፡፡
• Eውነተና Aገልጋይ በቤት ወይም በቤተ ክርስቲያን ውስት ሳይሆን ትክክለኛና ግልጥ በሆነው
በራሱ ማንነት ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡በራሱ ማንነት ውስጥ የሚገኝ ነው
• በቤተ ክርስቲያን Eየተገኙ መጠጥ የሚያቀርቡ፣ Eፅ የሚመመዘዋውሩ፣… የሚጠነቁሉ
የሚያስጠነቁሉ ይኖራሉና መጠንቀቅ ይኖርብናል፡፡
የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች?
• ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችን የተለማመዱ ብዙዎች ይኖራሉና መጠንቀቅ ይገባል፡፡
ች ች ች ች• Aምላካችን ክርስቶስን ማEከል ማድረግ Eርሱንም መምሰል በነፍሳችን በመንፈሳችንና በሥጋችን
የርሱን ምሳሌነት መከተል ነው፡፡
• ነገሮችን ሁሉ በርጋታ ተቀምጠን Eንመርምር፡፡
• ይሕ መመዘኛ ብቻውን 50% ይይዛል፡፡
• ከ2 – 10 ያሉት መመዘኛዎች ቅደም ተከተል የላቸውም፡፡ Eንደ ፍላጎታችሁ ቅደም ተከተል
ስጡት፡፡ በAጠቃላይም 45% መመህሉን ድርሻ ይይዛሉ፡፡ስጡት፡፡ በAጠቃላይም 45% መመህሉን ድርሻ ይይዛሉ፡፡
2. ቤተሰብ
• የርሷና የኔ ቤተሰብ ተቀላቅሏል? Aንዱ ሌላውን መገንዘብ ይችላል?
ች ት ች• በAንዳንድ ማኅበራዊ Aጋጣሚዎች በAንድ ርEሰ ጉዳይ ተነጋግረው መግባባት ይችላሉ?
በAስተሳሰብም ሆነ በAመለካከት መቀዳደም የለም? ስለ ቤ/ክ፣ ስለ ቅዱሳን የሚነጋገሩት
ያግባባቸዋል?
• ከቀለበት በፊት የሌላውን ወላጅ ለመጎብኘት Eንሄዳለን? Aዎ ሁለቱ ሦስቴ ቢበበንስ መሄድ
ይጠበቅብናል፡፡
• በAንዳንድ ጉዳዮች ባለመግባባት Aንዱ ዝም ብሎ ተናጋሪ Aንዱ Aዳማጭ Eየሆነ መመጣጠንበAንዳንድ ጉዳዮች ባለመግባባት Aንዱ ዝም ብሎ ተናጋሪ Aንዱ Aዳማጭ Eየሆነ መመጣጠን
የሚጠፋባቸው በርካታ Aጋጣሚዎች Aሉ፡፡
የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች?
3. ከሰው የመግባባት ችሎታ
• ማዳመጥ፣ መረዳት፣ ራስን መግለጥ፣• ማዳመጥ፣ መረዳት፣ ራስን መግለጥ፣ …
• Aብረን ስንቀመጥ መግባባት Eንችላለን?
• Aንተ/Eርስዋ ንግግራችሁ ያበሳጫችኋል?
• Eርስዋ ስለ Iኮኖሚክስ የመመረቂያ ጥናትዋ ወይም ምርምርዋ ልታስረዳ ልትናገር ትችላለች፡፡
ነገር ግን ይኽ ያግባባናል? መደማመጥ Eንችላለን?
• በዚህ ሂደት Aንዱ ሌላውን የመመዘን Eድል ያለው ሲሆን የመግባባት ችሎታችንንም ደረጃ
ይገልጣል፡፡
4. ስሜትን መግለጽ
• ስሜትን መቆጣጠር መቻል፡፡• ስሜትን መቆጣጠር መቻል፡፡
• የተዘበራረቀ ስሜትን፣ ንዴትን፣ ብስጭትን፣ ሁከትን፣ ርኅራኄን፣ መነካታችንን የምንገልጽባቸው
መንገዶች ብስለት
5. በማኅበራዊ ሕይወት ያለን ብቃት
• ከሰው ጋር መቀራረብ፣ ጓደኞቻችን ጋር ያለን መቀራረብና መራራቅ፣ …
• ጋብቻን ለመመሥረት ካሰብን ራሳችንን መቆጣጠር ባልቻልንባቸው ምክንያቶች፣ Aደንዛዥ Eፅ
በመጠቀምና ባለመጠቀም፣ ቁማርን፣ ያልተገደበ ወጪያችንን፣ ወዘተ በተመለከተ ያለንን ብቃት
Eንገምግም፡፡
የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች?
6. ኃላፊነት የሚሰማን መሆንና ቅንነት
• ልጀችን፣ ቃላችንን፣ ጠባያችንን በተመለከተ Eምነት የሚጣልብን ነን?
• የንስሐ Aባታችን Eርሱ Eምነት የሚጣልበትና ቅን ሰው ወይም Eርሷ Eምነት የሚጣልባት ቅን
ሰው ስለመሆኗ ሙሉ በሙሉ ምስክርነት ልሰጥ Eችላለሁ ይሉልናል?ሰው ስለ ሆኗ ሉ በ ሉ ምስክርነት ልሰጥ Eችላለሁ ይሉልናል?
• ውስጣዊ ብስለታችን ምን ያህል ነው?
7. የሥራችንና የምናገኘው ገቢ ሁኔታ የተረጋጋ መሆን
ፍቅር ብቻ ሳይሆን በዚህ ዓለም ለ ኖር የምን ራ ራ፣ ርተን የምናገኘ ገቢ• ፍቅር ብቻ ሳይሆን በዚህ ዓለም ለመኖር የምንሠራው ሥራ፣ ሠርተን የምናገኘው ገቢ
ያስፈልገናል፡፡
• ወደ ጋብቻ ሕይወት ለመግባት የራሳችን ሞያ ወይም Eውቀት ያለን መሆን Aስፈላጊ ነው፡፡
8. ተክለ ቁመናና መልክ
• ምን ያህል ቆንጆ ወይም ውብ፣ ረጅም ወይም Aጭር፣ ጥቁር ጠይም ወይም ቀይ፣ ወፍራም
ወይም ቀጭን መሆንን መምረጥይ
ማስጠንቀቂያ
• በዚህ መመዘኛ ብቻ ከ90-100% ሰጥታችሁ ያገኙ ካሉ ባታገቡ የተሻለ ነው፡፡ ምክንያቱም
በፍትወት ብቻ ሳባችንን የሚያሳይ ስለሆነ ነው፡፡ ዳሌ፣ ቀለም፣ ወገብ የምን ርጥ ከሆንንበፍትወት ብቻ መሳባችንን የሚያሳይ ስለሆነ ነው፡፡ ዳሌ፣ ቀለም፣ ወገብ የምንመርጥ ከሆንን
Eንጠንቀቅ፡፡
የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች?
• ይህን የፈለግነውን ዓይነት ውበት የተለያዩ ኮስሞቲኮችን ወይም ፕላስቲክ ሰርጀሪ በማድረግም
ቢሆን ማምጣት ይቻላል፡፡… ቀድመን ያላወቅነውን ሰው ሠራሽ ጥርስ Aውልቆ መተኛትን
ከጋብቻ በኋላ ስናውቅ መደንገጥ Eንዳይኖር ይኽን መመዘኛ ከሌላው የበለጠ ላለማድረግ
Eንጠንቀቅ፡፡Eንጠንቀቅ
• ብዙ ሺ ብር በማውጣት ለመንፈሳዊ ሕይወት ግን ፕላስቲክ ሠርጀሪ ማድረግ Aይቻልም፡፡
• ስለዚህ ዓይናችንን ከድነን ለሕይወት Aጋርነት በመረጥነው/በመረጥናት ውስጥ ምን Eንዳለ
በጥልቀት Eን ልከትበጥልቀት Eንመልከት፡፡
• በውጪው ውበት ላይ Eጅግ Aትኩሮት የምናደርግ ከሆንን AEምሮAችን መቆሸሹን Eንወቅ፡፡
• የAፍንጫዋ ቀዳዳ Aንዱ ከAንዱ ይበልጣል Aንዱ ሰፋ ይላል ብለው ሌላውን ጥሩ ገጽታ ንቀው
በምርጫቸው የሚሳሳቱ Aሉ፡፡
• ዛሬ Aንዳንዶች የተዘፈቁበት ልቅ የሆነ የወሲብ ፊልም የትዳር ገዳይ ነው፡፡ ይህም የቅድስና
መታጣት ምልክት ነው፡፡ታ ል
9. ጤንነት
• ስኳር፣ ጉበት፣ ካንሰር፣… ወዘተ ካለ ሳይደበቅ መቀለጥ መቻል Aለበት፡፡
Aንዳንድ ጊዜ ሳቀቀነገር ቀርቶ የተደበቀ በሽታ ትዳሩን ይጎዳልና Aስቀድሞ ታውቆ ተነጋግሮ• Aንዳንድ ጊዜ ሳቀቀነገር ቀርቶ የተደበቀ በሽታ ትዳሩን ይጎዳልና Aስቀድሞ ታውቆ ተነጋግሮ
መፍትሔ Eንዲደረግለት ይገባል፡፡
የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች?
10. AEምሮAዊ ጤንነት
ት ት ች• የAEምሮ ጭንቀት፣ Eብደት… ወዘተ ያለ መሆን Aለመሆኑን ቃል ኪዳን ከመግባታችን፣
ፊርማችንን ከማኖራችንና፣ ከመፈራረማችን በፊት ማረጋገጥ - ከተጋቡ በኋላ መፋታት የለምና፡፡
• ሌሎች ያልተጠቀሱ መታየት ያለባቸው ጉዳዮች ሳይጋነኑ ሊታከሉ ይችላሉ፡፡
• ከ2 – 10 ያሉትን ለEያንዳንዳቸው 5% Eየሰጠን ብንደምራቸው 45% ይሆናሉ፡፡ከ2 10 ያሉትን ለEያንዳንዳቸው 5% Eየሰጠን ብንደምራቸው 45% ይሆናሉ፡፡
• Eኛ በራሳችን ገምግመን የተዋጣልን ስለማንሆን የተረፈውን 5% ለራሳችን Eንስጥ፡፡
• ከዚህ በላይ ያሉትን መመዘኛዎቻችንን ይዘን በሕይወታችን ሁሉን ወደ ሚመሩ ሁሉን ወደሚወስኑ
የንስሐ Aባቶቻችን ይዘን በመሄድ በመጨረሻ ውሳኔያችን የተጣራ ውጤት ያለን Eንሁን፡፡
• EግዚAብሔር የሕይወት Aጋርን በወላጆቻችን፣ በጓደኞቻችን … Aቅራቢነት ወይም Aማካይነት ሊሰጠን
ይችላልና የምንንቀው የEግዚAብሔር ሥራ Aይኑር፡፡ይችላልና የምንንቀው የEግዚAብሔር ሥራ Aይኑር
• ከዚህ ባለፈ መመዘኛችንንም ሆነ ተመዛጮችን Aናብዛ… Eንዳንቸገር፡፡
ክፍል Aራት ይቀጥላል፡፡… ክፍል Aራት ይቀጥላል
ወስብሐት ለEግዚAብሔር፡፡

Weitere ähnliche Inhalte

Was ist angesagt?

Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)Martin M Flynn
 
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምRobi Abraha
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም Gabani Computer Company
 
Bibl study power point aragaw final
Bibl study power point aragaw finalBibl study power point aragaw final
Bibl study power point aragaw finalEngidaw Ambelu
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምGabani Computer Company
 
Orthodox yoth life skill 2
Orthodox yoth life skill 2Orthodox yoth life skill 2
Orthodox yoth life skill 2Menetasnot Desta
 
Bibl study power_point_aragaw_final[1]
Bibl study power_point_aragaw_final[1]Bibl study power_point_aragaw_final[1]
Bibl study power_point_aragaw_final[1]Henok Eshetie
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምGabani Computer Company
 

Was ist angesagt? (14)

Orthodox christianfamilylesson07
Orthodox christianfamilylesson07Orthodox christianfamilylesson07
Orthodox christianfamilylesson07
 
Orthodox christianfamilylesson10
Orthodox christianfamilylesson10Orthodox christianfamilylesson10
Orthodox christianfamilylesson10
 
Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)
 
ልደተ ክርስቶስ
ልደተ ክርስቶስልደተ ክርስቶስ
ልደተ ክርስቶስ
 
Benson commentary
Benson commentaryBenson commentary
Benson commentary
 
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
 
ልደተ ክርስቶስ
    ልደተ ክርስቶስ    ልደተ ክርስቶስ
ልደተ ክርስቶስ
 
Bibl study power point aragaw final
Bibl study power point aragaw finalBibl study power point aragaw final
Bibl study power point aragaw final
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
 
Orthodox tewahedomarriage5wb
Orthodox tewahedomarriage5wbOrthodox tewahedomarriage5wb
Orthodox tewahedomarriage5wb
 
Orthodox yoth life skill 2
Orthodox yoth life skill 2Orthodox yoth life skill 2
Orthodox yoth life skill 2
 
Bibl study power_point_aragaw_final[1]
Bibl study power_point_aragaw_final[1]Bibl study power_point_aragaw_final[1]
Bibl study power_point_aragaw_final[1]
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
 

Andere mochten auch

Post Trasnplant Lymphocele
Post Trasnplant LymphocelePost Trasnplant Lymphocele
Post Trasnplant LymphoceleVishal Ramteke
 
What you Should Understand about Green Coffee Bean Extract
What you Should Understand about Green Coffee Bean ExtractWhat you Should Understand about Green Coffee Bean Extract
What you Should Understand about Green Coffee Bean Extractamberwill48
 
Jaquet multitasker
Jaquet multitaskerJaquet multitasker
Jaquet multitaskerPaul Andrew
 
Tarea e learning presentación slidershare
Tarea e learning presentación slidershareTarea e learning presentación slidershare
Tarea e learning presentación slidershareRossana Perdomo Berardo
 
Plantillas de figuras geometricas en 3dimensiones
Plantillas de figuras geometricas en 3dimensionesPlantillas de figuras geometricas en 3dimensiones
Plantillas de figuras geometricas en 3dimensiones4lex4ndr4
 
Eptik Kelompok 9
Eptik Kelompok 9Eptik Kelompok 9
Eptik Kelompok 9danang yogi
 
Analisis kebijakan indonesia meratifikasi asean agreement on transboundary ha...
Analisis kebijakan indonesia meratifikasi asean agreement on transboundary ha...Analisis kebijakan indonesia meratifikasi asean agreement on transboundary ha...
Analisis kebijakan indonesia meratifikasi asean agreement on transboundary ha...Dwi Anggraini
 

Andere mochten auch (12)

ሆሴዕ Hosea
ሆሴዕ   Hosea ሆሴዕ   Hosea
ሆሴዕ Hosea
 
Camstudio
CamstudioCamstudio
Camstudio
 
Post Trasnplant Lymphocele
Post Trasnplant LymphocelePost Trasnplant Lymphocele
Post Trasnplant Lymphocele
 
What you Should Understand about Green Coffee Bean Extract
What you Should Understand about Green Coffee Bean ExtractWhat you Should Understand about Green Coffee Bean Extract
What you Should Understand about Green Coffee Bean Extract
 
Jaquet multitasker
Jaquet multitaskerJaquet multitasker
Jaquet multitasker
 
Tarea e learning presentación slidershare
Tarea e learning presentación slidershareTarea e learning presentación slidershare
Tarea e learning presentación slidershare
 
Ardora
ArdoraArdora
Ardora
 
งานคอม2
งานคอม2งานคอม2
งานคอม2
 
Plantillas de figuras geometricas en 3dimensiones
Plantillas de figuras geometricas en 3dimensionesPlantillas de figuras geometricas en 3dimensiones
Plantillas de figuras geometricas en 3dimensiones
 
Eptik Kelompok 9
Eptik Kelompok 9Eptik Kelompok 9
Eptik Kelompok 9
 
02 e
02 e02 e
02 e
 
Analisis kebijakan indonesia meratifikasi asean agreement on transboundary ha...
Analisis kebijakan indonesia meratifikasi asean agreement on transboundary ha...Analisis kebijakan indonesia meratifikasi asean agreement on transboundary ha...
Analisis kebijakan indonesia meratifikasi asean agreement on transboundary ha...
 

Ähnlich wie Orthodox tewahedo marriage 3 wb

የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptxየቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptxGetachewEndale
 
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...Menetasnot Desta
 
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptxየመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptxGetachewEndale
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምGabani Computer Company
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfzelalem13
 
መሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptxመሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptxGetachewEndale
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxarmoniumtvkiw
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPetrosGeset
 
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.pptPPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.pptPetrosGeset
 
Bethne astekakel
Bethne astekakelBethne astekakel
Bethne astekakelhabte84
 

Ähnlich wie Orthodox tewahedo marriage 3 wb (20)

Orthodox tewahedomarriage8wb
Orthodox tewahedomarriage8wbOrthodox tewahedomarriage8wb
Orthodox tewahedomarriage8wb
 
Orthodox christianfamilylesson02
Orthodox christianfamilylesson02Orthodox christianfamilylesson02
Orthodox christianfamilylesson02
 
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptxየቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
 
Orthodox christianfamilylesson08
Orthodox christianfamilylesson08Orthodox christianfamilylesson08
Orthodox christianfamilylesson08
 
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...   ,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
 
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptxየመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
 
መሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptxመሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptx
 
Abews proverb
Abews proverbAbews proverb
Abews proverb
 
121
121121
121
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
 
Orthodox christianfamilylesson06
Orthodox christianfamilylesson06Orthodox christianfamilylesson06
Orthodox christianfamilylesson06
 
Orthodox christianfamilylesson09
Orthodox christianfamilylesson09Orthodox christianfamilylesson09
Orthodox christianfamilylesson09
 
Amharic - The Gospel of the Birth of Mary.pdf
Amharic - The Gospel of the Birth of Mary.pdfAmharic - The Gospel of the Birth of Mary.pdf
Amharic - The Gospel of the Birth of Mary.pdf
 
Gelgela volume # 2
Gelgela  volume # 2Gelgela  volume # 2
Gelgela volume # 2
 
Gelgela v.# 2
Gelgela  v.# 2Gelgela  v.# 2
Gelgela v.# 2
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the church
 
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.pptPPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
PPP - Dechasa Pastors Conference April 20 2024.ppt
 
Bethne astekakel
Bethne astekakelBethne astekakel
Bethne astekakel
 

Orthodox tewahedo marriage 3 wb

  • 1. በስመ Aብ ወወልድበስመ Aብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ Aሐዱ Aምላክ Aሜን፡፡Aሜን፡፡
  • 2. Oርቶዶክሳዊ ጋብቻ - ክፍል 3Oርቶዶክሳዊ ጋብቻ - ክፍል 3 መምህር፡‐ ቀሲስ ሰሎሞን ሙሉጌታ E‐mail: kesisolomon3@gmail.com ቦታ፡‐ ቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን Aዳራሽ በየሳምንቱ ረቡE ከ12፡30 – 1፡30 ምሽትበየሳምንቱ ረቡE ከ12፡30  1፡30 ምሽት ሚያዝያ ፲፫ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
  • 3. የሕይወት Aጋር ምርጫ - ከEመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደው በጌታችን በኀጢAት የጎሰቆለው የቀድሞ ሕይወታችን ታድሶ ተለውጧል፡፡ በበደልንም ጊዜ በንስሐ ታጥበን መልሰን Eንነጻለን፡፡ - ሰው ሁሉ በዚህ ዓለም የሚፈጽመው ተልEኮና ይህንንም የሚያከናውንበት የሕይወት Aቅጣጫ Aለው፡፡Aለው፡፡ - ተልEኮAችን ምንድር ነው? ዘላለማዊ ሕይወት ነው፡፡ Aቅማችን በፈቀደው መጠን ሁሉ ሰዎችን ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ማቅረብ ወደ Aባታችንም ወደ EግዚAብሔር Eቅፍ ማስገባት ነው፡፡ ች ች ች ት ት- ተልEኮAችን የሚገጥሙንን ፈተናዎች ሁሉ ተቋቁመን በAምላካችን ጥበቃ ወደ ዘላለማዊት ሕይወት መድረስና ሌሎችንም ማድረስ ነው፡፡ - የሕይወት Aቅጣጫችን ወይም ፍልስፍናችንም Eንደ ክርስቶስ ሆኖ መኖር ነው፡፡ - ሚናችን ደግሞ Eንደ ማንነታችን ይለያያል፡፡ ሚናችን Aባት፣ Eናት፣… መሆን ነው፡፡ በየሚናችንም የምናከናውነው የተለያየ ድርሻ Aለን፡፡ - Eንደ Aባት ሚስትን መውደድ፣ ልጆችን በፈሪሃ EግዚAብሔር ማሳደግ፣ ወዘተ ደግሞ ይኖራል፡፡Eንደ Aባት ሚስትን መውደድ ልጆችን በፈሪሃ EግዚAብሔር ማሳደግ ወዘተ ደግሞ ይኖራል ይህም ግብ ነው፡፡ ግብ ከሕይወት Aቅጣጫ (ፍልስፍናና) ከተልEኮ ጋር Eጅ ለEጅ ተያይዘው የሚጓዙ ናቸው፡፡ A ልEኮ ለ ዙ ች ል ልEኮ- የAንዳንዱ ተልEኮ ባለጠጋ መሆን፣ ተምሮ ብዙ ዲግሪዎችን መያዝ ይሆናል፡፡ ተልEኮ ግን የሕይወት ፍልስፍናንና ግብን ይፈልጋል፡፡
  • 4. ጋብቻና ምንኩስና - ሁለቱም የሕይወት መንገዶች የየራሳቸው ፈተና ያላቸው ሲሆኑ ጋብቻ ግን የተሻለ ምርጫ ነው፡፡ - በAራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኒቂያ ጉባኤ በተደረገ ጊዜ ሕጋውያን (በትዳር የሚኖሩ) ቀሳውስትን ቀድሰው Eንዳያቆርቡ ወደ ቤተመቅደስም Eንዳይገቡ የሚያደርግ Eንቅስቃሴ ነበር፡፡ - ይሁን Eንጂ በዚህ ጉባኤ ይህንኑ በጥልቀት በመመርመር ጋብቻ ታላቅ ምስጢር መሆኑንምይሁን Eንጂ በዚህ ጉባኤ ይህንኑ በጥልቀት በመመርመር ጋብቻ ታላቅ ምስጢር መሆኑንም በመረዳት በጋብቻ ነውር ሳይሆን ክብር Eንደሆነ በማመን ለተፈጠሩት Eንቅፋቶች መፍትሔ በማስቀመጥ ቅስና ያገቡ ዲያቆናትም ሆኑ የማያገቡ መነኮሳትም የሚያገለግሉበት ሹመት Eንደሆነ ወስነዋል፡፡ - በካቶሊኮች ዘንድ ለካህናቶቻቸው በAጠቃላይ ማግባት Aይፈቀድም፡፡ - ለEናንተ የሚሻለው ጋብቻ ወይስ ምንኩስና? - ለEኔ የቱ ይሻለኛል? ጋብቻ ወይስ ምንኩስና? በማለት የምንመርጥ ከሆንን በዚህ Aካሄድ የምንገባው ለጋብቻ Eንደሆነ Eንረዳ፡፡ ምክንያቱም ለምንኩስና የሚገቡት ይኽን Aሳብ ፈጽመው Aያስቡም ትኩረትም Aይሰጡትምና፡፡ትኩረትም Aይሰጡትምና - መነኮሳት ጋብቻ ታላቅ ምስጢር ቢሆንም ለEኛ ግን Aይደለም ብለው ምንኩስናን በመምረጥ ለIየሱስ ክርስቶስ ብቻ ሙሽራ ይሆናሉ፡፡ ነኩሴ ለ ከ ለ ከ ሄ ች Aስ ኩስ ሕ ት ለ ከ ች- መነኩሴ ለመሆን ከፈለግን ወደ ገዳም ከመሄዳችን Aስቀድሞ በምንኩስና ሕይወት ለመኖር ከቤታችን ጀምሮ ዝግጅት Eናድርግ፡፡
  • 5. ጋብቻና ምንኩስና ጋብቻም ምንኩስናም ሁለቱም የተመረጡ ሚናዎች ቢሆኑም ምንኩስና ግን ለተመረጡት Eንጂ- ጋብቻም ምንኩስናም ሁለቱም የተመረጡ ሚናዎች ቢሆኑም ምንኩስና ግን ለተመረጡት Eንጂ ለማንም Eንደማይሆን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ “በEናት ማኅፀን ጃንደረቦች ሆነው የተወለዱ Aሉ፥ ሰውም የሰለባቸው ጃንደረቦች Aሉ፥ ስለ መንግሥተ ሰማያትም ራሳቸውን የሰለቡ ጃንደረቦች Aሉ። ሊቀበለው የሚችል ይቀበለው Aላቸው።” ማቴ 19፡12፡፡ - ለሰው የተዘጋጀለት ምንድር ነው? ጋብቻ ነው፡፡ - በምንኩስና ተለይተን ለመኖር ከመረጥን Aስቀድሞ የንስሐ Aባታችን በAግባብ ሊያውቁን ይገባል፡፡ - የንስሐ Aባታችን ፈቅደን ልባችን የተሰበረ መሆን Aለመሆኑን መመርመርና ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡ ልብ ካልተሰበረ ይኽም በመንፈሳውያኑ Aባቶች Aስቀድሞ ካልተመረመረና ካልታወቀ ሕይወቱ ምንኩስና ሊሆን Aይችልም፡፡ምንኩስና ሊሆን Aይችልም፡፡ - ጳጳስ Eሆናለሁ ብሎ በማሰብ የተከፈለ ልብ ይዞ መነኩሴ Aይኮንም፡፡ የቀሰቀሰን ምክንያት የተሳሳተ ነው፡፡ - ለምንኩስና ሕይወት የሚያነሳሳን በላያችን በተዘጋው ባEታችን ውስጥ ከሙሽራው ከጌታችን ከመድኃኔዓለም ጋር ለመሞትና ለመኖር መወሰን ነው፡፡ - በምንኩስና ሕይወት ወደ ሙሽራው ወደ ጌታችን በሞት Eስክንወሰድ ድረስ ገዳምን ትቶ መውጣት Aይኖርም፡፡ ምንኩስና ማለት በጥቂቱ ይኸው ነው፡፡
  • 6. ለጋብቻ የሚያነሳሳን ምክንያት ምንድር ነው? - ለጋብቻ የሚያነሳሱ ትክክለኛ ምክንያቶች Aሉ፡፡ ከEነዚህም Aንድ ሆኖ መረዳዳት፣ ዘር መተካትና ከፍትወት መጠበቅ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ለጋብቻ የሚያነሳሱ ትክክለኛ ምክንያቶች - Aንድ ሆኖ መረዳዳት፡፡ (1+1=1) “EግዚAብሔርም ባረካቸው፥ Eንዲህም Aላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉAት፥ ግዙAትም የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙAቸው።” ዘፍጥ 1፡28፡፡ - ዘር መተካት፡- ልጅ ቢኖረንም ባይኖረንም Aንድነቱ ይቀጥላል፡፡ ልጅ ባይኖረን ወላጅ የሌላቸው ሁሉ ልጆቻችን ይሆናሉ፡፡ ልጆች መውለድ መንከባከብ ማታላችንንም መመርመር ይፈልጋል፡፡ልጆቻችን ይሆናሉ፡፡ ልጆች መውለድ መንከባከብ ማታላችንንም መመርመር ይፈልጋል፡፡ - ከፍትወት መጠበቅ (ንጽሕና)፡- “ነገር ግን በምኞት ከመቃጠል መጋባት ይሻላልና ራሳቸውን መግዛት ባይችሉ ያግቡ።” ቀዳ ቆሮ 7፡9፡፡ “ዳሩ ግን ማግባት ወደሚገባው Eድሜ በደረሰ ጊዜ ስለ ድንግልናው ያፈረ ሰው ቢኖር፥ የወደደውን ያድርግ፤ ኃጢAት የለበትም፤ ይጋቡ።” ቀዳ ቆሮ 7፡36፡፡ ለጋብቻ የሚያነሳሱ የተሳሳቱ ምክንያቶች - ፈቃደ ሥጋን መፈጸም
  • 7. የሕይወት Aጋራችንን Eንዴት Eንመርጣለን? - መምረጥ 12 ሴቶችን ደርድሮ መምረጥ ነው??? - eHarmony የሚባል ዌብ ሳይት Aለ፡፡ ማንነታችሁን ከፎቶግራፍ ጋር ልካችሁ Eነርሱ ለናንተ የሚሆነውን መርጠው ይልካሉ፡፡ Aንዳንዶች ቢንቁትም ማንነታቸውን ደብቀው ስምም ለውጠው የሚሞክሩ Aሉ፡፡ www heart of asia com ለዚህ ጥሩ ተጠቃሽ ብዙዎች የሕይወት Aጋርየሚሞክሩ Aሉ፡፡ www.heart-of-asia.com ለዚህ ጥሩ ተጠቃሽ ብዙዎች የሕይወት Aጋር Eናገናለን የሚሉበት የሞኝነት Aዳራሽ ነው፡፡ - ታዲያ የሕይወት Aጋር Aድርጌ የመረጥኩት የEግዚAብሔር ስጦታ መሆኑን በምን Aውቃለሁ? - ያገባችሁ በምትማሩት ያለፉትን የሁለት ሳምንታት ትምህርት ጨምሮ ራሳችሁን መርምራችሁ Aስተካክሉበት፡፡ የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aራት ቁልፍ መንገዶችና Aሥር መመዘኛዎች Aሉ፡፡ 1. የንስሐ Aባት፡- ወደ ምናደርገው የሕይወት Aጋር ምርጫ፣ ወደመተጫጨት ብሎም ወደጋብቻ የሚመሩን የንስሐ Aባት መኖር፡፡ የንስሐ Aባት መኖሩ የግድ Aስፈላጊ ነው ይመራናልና፡፡ ከAባታችንም ጸሎታቸው፣ ትምህርታቸውንና የሚመሩንን Aቅጣጫ ሁሉ የምንጠቀምበት መሆንከAባታችንም ጸሎታቸው፣ ትምህርታቸውንና የሚመሩንን Aቅጣጫ ሁሉ የምንጠቀምበት መሆን ይገባናል፡፡ • ለንስሐ Aባታችን ከነገርን ነገሩ Eርግጠኛ መሆን Aለመሆኑን በጥልቀት መርምረው ወደ Aንድ Aቅጣጫ ይመሩናል፡፡
  • 8. የሕይወት Aጋራችንን Eንዴት Eንመርጣለን? የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aራት ቁልፍ መንገዶችና Aሥር መመዘኛዎች Aሉ፡፡ ት ቅ ት ት2. ጸሎት፣ ጾምና ቅዱሳት መጻሕፍትን ማንበብ፡- • ተረጋግተን ጸሎት በማድረግ፣ በመጾምና ቅዱሳት መጻሕፍት የሚሉንን በማንበብ ተረጋግተን ከተጓዝን ነገንም በEርጋታ መሻገር Eንችላለን፡፡ 3. የወላጆቻችን ምርቃት • ያለ ወላጆቻችን ምርቃት ትዳር ለመመሥረት መጣደፍ የለብንም፡፡ • ከEግዚAብሔር የሆኑ ወላጆቻችን ነነልተቀበሉት ከሆነ በጋብቻው ችግር ይገጥመናል፡፡ከEግዚAብሔር የሆኑ ወላጆቻችን ነነልተቀበሉት ከሆነ በጋብቻው ችግር ይገጥመናል፡፡ • የንስሐ Aባቶቻችን ነነህን Aስመልክቶ በEጅጉ ሊረዱን ይችላሉ፡፡ • ስለዚህ የወላጆቻችንን ምርቃት Eስክናገኝ ድረስ ያለንን Eቅድ ሁሉ ማራዘም ይኖርብናል፡፡ ጆቻች• መሆን የሚገባውን ይህን ጉዳይ ንቀን ብናልፈውና ነገ ወላጆቻችን በጋራ በAንድ ላይ በAንድ መርሐ ግብር ሲገኙ ምን Eናደርጋለን? ለምሳሌ የAንዱ ወገን ወላጅ በሃይማኖቱ የጠነከረ ቢሆን ሌላኛው ደግሞ ምንም ባይረዳ ሲገናኙ የሚጨዋወቱት ስለምን ይሆን?... 4. መልካም Aጋጣሚዎች • Eቅዳችን Eንቅፋት ሲሰሰልፍ ሌላ Eንቅፋት፣ Aንዱን የተዘጋ ደጅ ስናልፍ ሌላ የተዘጋ በር ደጋግሞ የሚገጥመን ከሆነ ውሳኔያችንን መመርመር ይገባናል፡፡ደጋግሞ የሚገጥመን ከሆነ ውሳኔያችንን መመርመር ይገባናል • ነገር ሁሉ መልካም ከሆነም ከEግዚAብሔር Eንደሆነ Eንረዳ፡፡
  • 9. የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች? Eነዚህ መመዘኛዎች ለውሳኔ ይረዳን ዘንድ የተሰጣቸው ፐርሰንት Aለ፡፡ ፐርሰንቱም 100% መመሆናል፡፡ ኘ ቅ• ከ75 – 100% ካገኘን ስጦታው ከEግዚAብሔር Eንደሆነ Eናውቅበታለን፡፡ ከ90% በላይ ግን የሚያገኝ Aይኖርም 1. መንፈሳዊ ሕይወት (Aምላካችን ክርስቶስን ማEከል ያደረገ ሕይወት) • በየEለቱ ቤተ ክርስቲያን መምጣታችንን፣ Aገልጋዮች መሆናችንን፣ ዘወትር መጸለያችንን፣ በየሳምንቱ መቁረባችንን፣ … ማለት ኤAደለም፡፡ ከዚያ ያለፈ ነው፡፡ • Aመለካከታችን፣ Aስተሳሰባችን፣ ከAንደበታችን የሚወጡ ቃላቶች፣ ጠባያችን፣ ስሜታችንAመለካከታችን Aስተሳሰባችን ከAንደበታችን የሚወጡ ቃላቶች ጠባያችን ስሜታችን … ወዘተ Aምላካችን ክርስቶስን ማEከል ያደረገ Eርሱን የሚያስመስለን ነው? • በየEለቱ ቤተ ክርስቲያን መምጣታችንን፣ Aገልጋዮች መሆናችንን፣ ዘወትር መጸለያችንን፣ ች ቻበየሳምንቱ መቁረባችንን፣ … ብቻ በቂ ኤAደለም፡፡ • Aመለካከታችን፣ Aስተሳሰባችን፣ ከAንደበታችን የሚወጡ ቃላቶች፣ ጠባያችን፣ ስሜታችን … ወዘተ የተቀደሰ ካልሆነ Aምላካችን ክርስቶስን ማEከል ያደረግን Eርሱንም የምንመስል Aይደለንም፡፡ • Eውነተና Aገልጋይ በቤት ወይም በቤተ ክርስቲያን ውስት ሳይሆን ትክክለኛና ግልጥ በሆነው በራሱ ማንነት ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡በራሱ ማንነት ውስጥ የሚገኝ ነው • በቤተ ክርስቲያን Eየተገኙ መጠጥ የሚያቀርቡ፣ Eፅ የሚመመዘዋውሩ፣… የሚጠነቁሉ የሚያስጠነቁሉ ይኖራሉና መጠንቀቅ ይኖርብናል፡፡
  • 10. የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች? • ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችን የተለማመዱ ብዙዎች ይኖራሉና መጠንቀቅ ይገባል፡፡ ች ች ች ች• Aምላካችን ክርስቶስን ማEከል ማድረግ Eርሱንም መምሰል በነፍሳችን በመንፈሳችንና በሥጋችን የርሱን ምሳሌነት መከተል ነው፡፡ • ነገሮችን ሁሉ በርጋታ ተቀምጠን Eንመርምር፡፡ • ይሕ መመዘኛ ብቻውን 50% ይይዛል፡፡ • ከ2 – 10 ያሉት መመዘኛዎች ቅደም ተከተል የላቸውም፡፡ Eንደ ፍላጎታችሁ ቅደም ተከተል ስጡት፡፡ በAጠቃላይም 45% መመህሉን ድርሻ ይይዛሉ፡፡ስጡት፡፡ በAጠቃላይም 45% መመህሉን ድርሻ ይይዛሉ፡፡ 2. ቤተሰብ • የርሷና የኔ ቤተሰብ ተቀላቅሏል? Aንዱ ሌላውን መገንዘብ ይችላል? ች ት ች• በAንዳንድ ማኅበራዊ Aጋጣሚዎች በAንድ ርEሰ ጉዳይ ተነጋግረው መግባባት ይችላሉ? በAስተሳሰብም ሆነ በAመለካከት መቀዳደም የለም? ስለ ቤ/ክ፣ ስለ ቅዱሳን የሚነጋገሩት ያግባባቸዋል? • ከቀለበት በፊት የሌላውን ወላጅ ለመጎብኘት Eንሄዳለን? Aዎ ሁለቱ ሦስቴ ቢበበንስ መሄድ ይጠበቅብናል፡፡ • በAንዳንድ ጉዳዮች ባለመግባባት Aንዱ ዝም ብሎ ተናጋሪ Aንዱ Aዳማጭ Eየሆነ መመጣጠንበAንዳንድ ጉዳዮች ባለመግባባት Aንዱ ዝም ብሎ ተናጋሪ Aንዱ Aዳማጭ Eየሆነ መመጣጠን የሚጠፋባቸው በርካታ Aጋጣሚዎች Aሉ፡፡
  • 11. የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች? 3. ከሰው የመግባባት ችሎታ • ማዳመጥ፣ መረዳት፣ ራስን መግለጥ፣• ማዳመጥ፣ መረዳት፣ ራስን መግለጥ፣ … • Aብረን ስንቀመጥ መግባባት Eንችላለን? • Aንተ/Eርስዋ ንግግራችሁ ያበሳጫችኋል? • Eርስዋ ስለ Iኮኖሚክስ የመመረቂያ ጥናትዋ ወይም ምርምርዋ ልታስረዳ ልትናገር ትችላለች፡፡ ነገር ግን ይኽ ያግባባናል? መደማመጥ Eንችላለን? • በዚህ ሂደት Aንዱ ሌላውን የመመዘን Eድል ያለው ሲሆን የመግባባት ችሎታችንንም ደረጃ ይገልጣል፡፡ 4. ስሜትን መግለጽ • ስሜትን መቆጣጠር መቻል፡፡• ስሜትን መቆጣጠር መቻል፡፡ • የተዘበራረቀ ስሜትን፣ ንዴትን፣ ብስጭትን፣ ሁከትን፣ ርኅራኄን፣ መነካታችንን የምንገልጽባቸው መንገዶች ብስለት 5. በማኅበራዊ ሕይወት ያለን ብቃት • ከሰው ጋር መቀራረብ፣ ጓደኞቻችን ጋር ያለን መቀራረብና መራራቅ፣ … • ጋብቻን ለመመሥረት ካሰብን ራሳችንን መቆጣጠር ባልቻልንባቸው ምክንያቶች፣ Aደንዛዥ Eፅ በመጠቀምና ባለመጠቀም፣ ቁማርን፣ ያልተገደበ ወጪያችንን፣ ወዘተ በተመለከተ ያለንን ብቃት Eንገምግም፡፡
  • 12. የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች? 6. ኃላፊነት የሚሰማን መሆንና ቅንነት • ልጀችን፣ ቃላችንን፣ ጠባያችንን በተመለከተ Eምነት የሚጣልብን ነን? • የንስሐ Aባታችን Eርሱ Eምነት የሚጣልበትና ቅን ሰው ወይም Eርሷ Eምነት የሚጣልባት ቅን ሰው ስለመሆኗ ሙሉ በሙሉ ምስክርነት ልሰጥ Eችላለሁ ይሉልናል?ሰው ስለ ሆኗ ሉ በ ሉ ምስክርነት ልሰጥ Eችላለሁ ይሉልናል? • ውስጣዊ ብስለታችን ምን ያህል ነው? 7. የሥራችንና የምናገኘው ገቢ ሁኔታ የተረጋጋ መሆን ፍቅር ብቻ ሳይሆን በዚህ ዓለም ለ ኖር የምን ራ ራ፣ ርተን የምናገኘ ገቢ• ፍቅር ብቻ ሳይሆን በዚህ ዓለም ለመኖር የምንሠራው ሥራ፣ ሠርተን የምናገኘው ገቢ ያስፈልገናል፡፡ • ወደ ጋብቻ ሕይወት ለመግባት የራሳችን ሞያ ወይም Eውቀት ያለን መሆን Aስፈላጊ ነው፡፡ 8. ተክለ ቁመናና መልክ • ምን ያህል ቆንጆ ወይም ውብ፣ ረጅም ወይም Aጭር፣ ጥቁር ጠይም ወይም ቀይ፣ ወፍራም ወይም ቀጭን መሆንን መምረጥይ ማስጠንቀቂያ • በዚህ መመዘኛ ብቻ ከ90-100% ሰጥታችሁ ያገኙ ካሉ ባታገቡ የተሻለ ነው፡፡ ምክንያቱም በፍትወት ብቻ ሳባችንን የሚያሳይ ስለሆነ ነው፡፡ ዳሌ፣ ቀለም፣ ወገብ የምን ርጥ ከሆንንበፍትወት ብቻ መሳባችንን የሚያሳይ ስለሆነ ነው፡፡ ዳሌ፣ ቀለም፣ ወገብ የምንመርጥ ከሆንን Eንጠንቀቅ፡፡
  • 13. የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች? • ይህን የፈለግነውን ዓይነት ውበት የተለያዩ ኮስሞቲኮችን ወይም ፕላስቲክ ሰርጀሪ በማድረግም ቢሆን ማምጣት ይቻላል፡፡… ቀድመን ያላወቅነውን ሰው ሠራሽ ጥርስ Aውልቆ መተኛትን ከጋብቻ በኋላ ስናውቅ መደንገጥ Eንዳይኖር ይኽን መመዘኛ ከሌላው የበለጠ ላለማድረግ Eንጠንቀቅ፡፡Eንጠንቀቅ • ብዙ ሺ ብር በማውጣት ለመንፈሳዊ ሕይወት ግን ፕላስቲክ ሠርጀሪ ማድረግ Aይቻልም፡፡ • ስለዚህ ዓይናችንን ከድነን ለሕይወት Aጋርነት በመረጥነው/በመረጥናት ውስጥ ምን Eንዳለ በጥልቀት Eን ልከትበጥልቀት Eንመልከት፡፡ • በውጪው ውበት ላይ Eጅግ Aትኩሮት የምናደርግ ከሆንን AEምሮAችን መቆሸሹን Eንወቅ፡፡ • የAፍንጫዋ ቀዳዳ Aንዱ ከAንዱ ይበልጣል Aንዱ ሰፋ ይላል ብለው ሌላውን ጥሩ ገጽታ ንቀው በምርጫቸው የሚሳሳቱ Aሉ፡፡ • ዛሬ Aንዳንዶች የተዘፈቁበት ልቅ የሆነ የወሲብ ፊልም የትዳር ገዳይ ነው፡፡ ይህም የቅድስና መታጣት ምልክት ነው፡፡ታ ል 9. ጤንነት • ስኳር፣ ጉበት፣ ካንሰር፣… ወዘተ ካለ ሳይደበቅ መቀለጥ መቻል Aለበት፡፡ Aንዳንድ ጊዜ ሳቀቀነገር ቀርቶ የተደበቀ በሽታ ትዳሩን ይጎዳልና Aስቀድሞ ታውቆ ተነጋግሮ• Aንዳንድ ጊዜ ሳቀቀነገር ቀርቶ የተደበቀ በሽታ ትዳሩን ይጎዳልና Aስቀድሞ ታውቆ ተነጋግሮ መፍትሔ Eንዲደረግለት ይገባል፡፡
  • 14. የሕይወት Aጋራችንን የምንመርጥባቸው Aሥሩ መመዘኛዎች? 10. AEምሮAዊ ጤንነት ት ት ች• የAEምሮ ጭንቀት፣ Eብደት… ወዘተ ያለ መሆን Aለመሆኑን ቃል ኪዳን ከመግባታችን፣ ፊርማችንን ከማኖራችንና፣ ከመፈራረማችን በፊት ማረጋገጥ - ከተጋቡ በኋላ መፋታት የለምና፡፡ • ሌሎች ያልተጠቀሱ መታየት ያለባቸው ጉዳዮች ሳይጋነኑ ሊታከሉ ይችላሉ፡፡ • ከ2 – 10 ያሉትን ለEያንዳንዳቸው 5% Eየሰጠን ብንደምራቸው 45% ይሆናሉ፡፡ከ2 10 ያሉትን ለEያንዳንዳቸው 5% Eየሰጠን ብንደምራቸው 45% ይሆናሉ፡፡ • Eኛ በራሳችን ገምግመን የተዋጣልን ስለማንሆን የተረፈውን 5% ለራሳችን Eንስጥ፡፡ • ከዚህ በላይ ያሉትን መመዘኛዎቻችንን ይዘን በሕይወታችን ሁሉን ወደ ሚመሩ ሁሉን ወደሚወስኑ የንስሐ Aባቶቻችን ይዘን በመሄድ በመጨረሻ ውሳኔያችን የተጣራ ውጤት ያለን Eንሁን፡፡ • EግዚAብሔር የሕይወት Aጋርን በወላጆቻችን፣ በጓደኞቻችን … Aቅራቢነት ወይም Aማካይነት ሊሰጠን ይችላልና የምንንቀው የEግዚAብሔር ሥራ Aይኑር፡፡ይችላልና የምንንቀው የEግዚAብሔር ሥራ Aይኑር • ከዚህ ባለፈ መመዘኛችንንም ሆነ ተመዛጮችን Aናብዛ… Eንዳንቸገር፡፡
  • 15. ክፍል Aራት ይቀጥላል፡፡… ክፍል Aራት ይቀጥላል ወስብሐት ለEግዚAብሔር፡፡