SlideShare ist ein Scribd-Unternehmen logo
1 von 18
የደ/ማርቆስ ከተማ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ
ኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መድረክ
1. መግቢያ
ታሪካዊቷና ጥንታዊቷ ከተማ ደብረማርቆስ የበርካታ ፀጋዎች ባለቤት
ብትሆንም ያላትን ሀብትና የመልማት ዕድል በአግባቡ ሳትጠቀምበት
በርካታ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከተማችን ምንም እንኳን የበርካታ ፀጋዎች
ባለቤት ብንሆንም ፀጋዎችን አውጥቶ ለመጠቀም የሚስችል ምቹ ሁኔታ
ባለመፈጠሩ ምክንያት የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴሰሰችን እጅግ ደካማ
ሆኖ ቆይተል፡፡
በከተማችን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጅማሮው ከ2003 ዓ.ም ወዲህ
ቢሆንም በነበሩ ስርዓት ወለድ የተንዛዛ ቢሮክራሲ እና አስተዳደራዊ
በደሎች የተነሳ ባለሀብቶች ተስፋ በመቁረጥ ከተማችንን ከማልማት ይልቅ
ወደ ሌሎች አካባቢዎች ሲያማትሩ ቆይተዋል፡፡
ይሁንም እንጅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለዘረርፉ በተሰጠው ከፍተኛ
ትኩረትየከተማችን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መነቃቃት እየታየበት
ይገኛል፡፡
በከተማችን ልዩልዩ ኢንዱስትሪዎች በተለያዩ ዘርፎች ቦታ
ተረክበው በእንቅስቃሴ ላይ ሲሆኑ ከእነዚህ እንዱስትሪዎች
መካከል 24ቱ ግንባታቸውን አጠናቀው ወደ ምርት ስራ የገቡ
ናቸው፡፡ አራት ኢንዱስትሪዎች ደግሞ በማሽን ተከላ ላይ ሲሆኑ
በቅርቡ ወደ ማምረት ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
አሁን አሁን በራሳቸው ተነሳሽነትም ይሁን በተሰሩ የፕሮሞሽን
ስራዎች ወደ ከተማችን ኢንቨስት ለማድረግ የሚመጡ
ባለሀብቶች ቁጥር እየተበራከተ መጥተል፡፡ ይህንን የባለሀብት
ፍሰት በአግባቡ ጥያቄውን መመለስ ከተቻለ ደብረ ማርቆስ
ከተማን የተሸለ ተመራጭና ተወዳዳሪ ማድረግ ይቻላል፡፡
ይህንን ታሳቢ በማድረግ መምሪያችን በአዲስ መደራጀቱን
ተከትሎ በአዲስ ስሜት ፕሮጀክቶችን ወደ አፈጻጸም
ከማስገባት እና መሰረተ ልማት እንዲሟላና የኢንዱስትሪ
ሽግግር ለማምጣት ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት ከመስራት
አንጻር የነበረው እንቅስቃሴ አበረታች ነበር፡፡
ዘርፉ ለከተማቸን ዕድገት የሚጫወተውን ቁልፍ ሚና
በመገንዘብና በክልሉ የተነደፉ ግቦችን ለማሳካት የ2015
እቅድን ሰፋ አድርጎ በማቀድ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡
ከተማችን በቅርቡ ወደ ሪጅኦ ፖሊታን ከተማ ማደጓን
ተከትሎ በደ/ማርቆስ ከተማ ዙሪያ የሚገኙ የወረዳ ቀበሌዎች
ከአነደድ ወረዳ የወቢ እነችፎ 34.84 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት፣
ወንጋ ንፋሳም 43.64 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት በአጠቃላይ
78.48 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት እንዲሁም ከጎዛምን ወረዳ የቦ
አርጀና 24.98 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት፣ ወንቃ 42.22 ስኩዌር
ኪ/ሜ ስፋት፣
• እነራታ 35.12 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት፣ ቀቢ 59.45 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት
በአጠቃላይ 161.75 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት የተካለለ ሲሆን የደ/ማርቆስ
ከተማ 52.35 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት የነበራት ሲሆን አሁን 292.57 ስኩዌር
ኪ/ሜ ሲሆን አሁን ላይ በርካታ ባለሀብቶች አዲስ ፕሮጀክት ቀርፀው ወደ
ከተማችን እየመጡ በመሆኑ የኢንቨስትመንት ቦታ ጥያቄ ለሚያቀርቡት
የተሻለ አገልግሎት እንድናቀርብ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡
• ስለሆነም የከተማችንን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ በሚፈለገው
ሁኔታ ለመምራትና በዘርፉ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍተታተ
በየጊዜው ከአጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ
ማዘጋጀት አስፈላጊ በመሆኑ ዛሬ በከተማችን እየተካሄደ ለሚገኘው የ
‘‘ኢትዮጵያ ታምርት’’ የንቅናቄ መድረክ ላይ ለምክክር ይሆን ዘንድ
ይህ የውይይት የመነሻ ፅሁፍ ተዘጋጅተል፡፡
የመድረኩ ዓላማ ፡-
• የከተማችንን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ በንቅናቄ
ለመምራት፤ በዘርፉ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን
ከሚመለከታቸው አጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር
በትብብር ለመፍታት፤ በኢንዱስትሪዎች መካከል
የእርስበእርስ የልምድ ክውውጥ እንዲኖር ዕድል
መፍጠር እንዲሁም በከተማችን በተለያዩ ዘርፎች
ኢንቨስት ለማድረግ ለጠየቁ ባለሃብቶች መሬት
በምናስተላልፍበት ወቅት ላይ በመሆናችን በቂ
መግባባት ላይ ለመድረስ እና የቀጣይ የስራ
አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ነው፡፡
ስለ ደብረማርቆስ ከተማ ኢንቨስትመንት በጥቂቱ
• ለግዙፍና ቀላል ኢንዱስትሪዎች ተመራጭ
እየሆነች የመጣችው ደብረ ማርቆስ ከተማ
በአፍሪካ ደረጃ ተጠቃሸ ከሆኑ ኢንዱስትሪዎች
የቅባት እህሎች፣ የዘይት ፋብሪካ፣ የዱቄት
ፋብሪካ፣ የግብርና ውጤቶችና ሌሎች
የኢንዱስተሪ ምርቶች ማዕከል እየሆነች የመጣች
ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የሚበረታቱ የተለያዩ
ተቋማት ግንባታ ማለትም የጤና እና የተለያዩ
የመሰረተ ልማት ስራዎች የከተማዋ የወደፊት
ውበቶች እና የመልማት አቅሟን የሚጎለብቱ
እምቅ ፀጋዎች ውስጥ ተጠቃሾች ናቸው፡፡
በከተማችን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የተጀመረው በ 2003
ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ፡
 በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከ110 በላይ ኢንዱስትሪዎች በተለያዩ
ዘርፎች ቦታ ተረክበው በእንቅስቃሴ ላይ ሲሆኑ ከእነዚህ
እንዱስትሪዎች መካከል
 24ቱ ግንባታቸውን አጠናቀው ወደ ምርት ስራ የገቡ
 4ቱ ኢንዱስትሪዎች ግንባታቸውን አጠናቀው ማሽን ተከላ ላይ
ያሉ
 16ቱ ግንባታቸውን አጠናቀው ማሽን ለማስገባት በዝግጅት ላይ
ያሉ
 46ቱ በግንባታ ላይ የሚገኙ
 20ዎቹ ደግሞ በቅድመ ግንባታ ላይ የሚገኙ ናቸው ፡፡
በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ መሬት የወሰዱ
ባለሃብቶች በዓ.ም ሲታይ
2
1
0
15
5
24
8
23
14
8
10
0
5
10
15
20
25
30
35
2003
ዓ.ም
2004
ዓ.ም
2005
ዓ.ም
2006
ዓ.ም
2007
ዓ.ም
2008
ዓ.ም
2009
ዓ.ም
2010
ዓ.ም
2011
ዓ.ም
2012
ዓ.ም
2013
ዓ.ም
2014
ዓ.ም
የባለሀብቱ ብዛት
በተገቢው ሁኔታ ወደ ስራ ባለመግባታቸው
የወሰዱትን መሬት የተነጠቁ ፕሮጀክቶች
የአዳዲስ ፕሮጀክቶችን መሬት ጥያቄ ለመመለስ
የተከናወኑ ተግባራት
• ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከተማችን ደብረ ማርቆስ ኢንቨስት
ለማድረግ ጥያቄ እያቀረበ ያለው ባለሀብት ቁጥር
እየተበራከተ በመምጣቱ ምክንያት በከተማችን
ተጨማሪ የኢንዱስትሪ ቦታዎችን በሳይት ፕላን ማካለል
በማስፈለጉ ፡-
ከ1200 ሄክታር በላይ መሬት በላይ እንዲካለል ተደርገል
ከዚህ ውስጥ ደግሞ 140 ሄክታር መሬት የካሳ ስሌቱ
ተጠናቅቆ ለባለሀብቶቹ ለማስተላለፍ ጥረት እየተደረገ
ይገኛል፡፡ ይህንን መሬት በማዘጋጀት ሂደት ውስጥ ከአርሶ
አደሮች እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር ከመመካከር ጀምሮ
በርካታ ውጣ ውረዶች ታልፈዋል፡፡
የመሬት ማስተላለፍ ስራችን የዘገየበት ምክንያት
ከዚህ በፊት የተላለፉ የኢንቨስትመንት ቦታዎች
በአግባቡ ወደ ተግባር አለመቀየራቸው፤
ከአርሶ አደሮች ጋር ለመተማመን የወሰደው ጊዜ
የአርሶ አደሩ መሬት በተለያዩ ደላሎች በተለያዬ
አግባብ ግብይት በመፈጸም አሁንም ዘርፉ ላይ
እንቅፋት እየሆኑ በመሆኑ (ክስ)
የካሳ ስሌቱ በሚፈለገው ፍጥነት ያለመጠናቀቅ
በባለ ድርሻ አካላት መካከል የነበረ መገፋፋት
ከመሬት ዝግጅት አንፃር የተከናወኑ ተግባራት
 በከተማችን በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመሰማራት
ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ፕሮጀክታቸው ተገምግመው
አልፈው መሬት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት 113
ባለሃብቶች 240.5ሄ/ር መሬት ካሳ ከፍለው ለመውሰድ
በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡
 ችግሮቻችንን ጎን ለጎን እየፈታን የተከለለው 140 ሄ/ር
መሬት ግን የካሳ ስሌቱ እንዲጠናቀቅ የተቋቋመው
ኮሚቴ ስራውን እያስኬደ ነው፤
ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ሁለገብ
ኢንዱስትሪ መንደሩ ለባለሃብቶች ተላልፎ ያለቀ
በመሆኑ ተጨማሪ በሳይት ፕላን አስደግፎ
አስረክቦናል፤
ከህጋዊ የመሬት ባለ ይዞታዎች ጋር በርካታ
መድረኮችን በመፍጠር የኢንቨስትመንት ልማቱ
እንዲቀጥል በቂ መግባባት መፍጠር ችለናል፡፡
ያጋጠሙ ችግሮች
የአርሶ አደሮች የእርስ በርስ የመሬት ይገባኛል ክርክሮች፤
አርሶ አደሩ ለልጆቹ የቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ የተገቢነት
ሁኔታ፤
ጥያቄዎች እስከ ፍርድ ቤት ድረስ የዘለቁ መሆናቸው፤
የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመፍታት የተሄደበት ርቀት
ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ድርሻቸውን ይወጡ ዘንድ
ተከታታይ መድረኮችን በመፍጠር ጥያቄዎችን
እንደተገቢነታቸው ለመመለስ ጥረት ተደርጉዋል፡፡
አሁን የደረስንበት አፈፃፀም
ለኢንቨስትመንት የሚውሉ መሬቶችን ለማልማት
ይቻል ዘንድ ከአርሶ አደሮች ጋር በቂ መግባባት ላይ
ደርሰናል፤
 የካሳ ግምት ስራን በአጠረ ጊዜ ውስጥ ለመፈጸም
የሚያስችል ስምሪት ተሰጥቶ ስራውን ማጠናቀቅ
ተችሏል፤
የኢንቨስትመንት ቦታ የሚተላለፍላቸውን ባለሃብቶች
የልየታ ስራ ተከናውኗል፤
ከባለሃብቱ ምን ይጠበቃል?
የካሳ ክፍያ ገንዘብ በወቅቱ ገቢ ማድረግ፤
መሬት የሚተላለፍላቸው አልሚ ባለሃብቶች
በውላቸው መሰረት ፈጥኖ ወደ ስራ መግባት፤
Ethiopia Tamrt Ppt.pptx

Weitere ähnliche Inhalte

Empfohlen

PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024Neil Kimberley
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at WorkGetSmarter
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...DevGAMM Conference
 
Empfohlen (20)

Skeleton Culture Code
Skeleton Culture CodeSkeleton Culture Code
Skeleton Culture Code
 
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
PEPSICO Presentation to CAGNY Conference Feb 2024
 
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
 
ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
 
Ethiopia Tamrt Ppt.pptx

  • 1. የደ/ማርቆስ ከተማ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መድረክ
  • 2. 1. መግቢያ ታሪካዊቷና ጥንታዊቷ ከተማ ደብረማርቆስ የበርካታ ፀጋዎች ባለቤት ብትሆንም ያላትን ሀብትና የመልማት ዕድል በአግባቡ ሳትጠቀምበት በርካታ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከተማችን ምንም እንኳን የበርካታ ፀጋዎች ባለቤት ብንሆንም ፀጋዎችን አውጥቶ ለመጠቀም የሚስችል ምቹ ሁኔታ ባለመፈጠሩ ምክንያት የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴሰሰችን እጅግ ደካማ ሆኖ ቆይተል፡፡ በከተማችን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጅማሮው ከ2003 ዓ.ም ወዲህ ቢሆንም በነበሩ ስርዓት ወለድ የተንዛዛ ቢሮክራሲ እና አስተዳደራዊ በደሎች የተነሳ ባለሀብቶች ተስፋ በመቁረጥ ከተማችንን ከማልማት ይልቅ ወደ ሌሎች አካባቢዎች ሲያማትሩ ቆይተዋል፡፡ ይሁንም እንጅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለዘረርፉ በተሰጠው ከፍተኛ ትኩረትየከተማችን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መነቃቃት እየታየበት ይገኛል፡፡
  • 3. በከተማችን ልዩልዩ ኢንዱስትሪዎች በተለያዩ ዘርፎች ቦታ ተረክበው በእንቅስቃሴ ላይ ሲሆኑ ከእነዚህ እንዱስትሪዎች መካከል 24ቱ ግንባታቸውን አጠናቀው ወደ ምርት ስራ የገቡ ናቸው፡፡ አራት ኢንዱስትሪዎች ደግሞ በማሽን ተከላ ላይ ሲሆኑ በቅርቡ ወደ ማምረት ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አሁን አሁን በራሳቸው ተነሳሽነትም ይሁን በተሰሩ የፕሮሞሽን ስራዎች ወደ ከተማችን ኢንቨስት ለማድረግ የሚመጡ ባለሀብቶች ቁጥር እየተበራከተ መጥተል፡፡ ይህንን የባለሀብት ፍሰት በአግባቡ ጥያቄውን መመለስ ከተቻለ ደብረ ማርቆስ ከተማን የተሸለ ተመራጭና ተወዳዳሪ ማድረግ ይቻላል፡፡
  • 4. ይህንን ታሳቢ በማድረግ መምሪያችን በአዲስ መደራጀቱን ተከትሎ በአዲስ ስሜት ፕሮጀክቶችን ወደ አፈጻጸም ከማስገባት እና መሰረተ ልማት እንዲሟላና የኢንዱስትሪ ሽግግር ለማምጣት ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት ከመስራት አንጻር የነበረው እንቅስቃሴ አበረታች ነበር፡፡ ዘርፉ ለከተማቸን ዕድገት የሚጫወተውን ቁልፍ ሚና በመገንዘብና በክልሉ የተነደፉ ግቦችን ለማሳካት የ2015 እቅድን ሰፋ አድርጎ በማቀድ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ ከተማችን በቅርቡ ወደ ሪጅኦ ፖሊታን ከተማ ማደጓን ተከትሎ በደ/ማርቆስ ከተማ ዙሪያ የሚገኙ የወረዳ ቀበሌዎች ከአነደድ ወረዳ የወቢ እነችፎ 34.84 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት፣ ወንጋ ንፋሳም 43.64 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት በአጠቃላይ 78.48 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት እንዲሁም ከጎዛምን ወረዳ የቦ አርጀና 24.98 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት፣ ወንቃ 42.22 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት፣
  • 5. • እነራታ 35.12 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት፣ ቀቢ 59.45 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት በአጠቃላይ 161.75 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት የተካለለ ሲሆን የደ/ማርቆስ ከተማ 52.35 ስኩዌር ኪ/ሜ ስፋት የነበራት ሲሆን አሁን 292.57 ስኩዌር ኪ/ሜ ሲሆን አሁን ላይ በርካታ ባለሀብቶች አዲስ ፕሮጀክት ቀርፀው ወደ ከተማችን እየመጡ በመሆኑ የኢንቨስትመንት ቦታ ጥያቄ ለሚያቀርቡት የተሻለ አገልግሎት እንድናቀርብ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ • ስለሆነም የከተማችንን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ በሚፈለገው ሁኔታ ለመምራትና በዘርፉ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍተታተ በየጊዜው ከአጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ማዘጋጀት አስፈላጊ በመሆኑ ዛሬ በከተማችን እየተካሄደ ለሚገኘው የ ‘‘ኢትዮጵያ ታምርት’’ የንቅናቄ መድረክ ላይ ለምክክር ይሆን ዘንድ ይህ የውይይት የመነሻ ፅሁፍ ተዘጋጅተል፡፡
  • 6. የመድረኩ ዓላማ ፡- • የከተማችንን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ በንቅናቄ ለመምራት፤ በዘርፉ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ከሚመለከታቸው አጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር ለመፍታት፤ በኢንዱስትሪዎች መካከል የእርስበእርስ የልምድ ክውውጥ እንዲኖር ዕድል መፍጠር እንዲሁም በከተማችን በተለያዩ ዘርፎች ኢንቨስት ለማድረግ ለጠየቁ ባለሃብቶች መሬት በምናስተላልፍበት ወቅት ላይ በመሆናችን በቂ መግባባት ላይ ለመድረስ እና የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ነው፡፡
  • 7. ስለ ደብረማርቆስ ከተማ ኢንቨስትመንት በጥቂቱ • ለግዙፍና ቀላል ኢንዱስትሪዎች ተመራጭ እየሆነች የመጣችው ደብረ ማርቆስ ከተማ በአፍሪካ ደረጃ ተጠቃሸ ከሆኑ ኢንዱስትሪዎች የቅባት እህሎች፣ የዘይት ፋብሪካ፣ የዱቄት ፋብሪካ፣ የግብርና ውጤቶችና ሌሎች የኢንዱስተሪ ምርቶች ማዕከል እየሆነች የመጣች ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የሚበረታቱ የተለያዩ ተቋማት ግንባታ ማለትም የጤና እና የተለያዩ የመሰረተ ልማት ስራዎች የከተማዋ የወደፊት ውበቶች እና የመልማት አቅሟን የሚጎለብቱ እምቅ ፀጋዎች ውስጥ ተጠቃሾች ናቸው፡፡
  • 8. በከተማችን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የተጀመረው በ 2003 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ፡  በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከ110 በላይ ኢንዱስትሪዎች በተለያዩ ዘርፎች ቦታ ተረክበው በእንቅስቃሴ ላይ ሲሆኑ ከእነዚህ እንዱስትሪዎች መካከል  24ቱ ግንባታቸውን አጠናቀው ወደ ምርት ስራ የገቡ  4ቱ ኢንዱስትሪዎች ግንባታቸውን አጠናቀው ማሽን ተከላ ላይ ያሉ  16ቱ ግንባታቸውን አጠናቀው ማሽን ለማስገባት በዝግጅት ላይ ያሉ  46ቱ በግንባታ ላይ የሚገኙ  20ዎቹ ደግሞ በቅድመ ግንባታ ላይ የሚገኙ ናቸው ፡፡
  • 9. በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ መሬት የወሰዱ ባለሃብቶች በዓ.ም ሲታይ 2 1 0 15 5 24 8 23 14 8 10 0 5 10 15 20 25 30 35 2003 ዓ.ም 2004 ዓ.ም 2005 ዓ.ም 2006 ዓ.ም 2007 ዓ.ም 2008 ዓ.ም 2009 ዓ.ም 2010 ዓ.ም 2011 ዓ.ም 2012 ዓ.ም 2013 ዓ.ም 2014 ዓ.ም የባለሀብቱ ብዛት
  • 10. በተገቢው ሁኔታ ወደ ስራ ባለመግባታቸው የወሰዱትን መሬት የተነጠቁ ፕሮጀክቶች
  • 11. የአዳዲስ ፕሮጀክቶችን መሬት ጥያቄ ለመመለስ የተከናወኑ ተግባራት • ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከተማችን ደብረ ማርቆስ ኢንቨስት ለማድረግ ጥያቄ እያቀረበ ያለው ባለሀብት ቁጥር እየተበራከተ በመምጣቱ ምክንያት በከተማችን ተጨማሪ የኢንዱስትሪ ቦታዎችን በሳይት ፕላን ማካለል በማስፈለጉ ፡- ከ1200 ሄክታር በላይ መሬት በላይ እንዲካለል ተደርገል ከዚህ ውስጥ ደግሞ 140 ሄክታር መሬት የካሳ ስሌቱ ተጠናቅቆ ለባለሀብቶቹ ለማስተላለፍ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ይህንን መሬት በማዘጋጀት ሂደት ውስጥ ከአርሶ አደሮች እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር ከመመካከር ጀምሮ በርካታ ውጣ ውረዶች ታልፈዋል፡፡
  • 12. የመሬት ማስተላለፍ ስራችን የዘገየበት ምክንያት ከዚህ በፊት የተላለፉ የኢንቨስትመንት ቦታዎች በአግባቡ ወደ ተግባር አለመቀየራቸው፤ ከአርሶ አደሮች ጋር ለመተማመን የወሰደው ጊዜ የአርሶ አደሩ መሬት በተለያዩ ደላሎች በተለያዬ አግባብ ግብይት በመፈጸም አሁንም ዘርፉ ላይ እንቅፋት እየሆኑ በመሆኑ (ክስ) የካሳ ስሌቱ በሚፈለገው ፍጥነት ያለመጠናቀቅ በባለ ድርሻ አካላት መካከል የነበረ መገፋፋት
  • 13. ከመሬት ዝግጅት አንፃር የተከናወኑ ተግባራት  በከተማችን በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመሰማራት ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ፕሮጀክታቸው ተገምግመው አልፈው መሬት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት 113 ባለሃብቶች 240.5ሄ/ር መሬት ካሳ ከፍለው ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡  ችግሮቻችንን ጎን ለጎን እየፈታን የተከለለው 140 ሄ/ር መሬት ግን የካሳ ስሌቱ እንዲጠናቀቅ የተቋቋመው ኮሚቴ ስራውን እያስኬደ ነው፤
  • 14. ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ሁለገብ ኢንዱስትሪ መንደሩ ለባለሃብቶች ተላልፎ ያለቀ በመሆኑ ተጨማሪ በሳይት ፕላን አስደግፎ አስረክቦናል፤ ከህጋዊ የመሬት ባለ ይዞታዎች ጋር በርካታ መድረኮችን በመፍጠር የኢንቨስትመንት ልማቱ እንዲቀጥል በቂ መግባባት መፍጠር ችለናል፡፡
  • 15. ያጋጠሙ ችግሮች የአርሶ አደሮች የእርስ በርስ የመሬት ይገባኛል ክርክሮች፤ አርሶ አደሩ ለልጆቹ የቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ የተገቢነት ሁኔታ፤ ጥያቄዎች እስከ ፍርድ ቤት ድረስ የዘለቁ መሆናቸው፤ የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመፍታት የተሄደበት ርቀት ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ድርሻቸውን ይወጡ ዘንድ ተከታታይ መድረኮችን በመፍጠር ጥያቄዎችን እንደተገቢነታቸው ለመመለስ ጥረት ተደርጉዋል፡፡
  • 16. አሁን የደረስንበት አፈፃፀም ለኢንቨስትመንት የሚውሉ መሬቶችን ለማልማት ይቻል ዘንድ ከአርሶ አደሮች ጋር በቂ መግባባት ላይ ደርሰናል፤  የካሳ ግምት ስራን በአጠረ ጊዜ ውስጥ ለመፈጸም የሚያስችል ስምሪት ተሰጥቶ ስራውን ማጠናቀቅ ተችሏል፤ የኢንቨስትመንት ቦታ የሚተላለፍላቸውን ባለሃብቶች የልየታ ስራ ተከናውኗል፤
  • 17. ከባለሃብቱ ምን ይጠበቃል? የካሳ ክፍያ ገንዘብ በወቅቱ ገቢ ማድረግ፤ መሬት የሚተላለፍላቸው አልሚ ባለሃብቶች በውላቸው መሰረት ፈጥኖ ወደ ስራ መግባት፤