SlideShare ist ein Scribd-Unternehmen logo
1 von 17
ግራንድ ኮሌጅ
የ2015 ዓ/ም
የሦስተኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ
የካቲት 2015
ሀዋሳ፣ ኢትዮጵያ
የሚከናወኑ ተግባራት
• የሚከናወኑ ተግባራት በሁለትት ዋና ዋና
ከፍሎች የተከፈሉ ናቸው፡፡ እነሱም
–የትምህርት ስራ
–አስተዳደርና ፋይናንስ
1. የትምህርት ስራ
• በእዚህ ዋና ክፍል ውስጥ ሦስት ንዑሳን ተግባራት
ይከናወናሉ፡፡ እነሱም፡-
– መማር ማስተማር
– ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት
– ጥራትና ቁጥጥር
1. መማር ማስተማር
• በመማር ማስተማር ንዑስ ተግባር ውስጥ 12 ተግባራት ይኖራሉ፣ እነዚህ ተግባራት
የራሳቸው አስፈጻሚ አካልና የተያዘላቸው በጀት አለ፡፡ እነዚህ 12 ተግባራት የሚከተሉት
ናቸው፡፡
– በሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡ ትምህርቶችን መለየትና መደልደል ትምህርት
ማስጀመር፣
– የተማሪ ውጤት ጊዜውን ጠብቆ እንዲገባ ማስቻልና ውጤት ተጠናቅሮ ለተማሪዎች
እንዲደርስ ማድረግ፣
– መረጃዎችን በተገቢው መንገድ መሰነድ፣
– የውጤት ችግር ያለባቸውን ተማሪዎች በመለየትና መፍትሔ እንዲሰጠው ማስቻል፣
– በተለያዩ ምክንያቶች እስከዛሬ ድረስ ትምህርታቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን
መለየትና እንዲጨርሱ ማድረግ፣
– የዳግም ፈተና፣ የሚሰጥበትን ሁኔታ ማመቻቸት፣
– በአካባቢያችን ከሚገኙ አቻ ተቋማት ጋር ግንኙነት መፍጠር፣
– መደበኛ እና የሩብ ዓመት ስብሰባዎችን ማድረግ፣
– ቢሮዎችን ማዘጋጀትና የሚያስፈልጋቸውን ነገር ማሟላት፣
– በተለያዩ ዘርፎች የአጫጭር ስልጣና መርሃ-ግብሮችን ማስጀምር፣
– የተማሪዎች ኦርጅናል ዶክመንት ማሳተም፣
– የፕሮፖዛል ድፌንስ በአግባቡ እንዲከናወን ማድረግ ፣
2. ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት
• በምርምርና ማህበረሰብ ንዕስ ተግባር ውስጥ
የሚከተሉት አምስት ተግባራት ይከናወናሉ፡፡
እነሱም የሚከተሉት ናቸው፡፡
• በተለያዩ ርዕሶች ላይ ጥናት ማድረግ፣
• የተመራቂ ተማሪዎች የምርምር ስራ ደረጃውን የጠበቃ
እንዲሆን ማስቻል፣
• ችግር ፈቺ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን ማከናወን፣
• ለተለያዩ ተቋማት ስልጠና መስጠጥ፣
• ሦስተኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሸንጎ ማድረግ፣
3. ጥራትና ቁጥጥር
ጥራትና ቁጥጥር ንዑስ ተግባር ውስጥ 12 ተግባራት ይኖራሉ፣ እነዚህ ተግባራት
የራሳቸው አስፈጻሚ አካልና የተያዘላቸው በጀት አለ፡፡ እነዚህ 12 ተግባራት የሚከተሉት
ናቸው፡፡
• የአካዳሚክ ካላንደሩን አፈጻጸም መገምገም፣
• የሚሰጡ ትምህርቶችን ተገቢነት ማረጋገጥ፣
• የሚሰጡ ትምህርቶች ወቅታቸውን ጠብቀው መሰጠታቸውን ማረጋገጥ፣
• የመምህራን ዝግጅት ምን እንደሚመስል መገምገምና መመዘን፣
• የትምህርት የጊዜ ሰሌዳው አፈጻጸሙ ምን እንደሚመስል መገምገምና ችግር
ካለ ማስተካከያ ማድረግ፣
• በተለያዩ ስብሰባዎች የሚተላለፉ ውሳኔዎችን አፈጻጸም መከታተል፣
• በየትምህርት ሰዓቱ መጀመሪያና መጨረሻ ከተማሪዎች ጋር ውይይት ማድረግ፣
• ከተማሪዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ መስጠት፣ መታረም
መስተካከል ያለበት ነገር ሲገኝ ማረምና ማስተካከል፣
• ተማሪዎች የሚሰሯቸውን አሳይመንቶችና ፕሮጀክቶች ወቅታቸውን ጠብቀው
መፈጸማቸውን ማረጋገጥ፣
• የፈተና ኮሚቴ ማዋቀር፣
• የሚሰጡ ፈተናዎች በሙሉ ተገቢነታቸወን ማረጋገጥ፣
• የመምህራን ምዘናና ግምገማ ማከናውንና ውጤቱን በወቅቱ ማሳወቅ፣
2. አስተዳደርና ፋይናንስ
• በእዚህ ዋና ክፍል ውስጥ አራት ንዑሳን ተግባራት
ይከናወናሉ፡፡ እነሱም፡-
– ገቢ ማሰባሰብ
– ግዥ መፈጸም
– የተለያዩ ክፍያዎችን መክፈል
– ለተሰሩ ስራዎች ሪፖርት ማቅረብ
1. ገቢ ማሰባሰብ
• ይህ ክፍል ስድስት ንዑሳን ተግባራትን የያዘ ነው፡፡
እነሱም
• ክፍያ ያለባቸው ተማሪዎችን መለየት
• አዲስ የገቡ ተማሪዎች በሙሉ ያለባቸወን የመጀመሪያ
ሴሚስተር ክፍያ እንዲከፍሉ ማድረግ
• ነባር ተማሪዎች ያለባቸውን ቀሪ የትምህርት ክፍያ እንዲከፍሉ
ማድርግ
• የጥናትና ምርምር ስራ ግማሽ ክፍያ እንዲከፈል ማድረግ
• ከዳግም ፈተና ገቢ መሰብሰብ
• ከሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ገቢ መሰብሰብ ናቸው፡፡
2. ግዥ መፈጸም
• የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ
• የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
3. የተለያዩ ክፍያዎች
• የአስተዳደር ሰራተኞች ደመወዝ
• የመምህራን ደመወዝ
• የስልክና ኢንተርኤት አገልግሎት ክፍያ
• ውሎ አበል
• ትራንስፖርት
• የጉልበት ሰራተኛ
• የፈታኞች ክፍያ
• የኳሊቲ አሹራንስና ዋና ስራ አስኪያጅ
4. ለተሰሩ ስራዎች ሪፖርት ማቅረብ
• የገቢ አሰባሰብ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ሪፖርት ማቅረብ
• በየወሩ የሚወጡ ወጪዎች በተያዘላቸው ዕቅድ መሰረት
መሆኑን ማረጋገጥ ግብረ-መልስ ማቅረብ
ክፍል ሁለት
የሚከናወኑ ተግባራትና የተያዘላቸው በጀት
• መደበኛ እና የሩብ ዓመት ስብሰባዎችን ማድረግ
– በሩብ ዓመቱ 5 ጊዜ ስብሰባዎች ይደረጋሉ ለእያንዳንዳቸው 400
ብር የሻይ ቡና ወጪ ተይዟ፡፡ በመሆኑም 400*5=2000
– በተለያዩ ዘርፎች የአጫጭር ስልጣና መርሃ-ግብሮችን
ማስጀምር፡፡ 1*2500=2500 ለማስታወቂያና ለትራንስፖርት
– የተማሪዎች ኦርጅናል ዶክመንት ማሳተም 419*150 = 62850
– ለፕሮፖዛል ድፌንስ መርሃ ግብር ሻይ ቡና በጥቅል 5000
– በአካባቢያችን ከሚገኙ አቻ ተቋማት ጋር ግንኙነት መፍጠር
(የልምድ ልውውጥ) 2*10000 = 20000
• ድምር 92350
የቀጠለ …
• በተለያዩ ርዕሶች ላይ ጥናት ማድረግ 4*25000=10000
• ችግር ፈቺ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን ማከናወን 1*20000=
20000
• ለተለያዩ ተቋማት ስልጠና መስጠጥ (የሒሳብ መዝገብ አያያዝ፣
በአመራር ወዘተ) 2*10000= 20000
• ሦስተኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሸንጎ ማድረግ
1*70000= 70000
• የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ 35300
• የጽዳት ዕቃዎች ግዥ 8000
• ድምር 278300
የተለያዩ ክፍያዎች
• የአስተዳደር ሰራተኝች ደመወዝ 3* 46998.40= 140995.20
• የስልክና ኢንተርኤት አገልግሎት ክፍያ 3* 3650 = 10950
• የመምህራን ደመወዝ 13*4*4*4*375 = 312000
• ውሎ አበል = 40000
• ትራንስፖርት = 3000
• የጉልበት ሰራተኛ = 2000
• የፈታኞች ክፍያ 24*200 = 4800
• የኳሊቲ አሹራንስና ዋና ስራ አስኪያጅ 3*26000 = 78000
• የቤት ከራይ = 252450
– ድምር = 844195.20
ገቢ ማሰባሰብ
• አዲስ የገቡ ተማሪዎች በሙሉ ያለባቸወን የመጀመሪያ ሴሚስተር
ክፍያ እንዲከፍሉ ማድረግ = 439312. 50 (ቀሪ ክፍያ)
• የጥናትና ምርምር ስራ ግማሽ ክፍያ እንዲከፈል ማድረግ
199*5000= 995000
• ከዳግም ፈተና የሚሰበሰብ 20*1000 = 20000
• የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ 169*300= 50700
• የሁለተኛ ሴሚስተር ክፍያን ማሰባሰብ 169*6.5750= 823875
• ከኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃ የሚሰበሰብ 419*750 = 314250
• ድምር 2203825
•
ማጠቃለያ
• በሩብ ዓመቱ ይሰበሰባል ተብሎ በእቅድ የተያዘ ብር 2643137.50
(ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ አርባ ሦስት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ
ሰባት ብር 50%)
• የሩብ ዓመቱ ጠቅላላ ወጪ ብር 1214845 (አንድ ሚሊዮን ሁለት
መቶ አስራ አራት ሺህ ስምንት መቶ አርባ አምስት ብር)
• መጠባበቂያ ብር 50000 (ሀምሳ ሺህ ብር)
• ከወጪ ቀሪ ይገኛል ተብሎ የተያዘ ብር 1378292.50 (አንድ ሚሊዮን
ሦስት መቶ ሰባ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ብር 50%)
ይሆናል፡፡
የቀጠለ…
አመሰግናለሁ!!

Weitere ähnliche Inhalte

Mehr von DejeneDay

Fundamentals of marketing management.pptx
Fundamentals of marketing management.pptxFundamentals of marketing management.pptx
Fundamentals of marketing management.pptxDejeneDay
 
The-Five-Functions-of-Management overview.pptx
The-Five-Functions-of-Management overview.pptxThe-Five-Functions-of-Management overview.pptx
The-Five-Functions-of-Management overview.pptxDejeneDay
 
best for normal distribution.ppt
best for normal distribution.pptbest for normal distribution.ppt
best for normal distribution.pptDejeneDay
 
CHAPTER THREE QABD 2016.pptx
CHAPTER THREE QABD 2016.pptxCHAPTER THREE QABD 2016.pptx
CHAPTER THREE QABD 2016.pptxDejeneDay
 
Chapter 1 Presentation.ppt
Chapter 1 Presentation.pptChapter 1 Presentation.ppt
Chapter 1 Presentation.pptDejeneDay
 
psychometrics ch 2 -2016.ppt
psychometrics ch 2 -2016.pptpsychometrics ch 2 -2016.ppt
psychometrics ch 2 -2016.pptDejeneDay
 
OB chapter 2 modied.pptx
OB chapter 2 modied.pptxOB chapter 2 modied.pptx
OB chapter 2 modied.pptxDejeneDay
 
CHAPTER ONE pyschometrics new.pptx
CHAPTER ONE pyschometrics new.pptxCHAPTER ONE pyschometrics new.pptx
CHAPTER ONE pyschometrics new.pptxDejeneDay
 
Chapter one management theory.pptx
Chapter one management theory.pptxChapter one management theory.pptx
Chapter one management theory.pptxDejeneDay
 
best note.pptx
best note.pptxbest note.pptx
best note.pptxDejeneDay
 
facility location.ppt
facility location.pptfacility location.ppt
facility location.pptDejeneDay
 
project mgmt chapter 1.pptx
project mgmt chapter 1.pptxproject mgmt chapter 1.pptx
project mgmt chapter 1.pptxDejeneDay
 
chapter 1.pptx
chapter 1.pptxchapter 1.pptx
chapter 1.pptxDejeneDay
 
Chapter 2 ppt
Chapter 2 pptChapter 2 ppt
Chapter 2 pptDejeneDay
 
entrelreneurship chapter 2pt
entrelreneurship chapter 2ptentrelreneurship chapter 2pt
entrelreneurship chapter 2ptDejeneDay
 
enterpreneurship chapter 1.pptx
enterpreneurship  chapter 1.pptxenterpreneurship  chapter 1.pptx
enterpreneurship chapter 1.pptxDejeneDay
 
BS chapter 4.pptx
BS chapter 4.pptxBS chapter 4.pptx
BS chapter 4.pptxDejeneDay
 
managerial economics Introduction.pptx
managerial economics  Introduction.pptxmanagerial economics  Introduction.pptx
managerial economics Introduction.pptxDejeneDay
 
Production and Cost.pptx
Production and Cost.pptxProduction and Cost.pptx
Production and Cost.pptxDejeneDay
 
business ethics.ppt
business ethics.pptbusiness ethics.ppt
business ethics.pptDejeneDay
 

Mehr von DejeneDay (20)

Fundamentals of marketing management.pptx
Fundamentals of marketing management.pptxFundamentals of marketing management.pptx
Fundamentals of marketing management.pptx
 
The-Five-Functions-of-Management overview.pptx
The-Five-Functions-of-Management overview.pptxThe-Five-Functions-of-Management overview.pptx
The-Five-Functions-of-Management overview.pptx
 
best for normal distribution.ppt
best for normal distribution.pptbest for normal distribution.ppt
best for normal distribution.ppt
 
CHAPTER THREE QABD 2016.pptx
CHAPTER THREE QABD 2016.pptxCHAPTER THREE QABD 2016.pptx
CHAPTER THREE QABD 2016.pptx
 
Chapter 1 Presentation.ppt
Chapter 1 Presentation.pptChapter 1 Presentation.ppt
Chapter 1 Presentation.ppt
 
psychometrics ch 2 -2016.ppt
psychometrics ch 2 -2016.pptpsychometrics ch 2 -2016.ppt
psychometrics ch 2 -2016.ppt
 
OB chapter 2 modied.pptx
OB chapter 2 modied.pptxOB chapter 2 modied.pptx
OB chapter 2 modied.pptx
 
CHAPTER ONE pyschometrics new.pptx
CHAPTER ONE pyschometrics new.pptxCHAPTER ONE pyschometrics new.pptx
CHAPTER ONE pyschometrics new.pptx
 
Chapter one management theory.pptx
Chapter one management theory.pptxChapter one management theory.pptx
Chapter one management theory.pptx
 
best note.pptx
best note.pptxbest note.pptx
best note.pptx
 
facility location.ppt
facility location.pptfacility location.ppt
facility location.ppt
 
project mgmt chapter 1.pptx
project mgmt chapter 1.pptxproject mgmt chapter 1.pptx
project mgmt chapter 1.pptx
 
chapter 1.pptx
chapter 1.pptxchapter 1.pptx
chapter 1.pptx
 
Chapter 2 ppt
Chapter 2 pptChapter 2 ppt
Chapter 2 ppt
 
entrelreneurship chapter 2pt
entrelreneurship chapter 2ptentrelreneurship chapter 2pt
entrelreneurship chapter 2pt
 
enterpreneurship chapter 1.pptx
enterpreneurship  chapter 1.pptxenterpreneurship  chapter 1.pptx
enterpreneurship chapter 1.pptx
 
BS chapter 4.pptx
BS chapter 4.pptxBS chapter 4.pptx
BS chapter 4.pptx
 
managerial economics Introduction.pptx
managerial economics  Introduction.pptxmanagerial economics  Introduction.pptx
managerial economics Introduction.pptx
 
Production and Cost.pptx
Production and Cost.pptxProduction and Cost.pptx
Production and Cost.pptx
 
business ethics.ppt
business ethics.pptbusiness ethics.ppt
business ethics.ppt
 

CMC.pptx

  • 1. ግራንድ ኮሌጅ የ2015 ዓ/ም የሦስተኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ የካቲት 2015 ሀዋሳ፣ ኢትዮጵያ
  • 2. የሚከናወኑ ተግባራት • የሚከናወኑ ተግባራት በሁለትት ዋና ዋና ከፍሎች የተከፈሉ ናቸው፡፡ እነሱም –የትምህርት ስራ –አስተዳደርና ፋይናንስ
  • 3. 1. የትምህርት ስራ • በእዚህ ዋና ክፍል ውስጥ ሦስት ንዑሳን ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ እነሱም፡- – መማር ማስተማር – ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት – ጥራትና ቁጥጥር
  • 4. 1. መማር ማስተማር • በመማር ማስተማር ንዑስ ተግባር ውስጥ 12 ተግባራት ይኖራሉ፣ እነዚህ ተግባራት የራሳቸው አስፈጻሚ አካልና የተያዘላቸው በጀት አለ፡፡ እነዚህ 12 ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፡፡ – በሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡ ትምህርቶችን መለየትና መደልደል ትምህርት ማስጀመር፣ – የተማሪ ውጤት ጊዜውን ጠብቆ እንዲገባ ማስቻልና ውጤት ተጠናቅሮ ለተማሪዎች እንዲደርስ ማድረግ፣ – መረጃዎችን በተገቢው መንገድ መሰነድ፣ – የውጤት ችግር ያለባቸውን ተማሪዎች በመለየትና መፍትሔ እንዲሰጠው ማስቻል፣ – በተለያዩ ምክንያቶች እስከዛሬ ድረስ ትምህርታቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን መለየትና እንዲጨርሱ ማድረግ፣ – የዳግም ፈተና፣ የሚሰጥበትን ሁኔታ ማመቻቸት፣ – በአካባቢያችን ከሚገኙ አቻ ተቋማት ጋር ግንኙነት መፍጠር፣ – መደበኛ እና የሩብ ዓመት ስብሰባዎችን ማድረግ፣ – ቢሮዎችን ማዘጋጀትና የሚያስፈልጋቸውን ነገር ማሟላት፣ – በተለያዩ ዘርፎች የአጫጭር ስልጣና መርሃ-ግብሮችን ማስጀምር፣ – የተማሪዎች ኦርጅናል ዶክመንት ማሳተም፣ – የፕሮፖዛል ድፌንስ በአግባቡ እንዲከናወን ማድረግ ፣
  • 5. 2. ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት • በምርምርና ማህበረሰብ ንዕስ ተግባር ውስጥ የሚከተሉት አምስት ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ እነሱም የሚከተሉት ናቸው፡፡ • በተለያዩ ርዕሶች ላይ ጥናት ማድረግ፣ • የተመራቂ ተማሪዎች የምርምር ስራ ደረጃውን የጠበቃ እንዲሆን ማስቻል፣ • ችግር ፈቺ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን ማከናወን፣ • ለተለያዩ ተቋማት ስልጠና መስጠጥ፣ • ሦስተኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሸንጎ ማድረግ፣
  • 6. 3. ጥራትና ቁጥጥር ጥራትና ቁጥጥር ንዑስ ተግባር ውስጥ 12 ተግባራት ይኖራሉ፣ እነዚህ ተግባራት የራሳቸው አስፈጻሚ አካልና የተያዘላቸው በጀት አለ፡፡ እነዚህ 12 ተግባራት የሚከተሉት ናቸው፡፡ • የአካዳሚክ ካላንደሩን አፈጻጸም መገምገም፣ • የሚሰጡ ትምህርቶችን ተገቢነት ማረጋገጥ፣ • የሚሰጡ ትምህርቶች ወቅታቸውን ጠብቀው መሰጠታቸውን ማረጋገጥ፣ • የመምህራን ዝግጅት ምን እንደሚመስል መገምገምና መመዘን፣ • የትምህርት የጊዜ ሰሌዳው አፈጻጸሙ ምን እንደሚመስል መገምገምና ችግር ካለ ማስተካከያ ማድረግ፣ • በተለያዩ ስብሰባዎች የሚተላለፉ ውሳኔዎችን አፈጻጸም መከታተል፣ • በየትምህርት ሰዓቱ መጀመሪያና መጨረሻ ከተማሪዎች ጋር ውይይት ማድረግ፣ • ከተማሪዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ መስጠት፣ መታረም መስተካከል ያለበት ነገር ሲገኝ ማረምና ማስተካከል፣ • ተማሪዎች የሚሰሯቸውን አሳይመንቶችና ፕሮጀክቶች ወቅታቸውን ጠብቀው መፈጸማቸውን ማረጋገጥ፣ • የፈተና ኮሚቴ ማዋቀር፣ • የሚሰጡ ፈተናዎች በሙሉ ተገቢነታቸወን ማረጋገጥ፣ • የመምህራን ምዘናና ግምገማ ማከናውንና ውጤቱን በወቅቱ ማሳወቅ፣
  • 7. 2. አስተዳደርና ፋይናንስ • በእዚህ ዋና ክፍል ውስጥ አራት ንዑሳን ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ እነሱም፡- – ገቢ ማሰባሰብ – ግዥ መፈጸም – የተለያዩ ክፍያዎችን መክፈል – ለተሰሩ ስራዎች ሪፖርት ማቅረብ
  • 8. 1. ገቢ ማሰባሰብ • ይህ ክፍል ስድስት ንዑሳን ተግባራትን የያዘ ነው፡፡ እነሱም • ክፍያ ያለባቸው ተማሪዎችን መለየት • አዲስ የገቡ ተማሪዎች በሙሉ ያለባቸወን የመጀመሪያ ሴሚስተር ክፍያ እንዲከፍሉ ማድረግ • ነባር ተማሪዎች ያለባቸውን ቀሪ የትምህርት ክፍያ እንዲከፍሉ ማድርግ • የጥናትና ምርምር ስራ ግማሽ ክፍያ እንዲከፈል ማድረግ • ከዳግም ፈተና ገቢ መሰብሰብ • ከሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ገቢ መሰብሰብ ናቸው፡፡
  • 9. 2. ግዥ መፈጸም • የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ • የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
  • 10. 3. የተለያዩ ክፍያዎች • የአስተዳደር ሰራተኞች ደመወዝ • የመምህራን ደመወዝ • የስልክና ኢንተርኤት አገልግሎት ክፍያ • ውሎ አበል • ትራንስፖርት • የጉልበት ሰራተኛ • የፈታኞች ክፍያ • የኳሊቲ አሹራንስና ዋና ስራ አስኪያጅ
  • 11. 4. ለተሰሩ ስራዎች ሪፖርት ማቅረብ • የገቢ አሰባሰብ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ሪፖርት ማቅረብ • በየወሩ የሚወጡ ወጪዎች በተያዘላቸው ዕቅድ መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ ግብረ-መልስ ማቅረብ
  • 12. ክፍል ሁለት የሚከናወኑ ተግባራትና የተያዘላቸው በጀት • መደበኛ እና የሩብ ዓመት ስብሰባዎችን ማድረግ – በሩብ ዓመቱ 5 ጊዜ ስብሰባዎች ይደረጋሉ ለእያንዳንዳቸው 400 ብር የሻይ ቡና ወጪ ተይዟ፡፡ በመሆኑም 400*5=2000 – በተለያዩ ዘርፎች የአጫጭር ስልጣና መርሃ-ግብሮችን ማስጀምር፡፡ 1*2500=2500 ለማስታወቂያና ለትራንስፖርት – የተማሪዎች ኦርጅናል ዶክመንት ማሳተም 419*150 = 62850 – ለፕሮፖዛል ድፌንስ መርሃ ግብር ሻይ ቡና በጥቅል 5000 – በአካባቢያችን ከሚገኙ አቻ ተቋማት ጋር ግንኙነት መፍጠር (የልምድ ልውውጥ) 2*10000 = 20000 • ድምር 92350
  • 13. የቀጠለ … • በተለያዩ ርዕሶች ላይ ጥናት ማድረግ 4*25000=10000 • ችግር ፈቺ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን ማከናወን 1*20000= 20000 • ለተለያዩ ተቋማት ስልጠና መስጠጥ (የሒሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በአመራር ወዘተ) 2*10000= 20000 • ሦስተኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ሸንጎ ማድረግ 1*70000= 70000 • የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ 35300 • የጽዳት ዕቃዎች ግዥ 8000 • ድምር 278300
  • 14. የተለያዩ ክፍያዎች • የአስተዳደር ሰራተኝች ደመወዝ 3* 46998.40= 140995.20 • የስልክና ኢንተርኤት አገልግሎት ክፍያ 3* 3650 = 10950 • የመምህራን ደመወዝ 13*4*4*4*375 = 312000 • ውሎ አበል = 40000 • ትራንስፖርት = 3000 • የጉልበት ሰራተኛ = 2000 • የፈታኞች ክፍያ 24*200 = 4800 • የኳሊቲ አሹራንስና ዋና ስራ አስኪያጅ 3*26000 = 78000 • የቤት ከራይ = 252450 – ድምር = 844195.20
  • 15. ገቢ ማሰባሰብ • አዲስ የገቡ ተማሪዎች በሙሉ ያለባቸወን የመጀመሪያ ሴሚስተር ክፍያ እንዲከፍሉ ማድረግ = 439312. 50 (ቀሪ ክፍያ) • የጥናትና ምርምር ስራ ግማሽ ክፍያ እንዲከፈል ማድረግ 199*5000= 995000 • ከዳግም ፈተና የሚሰበሰብ 20*1000 = 20000 • የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ 169*300= 50700 • የሁለተኛ ሴሚስተር ክፍያን ማሰባሰብ 169*6.5750= 823875 • ከኦሪጅናል የትምህርት ማስረጃ የሚሰበሰብ 419*750 = 314250 • ድምር 2203825 •
  • 16. ማጠቃለያ • በሩብ ዓመቱ ይሰበሰባል ተብሎ በእቅድ የተያዘ ብር 2643137.50 (ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ አርባ ሦስት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ብር 50%) • የሩብ ዓመቱ ጠቅላላ ወጪ ብር 1214845 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ አስራ አራት ሺህ ስምንት መቶ አርባ አምስት ብር) • መጠባበቂያ ብር 50000 (ሀምሳ ሺህ ብር) • ከወጪ ቀሪ ይገኛል ተብሎ የተያዘ ብር 1378292.50 (አንድ ሚሊዮን ሦስት መቶ ሰባ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ብር 50%) ይሆናል፡፡