SlideShare ist ein Scribd-Unternehmen logo
1 von 10
Downloaden Sie, um offline zu lesen
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
1
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
በቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከልበቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከልበቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከልበቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል
የግብርናና የሥነ- ምግብ ምርምር ቤተ-ሙከራዎች የሥራ ሂደት
የላብራቶሪየላብራቶሪየላብራቶሪየላብራቶሪ ማደራጀትማደራጀትማደራጀትማደራጀት ሪፖርትሪፖርትሪፖርትሪፖርት
አብርሃ ገብረጊዮርጊስአብርሃ ገብረጊዮርጊስአብርሃ ገብረጊዮርጊስአብርሃ ገብረጊዮርጊስ
ሰኔ 2008 ዓ/ምሰኔ 2008 ዓ/ምሰኔ 2008 ዓ/ምሰኔ 2008 ዓ/ም
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
2
የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከሚገኙት 17 ማዕከላት አንዱ ሲሆን ማዕከሉ የስንዴ
ምርምርን በብሑራዊ ደረጃ ያስተባብራል፡፡ የቁ/ግ/ም/ማዕከል ላለፉት 50 ዓመታት ከባቢያዊ፤ ክልላዊ እንዲሁም ሃገራዊ የግብርና
ችግሮችን በመለየትና መፍትሄ በመስጠት በተለይም በስንዴ ላይ የሚያደርገውን የምርምር ሥራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጠናከረ ችግር ፈቺ
ቴክኖሎጂዎችን በማውጣት ለአርሶ አደሩ በማስተዋወቅ የሰብል ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ ያለ ማዕከል
ነው፡፡ የምርምር ውጤቶች የበለጠ ጥራታቸውን እንዲጠብቁና ተአማኒነት እንዲኖራቸው የቤተ-ሙከራዎች መጠናከር የሚኖረው
አስተዋጽዖ ከፍተኛ በመሆኑ በምርምር ማዕከሉ የኬሚስትሪ፣ የሥነ-ምግብ፣ የዘር ጥራት፣ የማይክሮባዮሎጂ ላብራቶሪዎች ይገኛሉ፡፡
ከእነዚህ ላብራቶሪዎች መካከል የኬሚስትሪ ላብራቶሪ በአፈር፣ እጽዋትና ውሃ ትንተና ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ሲሆን የላብራቶሪውን
ሁለንተናዊ አቅም አደራጅቶ በልዩ ልዩ ኬሚካላዊና ፊዚካላዊ ባሕርያት ጥናት ላይ አቅም እንዲኖረው ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት ሲደረግ
ቆይቷል፡፡
በላቦራቶሪ ውስጥ የሚሠሩትን የትንተናና የምርምር ሥራዎች ጥራት ባላቸውና አለም አቀፋዊ እውቅና በተሰጣቸው ስታንዳርዶች
አማካይነት መከናወን እንዳለባቸው ይታወቃል፡፡ ይህ ስታንዳርድ በላብራቶሪ መሣሪያዎች ትክክለኛ የመለካት አቅም፣ የባለሙያዎች በዘርፉ
የሚኖራቸው ቴክኒካል ብቃት፣ የላብራቶሪ ፋሲሊቲው ምቹነት፣ የትንተና ማከናወኛ ሜትዶች የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት መቻል፣
ወ.ዘ.ተ. መሠረታዊ መርሆዎች ላይ የሚመሠረት ሲሆን በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተጀመረው የማጠናከሪያ ሥራዎች
በሌሎች ምርምር ማዕከላት ላይ እየተመዘገ ያለው ውጤት በጥሩ ምሳሌነት የሚጠቀስ ነው፡፡ በዚህም መሰረት በቁሉምሳ ግብርና ምርምር
ማዕከል የሚገኙት ቤተ-ሙከራዎች ከቅርብ ጊዜ ጀምረው በ አይ ኤስ ኦ 17025 የላቦራቶሪ ጥራት መርሆዎች አማካይነት ሥራዎችን
ተከትለው መሥራት ጀምረዋል፡፡ በተለይም በማዕከሉ የሚገኘውን የኬሚስትሪ ላቦራቶሪ በፊት ከነበረው አደረጃጀትና የአሠራር ሁኔታ
በማሻሻል የቤተ- ሙከራው ሙሉ እድሳት ተከናውኗል፡፡ የኬሚስትሪ ቤተ- ሙከራ የወለል፤ የግድግዳ፤ የቤንች፤ የቢሮ፤ የጣራ ወዘተ…‹
እድሳት የተደረገለት ሲሆን በውስጡ የተለያዩ ክፍሎችን እንዲይዝ ተደርጓል፡፡ ለምሳሌ የሚዛን ክፍል፤ የላቦራቶሪ ዕቃዎች ማስቀመጫ
ክፍል፤ የሚኒ ኬሚካሎች ማስቀመጫ ክፍል፤ የሰራተኞች ቢሮ፤ የፊዩም ሁድ ክፍል ወዘተ…‹አጠቃልሎ የያዘ ቤተ- ሙከራ ነው፡፡ ከዚህም
በተጨማሪ በአፈር ውስጥ የሚገኙትን ንጥረ ነገሮች ለማወቅ የሚያስችሉ መሳርያዎችን ማለትም ፡-
‖ ዩ ቪ ቪስ ስፔክትሮፎቶሜትር (UV-VIS-Spectrophotometer )
‖ ፍሌም ፎቶሜትር (Automatic Flame Photometer)
‖ አቶሚክ አብዞርፕሽን ስፔክትሮፎቶሜትር (Atomic Absorption Spectrophotometer)
‖ ዳይጀሽን ዲስቲሌሽን ሲስተም ወዘተ…‹መሳርያዎች ይገኙበታል፡፡
ከዚህም በተጨማሪም በቅርቡ ቤተ-ሙከራው የሚከተሉት አዳዲስ የላቦራቶሪ ቤንቾች በቃሊቲ ኮንስትራክሽን ድርጅት አማካይነት
ተገጥሞለታል (ዝርዝሩን በሠንጠረዥ 1 ላይ ይመልከቱ)፡፡
‖ 15 የተለያየ ዳይመንሽን ያላቸው የላቦራቶሪ ቤንቾች
‖ 25 ቤዝ ካቢኔትስ
‖ 9 ስቶሬጅ ካቢኔትስ
‖ 2 ዋይት ቦርድ ተንቀሳቃሽ
‖ 2 ላቦራቶሪ ትሮይሊስ
‖ 1 ኢመርጀንሲ ሻወር
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
3
አይ ኤስ ኦአይ ኤስ ኦአይ ኤስ ኦአይ ኤስ ኦ 17025 በተመለከተበተመለከተበተመለከተበተመለከተ
በኬሚስትሪ ቤተ-ሙከራ የሚሠሩትን የትንተና ስራዎች በ አይ ኤስ ኦ 17025 የላቦራቶሪ ስታንዳርድ መሠረት የመተግበር እንቅስቃሴ
ጀምሯል፡፡ የሚከተሉት ዋና ዋና ተግባራት በዚህ ውስጥ ተካትተዋል፡
‖ የላቦራቶሪ መሣርያዎች ካሊብሬትድ ተደርገዋል
‖ የዶኩሜንቴሽን ሥራዎች (አስፈላጊ ሰነዶች ተዘጋጅተው ሥራ ላይ እንዲውሉ ተደርጓል)
‖ በላብራቶሪዎች መካከል የናሙና ቅብብሎሽና የውጤት ደረጃን ማነጻጸር ሥራዎች መተግበር ጀምረዋል (Interlaboratory
Comparison)
‖ በላቦራቶሪ የሚሠሩ አጠቃላይ የስታንዳርድ ሥራዎችን በተመለከተም ከአፍሪካ ኳሊቲ ኮንሳልቲንግ ፊርም በመጡት ባለሙያዎች
የዳሰሳ ጥናት ተደርጎላቸው ጠንካራና ደካማ ጎኖች ተለይቷል፤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበትም የውይይት መድረክ ተዘጋጅቶ
አስፈላጊ ማስተካከያዎች የሚደረጉበት ሁኔታ ላይ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡
በአጠቃላይ በቁሉምሳ ማዕከል የሚገኙት የግብርናና የሥነ-ምግብ ምርምር ቤተ-ሙከራዎች ለምርምር ሥራው የሚያደርጉት
አስተዋፅኦ ከፍተኛ ሲሆን በየጊዜው ያሉባቸውን ጉድለቶች እያዩና እየለዩ የተጠቃሚዎችን ፍላጎት በሟሟላት ወደ ፊት የቤተ-
ሙከራዎች የልህቀት ማዕከል እንዲሆን ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካለት ጋር ጠንክረው የሚሠሩ ይሆናል፡፡ በተለይ የኬሚስትሪና
የሥነ-ምግብ ላቦራቶሪዎች አዳዲስና ዘመናዊ መሣሪያዎችን የያዙ በመሆናቸው ምርምር ማዕከሉ በቤተ- ሙከራ የትንተና ዘርፍና
የብርዕና አገዳ ሰብሎች የላብራቶሪ ምርምር ተግባራት የልህቀት ማዕከል ለመሆን ጠንክሮ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
4
Table 1. Laboratory benches cabinates installed at the Chemistry Lab by KCMPF
No Description(all materials dimension, L*W*H) Unit Qty Location
1 Lab bench wall stand (275*80*90 m) PCS 2 Balance room (1), instrument room (1)
2 Lab bench wall stand (200*75*90 m) PCS 3 Balance room(1), main lab(2)
3 Lab bench wall stand (180*80*90 m) PCS 1 Balance room
4 Lab bench wall stand (250*80*90 m) PCS 1 Instrument room
5 Lab bench wall stand (300*75*90 m) PCS 1 Instrument room
6 Lab bench wall stand (500*75*90 m) PCS 1 Main lab
7 Lab bench wall stand (430*80*90 m) PCS 1 Main lab
8 Lab bench wall stand (380*90*90 m) PCS 2 Main lab
9 Lab bench wall stand (470*75*90 m) PCS 1 Main lab
10 Lab bench wall stand (240*75*90 m) PCS 2 Main lab(2)
11 Lab bench wall stand (230*75*90 m) PCS - -
12 Lab bench wall stand (270*80*90 m) PCS - -
13 Lab bench wall stand (280*80*90 m) PCS - -
14 Base cabinet (900*600*600 mm) PCS 14 Chem lab
15 Base cabinet (1350*600*600 mm) PCS 2 Chem lab
16 Base cabinet (450*600*600 mm) PCS 9 Chem lab
17 Storage cabinet (0.80*0.40*2.00 m) PCS 3 Chem lab(2), nutrition lab(1)
18 Storage cabinet (1.20*0.40*2.00 m) PCS 4 Chem lab(1), nutrition lab(3)
19 Storage cabinet (1.50*0.40*2.00 m) PCS 2 Chem lab
20 White board movable PCS 2 Chem lab(1) Nutrition lab (1)
21 Emergency shower and eye wash bowl (world class) PCS 1 Chem lab
22 Lab trollys PCS 2 Chem lab
ስዕልስዕልስዕልስዕል 1፡፡፡፡ የላብራቶሪ መግቢያ ስፍራ
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
5
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
6
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
7
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
8
INSTRUMENTS AT THE NUTRITIONAL AND FOOD SCIENCE LABORATORY
1. FOSS Infrared 1241 grain analyzer (with flour Module) Analysis options Required for Crop
Parameters measured .
The facility could be calibrated for more testing (paste, liquids, etc);
FOSS 1241 is used as standard equipment at USDA-GIPSA and
many other developed countries Wheat flour (flour module) Protein,
ash; moisture; wet gluten; water absorption; color Durum wheat
Protein; moisture Durum flour moisture; Ash ,Small Grain Package ,A
Barley malt Protein; moisture Soybean Oil; protein; moisture Corn/maize Oil;
protein; moisture Rice package A, Rice brown ,rice milled, Triticale II, Protein; moisture .
2. Glutomatic system; (Includes Glutomatic 2200; Gluten Index Centrifuge 2015; Glutork 2020)
Measures gluten content(wet and dry) of dough from whole wheat flour or extracted flour . It has three
separate testing for wet and dry gluten and gluten index; takes longer time for each test
3. Perten Falling Number 1500 Measures the alpha amylase activity in wheat (amount of sprouted grain
and thus of yeast enzyme activity) Sensitive and need proper attention
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
9
4. Single Kernel Characterization System (SKCS) hardness/softness classification; grain uniformity;
Moisture, diameter; weight ,Wheat and barley grains
5. Chopin CD1 laboratory mill Estimate milling characteristics (extraction rate, wheat behavior during
the milling process); simulates the main phases of an industrial mill; Up to 30 milling operations per
day without heating (tempering devices)
6. Bran finisher Optimize your test milling processes and get higher extraction rate (up to 5% more
flour); Retrieve important components from the outer edge of the grain (enzymes, minerals) miller
የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት
10
7. Chopin CD2 laboratory mill Gives representative semolina from durum wheat. All grain quality
facilities will be installed and the initial training were provided for NIR (Near infrared spectroscopy) or
grain analyzer and all miller type and other facilities will be installed in the future.
8. Perten laboratory mill 120 with mill feeder
Milling of whole wheat for analysis (grounding of samples with up to 25% moisture

Weitere ähnliche Inhalte

Mehr von Ethiopian Institute of Agricultural Research

Mehr von Ethiopian Institute of Agricultural Research (13)

Thematic Area: Food science nutrition in EIAR
Thematic Area: Food science nutrition in EIARThematic Area: Food science nutrition in EIAR
Thematic Area: Food science nutrition in EIAR
 
Thematic area: Agricultural chemistry research
Thematic area: Agricultural chemistry researchThematic area: Agricultural chemistry research
Thematic area: Agricultural chemistry research
 
Research Focus and Capacity Building Plan of EIAR
Research Focus and Capacity Building Plan of EIARResearch Focus and Capacity Building Plan of EIAR
Research Focus and Capacity Building Plan of EIAR
 
Equipment Maintenance @ Assosa
Equipment Maintenance @ AssosaEquipment Maintenance @ Assosa
Equipment Maintenance @ Assosa
 
Training Report
Training ReportTraining Report
Training Report
 
Eiar researhcers+assistants
Eiar researhcers+assistantsEiar researhcers+assistants
Eiar researhcers+assistants
 
Anrld act summary
Anrld act summaryAnrld act summary
Anrld act summary
 
Eiar dow final report
Eiar dow final reportEiar dow final report
Eiar dow final report
 
ANRLD_2007 projects description
ANRLD_2007 projects descriptionANRLD_2007 projects description
ANRLD_2007 projects description
 
Eiar labs 2006-ec
Eiar labs 2006-ecEiar labs 2006-ec
Eiar labs 2006-ec
 
Chemistry Laboratory in Kulumsa Agricultural Research Center
Chemistry Laboratory in Kulumsa Agricultural Research CenterChemistry Laboratory in Kulumsa Agricultural Research Center
Chemistry Laboratory in Kulumsa Agricultural Research Center
 
Ambo Plant Protection Research Laboratory Under Progress
Ambo Plant Protection Research Laboratory Under ProgressAmbo Plant Protection Research Laboratory Under Progress
Ambo Plant Protection Research Laboratory Under Progress
 
EIAR Labs Quality Policy
EIAR Labs Quality PolicyEIAR Labs Quality Policy
EIAR Labs Quality Policy
 

Renovation of Kulumsa Research Lab

  • 1. የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት 1 የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትየኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከልበቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከልበቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከልበቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የግብርናና የሥነ- ምግብ ምርምር ቤተ-ሙከራዎች የሥራ ሂደት የላብራቶሪየላብራቶሪየላብራቶሪየላብራቶሪ ማደራጀትማደራጀትማደራጀትማደራጀት ሪፖርትሪፖርትሪፖርትሪፖርት አብርሃ ገብረጊዮርጊስአብርሃ ገብረጊዮርጊስአብርሃ ገብረጊዮርጊስአብርሃ ገብረጊዮርጊስ ሰኔ 2008 ዓ/ምሰኔ 2008 ዓ/ምሰኔ 2008 ዓ/ምሰኔ 2008 ዓ/ም
  • 2. የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት 2 የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከሚገኙት 17 ማዕከላት አንዱ ሲሆን ማዕከሉ የስንዴ ምርምርን በብሑራዊ ደረጃ ያስተባብራል፡፡ የቁ/ግ/ም/ማዕከል ላለፉት 50 ዓመታት ከባቢያዊ፤ ክልላዊ እንዲሁም ሃገራዊ የግብርና ችግሮችን በመለየትና መፍትሄ በመስጠት በተለይም በስንዴ ላይ የሚያደርገውን የምርምር ሥራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጠናከረ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን በማውጣት ለአርሶ አደሩ በማስተዋወቅ የሰብል ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ ያለ ማዕከል ነው፡፡ የምርምር ውጤቶች የበለጠ ጥራታቸውን እንዲጠብቁና ተአማኒነት እንዲኖራቸው የቤተ-ሙከራዎች መጠናከር የሚኖረው አስተዋጽዖ ከፍተኛ በመሆኑ በምርምር ማዕከሉ የኬሚስትሪ፣ የሥነ-ምግብ፣ የዘር ጥራት፣ የማይክሮባዮሎጂ ላብራቶሪዎች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ላብራቶሪዎች መካከል የኬሚስትሪ ላብራቶሪ በአፈር፣ እጽዋትና ውሃ ትንተና ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ሲሆን የላብራቶሪውን ሁለንተናዊ አቅም አደራጅቶ በልዩ ልዩ ኬሚካላዊና ፊዚካላዊ ባሕርያት ጥናት ላይ አቅም እንዲኖረው ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል፡፡ በላቦራቶሪ ውስጥ የሚሠሩትን የትንተናና የምርምር ሥራዎች ጥራት ባላቸውና አለም አቀፋዊ እውቅና በተሰጣቸው ስታንዳርዶች አማካይነት መከናወን እንዳለባቸው ይታወቃል፡፡ ይህ ስታንዳርድ በላብራቶሪ መሣሪያዎች ትክክለኛ የመለካት አቅም፣ የባለሙያዎች በዘርፉ የሚኖራቸው ቴክኒካል ብቃት፣ የላብራቶሪ ፋሲሊቲው ምቹነት፣ የትንተና ማከናወኛ ሜትዶች የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት መቻል፣ ወ.ዘ.ተ. መሠረታዊ መርሆዎች ላይ የሚመሠረት ሲሆን በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተጀመረው የማጠናከሪያ ሥራዎች በሌሎች ምርምር ማዕከላት ላይ እየተመዘገ ያለው ውጤት በጥሩ ምሳሌነት የሚጠቀስ ነው፡፡ በዚህም መሰረት በቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የሚገኙት ቤተ-ሙከራዎች ከቅርብ ጊዜ ጀምረው በ አይ ኤስ ኦ 17025 የላቦራቶሪ ጥራት መርሆዎች አማካይነት ሥራዎችን ተከትለው መሥራት ጀምረዋል፡፡ በተለይም በማዕከሉ የሚገኘውን የኬሚስትሪ ላቦራቶሪ በፊት ከነበረው አደረጃጀትና የአሠራር ሁኔታ በማሻሻል የቤተ- ሙከራው ሙሉ እድሳት ተከናውኗል፡፡ የኬሚስትሪ ቤተ- ሙከራ የወለል፤ የግድግዳ፤ የቤንች፤ የቢሮ፤ የጣራ ወዘተ…‹ እድሳት የተደረገለት ሲሆን በውስጡ የተለያዩ ክፍሎችን እንዲይዝ ተደርጓል፡፡ ለምሳሌ የሚዛን ክፍል፤ የላቦራቶሪ ዕቃዎች ማስቀመጫ ክፍል፤ የሚኒ ኬሚካሎች ማስቀመጫ ክፍል፤ የሰራተኞች ቢሮ፤ የፊዩም ሁድ ክፍል ወዘተ…‹አጠቃልሎ የያዘ ቤተ- ሙከራ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በአፈር ውስጥ የሚገኙትን ንጥረ ነገሮች ለማወቅ የሚያስችሉ መሳርያዎችን ማለትም ፡- ‖ ዩ ቪ ቪስ ስፔክትሮፎቶሜትር (UV-VIS-Spectrophotometer ) ‖ ፍሌም ፎቶሜትር (Automatic Flame Photometer) ‖ አቶሚክ አብዞርፕሽን ስፔክትሮፎቶሜትር (Atomic Absorption Spectrophotometer) ‖ ዳይጀሽን ዲስቲሌሽን ሲስተም ወዘተ…‹መሳርያዎች ይገኙበታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪም በቅርቡ ቤተ-ሙከራው የሚከተሉት አዳዲስ የላቦራቶሪ ቤንቾች በቃሊቲ ኮንስትራክሽን ድርጅት አማካይነት ተገጥሞለታል (ዝርዝሩን በሠንጠረዥ 1 ላይ ይመልከቱ)፡፡ ‖ 15 የተለያየ ዳይመንሽን ያላቸው የላቦራቶሪ ቤንቾች ‖ 25 ቤዝ ካቢኔትስ ‖ 9 ስቶሬጅ ካቢኔትስ ‖ 2 ዋይት ቦርድ ተንቀሳቃሽ ‖ 2 ላቦራቶሪ ትሮይሊስ ‖ 1 ኢመርጀንሲ ሻወር
  • 3. የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት 3 አይ ኤስ ኦአይ ኤስ ኦአይ ኤስ ኦአይ ኤስ ኦ 17025 በተመለከተበተመለከተበተመለከተበተመለከተ በኬሚስትሪ ቤተ-ሙከራ የሚሠሩትን የትንተና ስራዎች በ አይ ኤስ ኦ 17025 የላቦራቶሪ ስታንዳርድ መሠረት የመተግበር እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የሚከተሉት ዋና ዋና ተግባራት በዚህ ውስጥ ተካትተዋል፡ ‖ የላቦራቶሪ መሣርያዎች ካሊብሬትድ ተደርገዋል ‖ የዶኩሜንቴሽን ሥራዎች (አስፈላጊ ሰነዶች ተዘጋጅተው ሥራ ላይ እንዲውሉ ተደርጓል) ‖ በላብራቶሪዎች መካከል የናሙና ቅብብሎሽና የውጤት ደረጃን ማነጻጸር ሥራዎች መተግበር ጀምረዋል (Interlaboratory Comparison) ‖ በላቦራቶሪ የሚሠሩ አጠቃላይ የስታንዳርድ ሥራዎችን በተመለከተም ከአፍሪካ ኳሊቲ ኮንሳልቲንግ ፊርም በመጡት ባለሙያዎች የዳሰሳ ጥናት ተደርጎላቸው ጠንካራና ደካማ ጎኖች ተለይቷል፤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበትም የውይይት መድረክ ተዘጋጅቶ አስፈላጊ ማስተካከያዎች የሚደረጉበት ሁኔታ ላይ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ በአጠቃላይ በቁሉምሳ ማዕከል የሚገኙት የግብርናና የሥነ-ምግብ ምርምር ቤተ-ሙከራዎች ለምርምር ሥራው የሚያደርጉት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ሲሆን በየጊዜው ያሉባቸውን ጉድለቶች እያዩና እየለዩ የተጠቃሚዎችን ፍላጎት በሟሟላት ወደ ፊት የቤተ- ሙከራዎች የልህቀት ማዕከል እንዲሆን ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካለት ጋር ጠንክረው የሚሠሩ ይሆናል፡፡ በተለይ የኬሚስትሪና የሥነ-ምግብ ላቦራቶሪዎች አዳዲስና ዘመናዊ መሣሪያዎችን የያዙ በመሆናቸው ምርምር ማዕከሉ በቤተ- ሙከራ የትንተና ዘርፍና የብርዕና አገዳ ሰብሎች የላብራቶሪ ምርምር ተግባራት የልህቀት ማዕከል ለመሆን ጠንክሮ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡
  • 4. የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት 4 Table 1. Laboratory benches cabinates installed at the Chemistry Lab by KCMPF No Description(all materials dimension, L*W*H) Unit Qty Location 1 Lab bench wall stand (275*80*90 m) PCS 2 Balance room (1), instrument room (1) 2 Lab bench wall stand (200*75*90 m) PCS 3 Balance room(1), main lab(2) 3 Lab bench wall stand (180*80*90 m) PCS 1 Balance room 4 Lab bench wall stand (250*80*90 m) PCS 1 Instrument room 5 Lab bench wall stand (300*75*90 m) PCS 1 Instrument room 6 Lab bench wall stand (500*75*90 m) PCS 1 Main lab 7 Lab bench wall stand (430*80*90 m) PCS 1 Main lab 8 Lab bench wall stand (380*90*90 m) PCS 2 Main lab 9 Lab bench wall stand (470*75*90 m) PCS 1 Main lab 10 Lab bench wall stand (240*75*90 m) PCS 2 Main lab(2) 11 Lab bench wall stand (230*75*90 m) PCS - - 12 Lab bench wall stand (270*80*90 m) PCS - - 13 Lab bench wall stand (280*80*90 m) PCS - - 14 Base cabinet (900*600*600 mm) PCS 14 Chem lab 15 Base cabinet (1350*600*600 mm) PCS 2 Chem lab 16 Base cabinet (450*600*600 mm) PCS 9 Chem lab 17 Storage cabinet (0.80*0.40*2.00 m) PCS 3 Chem lab(2), nutrition lab(1) 18 Storage cabinet (1.20*0.40*2.00 m) PCS 4 Chem lab(1), nutrition lab(3) 19 Storage cabinet (1.50*0.40*2.00 m) PCS 2 Chem lab 20 White board movable PCS 2 Chem lab(1) Nutrition lab (1) 21 Emergency shower and eye wash bowl (world class) PCS 1 Chem lab 22 Lab trollys PCS 2 Chem lab ስዕልስዕልስዕልስዕል 1፡፡፡፡ የላብራቶሪ መግቢያ ስፍራ
  • 8. የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት 8 INSTRUMENTS AT THE NUTRITIONAL AND FOOD SCIENCE LABORATORY 1. FOSS Infrared 1241 grain analyzer (with flour Module) Analysis options Required for Crop Parameters measured . The facility could be calibrated for more testing (paste, liquids, etc); FOSS 1241 is used as standard equipment at USDA-GIPSA and many other developed countries Wheat flour (flour module) Protein, ash; moisture; wet gluten; water absorption; color Durum wheat Protein; moisture Durum flour moisture; Ash ,Small Grain Package ,A Barley malt Protein; moisture Soybean Oil; protein; moisture Corn/maize Oil; protein; moisture Rice package A, Rice brown ,rice milled, Triticale II, Protein; moisture . 2. Glutomatic system; (Includes Glutomatic 2200; Gluten Index Centrifuge 2015; Glutork 2020) Measures gluten content(wet and dry) of dough from whole wheat flour or extracted flour . It has three separate testing for wet and dry gluten and gluten index; takes longer time for each test 3. Perten Falling Number 1500 Measures the alpha amylase activity in wheat (amount of sprouted grain and thus of yeast enzyme activity) Sensitive and need proper attention
  • 9. የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት 9 4. Single Kernel Characterization System (SKCS) hardness/softness classification; grain uniformity; Moisture, diameter; weight ,Wheat and barley grains 5. Chopin CD1 laboratory mill Estimate milling characteristics (extraction rate, wheat behavior during the milling process); simulates the main phases of an industrial mill; Up to 30 milling operations per day without heating (tempering devices) 6. Bran finisher Optimize your test milling processes and get higher extraction rate (up to 5% more flour); Retrieve important components from the outer edge of the grain (enzymes, minerals) miller
  • 10. የግ/ሥ/ም/ቤተ-ሙከራዎች የስራ ሂደት 10 7. Chopin CD2 laboratory mill Gives representative semolina from durum wheat. All grain quality facilities will be installed and the initial training were provided for NIR (Near infrared spectroscopy) or grain analyzer and all miller type and other facilities will be installed in the future. 8. Perten laboratory mill 120 with mill feeder Milling of whole wheat for analysis (grounding of samples with up to 25% moisture