SlideShare a Scribd company logo
1 of 7
Download to read offline
የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በመስጠት የኢትዮጵያ ሲቪሌ ማህበረሰብ ዴርጅቶች
ሚና እና አስተዋፅኦ


1   መግቢያ
የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ስንሌ የህግ አገሌግልት ያሇምንም ክፍያ ወይም ቅናሽ በሆነ ክፍያ በመዯበኛው
ዋጋ አገሌግልቱን ሇማግኘት ሇማይችለ ሰዎች ወይም ተቋማት የሚቀርብበትን ማንኛውም ሁኔታ
ያካትታሌ፡፡ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሚቀርብበት አመክንዮ ከተሇያዩ ነገር ግን ተዯጋጋፉና ተዯራራቢ
የሆኑ መነሻ ሃሳቦች ይመነጫሌ፡፡ ከነዙህም ውስጥ የህግ የበሊይነትን፣ መሌካም አስተዲዯርን፣ ሰብአዊ
መብቶችን ማጠናከር ወይም ዜቅተኛ የኤኮኖሚ አቅም ያሊቸውን የህብረተሰብ ክፍልች ከማብቃት እና
ከዴህነት ቅነሳ ጋር የተያያዘት ይጠቀሳለ፡፡ ከማህበራዊ ፖሉሲና ከማብቃት አንፃር የህግ ዴጋፍ
አገሌግልት በአንዴ ማህብረሰብ ውስት አስፇሊጊውን አገሌግልት ሇመስጠት አቅም ያሇው የፍትህ ስርዓት
ሇመፍጠር እና እኩሌነትና ፍትህን ሇማስፇን ወሳኝ የሆነና በህግ እውቅና የተሰጠው ማህበራዊ
አገሌግልት ተዯርጎ ይታያሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ከሰብአዊ መብቶች ምሌከታ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት
ሇሁለም መብቶች መተግበር ያሇው ወሳኝ ሚና ብዘም የሚያከራክር አይዯሇም፡፡ ምንም እንኳን በዓሇም
አቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ሰነድች ሊይ በቀጥታ እውቅና የተሰጠው ባይሆንም የህግ ዴጋፍ
አገሌግልት የሰብአዊ መብት መሰረት እውቅና ከተሰጣቸው ፍትህ የማግኘት መብት፣ የተከሰሱ ሰዎች
መብቶች እና በህግ ፉት አኩሌ ሆኖ የመታየት መብት ይመነጫሌ፡፡

ከሰብአዊ መብቶች ምሌከታ አንፃር የህግ ዴጋፍ አገሌግልት አስፇሊጊነት ዴርብ መሰረት አሇው፡፡
እነዙህም የህግ አገሌግልት የማግኘት መብት በራሱ እና የህግ አገሌግልት ሽፊንና ተዯራሽነት ሇላልች
መብቶች አተገባበር ያሇው እንዯምታ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ከሊይ እንዯተገሇጸው እውቅና ከተሰጣቸው
ፍትህ የማግኘት መብት፣ የተከሰሱ ሰዎች መብቶች እና በህግ ፉት አኩሌ ሆኖ የመታየት መብት
ይመነጫሌ፡፡ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት የነዙህ መብቶች ወሳኝ አካሌ ሆኖ ተቀምጧሌ፡፡ በተጨማሪም
የህግ ዴጋፍ አገሌግልት አስፇሊጊነት ሇሁለም እውቅና የተሰጣቸው ሰብአዊ መብቶች ተፇፃሚነት እና
ጥሰት ሲከሰት መፍትሄ ሇማግኘት ከሚጫወተው ሚና ጋር ይያያዚሌ፡፡ ከአንዴ መብት የሚመነጩ
ጥያቄዎች ምሊሽ የሚያገኙበት ስርዓት ተዯራሽ እስካሌሆነ ዴረስ ሇመብቱ የተሰጠው እውቅና ትርጉም
አሌባ ይሆናሌ፡፡

ይህ አጭር ጽሁፍ በተሇይ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት
አሰጣጥ የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና ሊይ ሉያሳዴር የሚችሇው ተጽእኖ ሊይ በማተኮር የህግ ዴጋፍ
አገሌግልት በመስጠት የኢትዮጵያ ሲቪሌ ማህበረሰብ ዴርጅቶች ሚና እና አስተዋፅኦን የተመሇከቱ
ነጥቦችን ያነሳሌ፡፡


2   ከአዋጁ በፉት
የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ከመውጣቱ በፉት የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በመስጠት
የኢትዮጵያ ሲቪሌ ማህበረሰብ ዴርጅቶች ሚና እና አስተዋፅኦ ታሪክ የሚጀምረው የህግ ትምህርትና
ስሌጠና እና አገሌግልት አሰጣጥ ሙያዊ ገጽታ ከመያዘ ጋር ተያይዝ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ ጠበቆች በፍትህ
ስርዓቱና በህዜቡ መካከሌ የግንኙነት መስመር ሆነው የማገሌገሌ ሚና እንዱይዘ በማዴረጉ የህግ ሙያ

Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: gmgiorgis@gmail.com                              Page 1
እንዯማህበራዊ አገሌግልት ታይቶ የሙያው ባሇቤቶች አገሌግልታቸውን ሇዴሃው የማህበረሰብ ክፍሌ
እና ሇተጠቂዎች የማቅረብ ግዳታ እንዱጣሌባቸው ምክንያት ሆኗሌ፡፡ ይሁን እንጂ የህግ ባለሙያዎች
ነፃ የህግ አገሌግልት የሚሰጡበት አግባብ የበሇጠ ተቀባይነት ያገኘው የኢትዮጵያ ጠበቆች ማህበር
ከቋቋሙ ጋር ተያይኦ ነው፡፡ የጠበቆች ማህበር ሇህግ ዴጋፍ አገሌግልት ተቋማዊ መአቀፍ ከመስጠት
ባሇፇ በሥነ-ምግባር ዯንቦች ውስጥ በማካተት አገሇግልቱ እንዯ ግዳታ መዯበኛ እውቅና እንዱሰጠው
አዴርጓሌ፡፡

ይሁን እንጂ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና ተጠናክሮ የወጣው ከ1983 ዓ.ም.
ጀምሮ ከተካሄዯው የዳሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጋር ተያይዝ የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማትን እንቅስቃሴ
የሚመሇከተው የህግ መአቀፍ ከተሻሻሇ በኋሊ ነው፡፡ በዙያን ጊዛ ‹አዴቮኬሲ ኤን.ጂ.ኦ.› የሚባለ አዲዱስ
የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማት መፇጠራቸው እና የሙያ ማህበራት ትኩረታቸውን ከማህበራት አሌፎ
በህዜባዊ ጉዲዮች ሊይ ማዴረግ ጀመሩ፡፡ እነዙህ ዴርጅቶች ህዜባዊ አገሌግልትን ማእከሊዊ አዴርገው
የሚንቀሳቀሱና የተገፈ፣ የተገሇለና የተጨቆኑ የማህበረሰብ ክፍልችን ጥቅም ሇማስጠበቅ የሚሰሩ
መሆናቸው ከቀዯሙት ሌዩ ያዯርጋቸዋሌ፡፡ ከነዙህ መያድች ውስጥ ጥቂቶቹ ይህንን ዓሊማቸውን
ሇማስፇፀም የመረጡት መንገዴ ዴሆች ህግን እና የህግ ተቋማትን በመጠቀም ሇችግራቸው መፍትሄ
ሇማግኘት እና ኑሮዋቸውን ሇማሻሻሌ እንዲይችለ ዯንቃራ የሆኑ ጉዲዮችን ማስወገዴ ነበር፡፡ በዙህም
መሰረት ዴርጅቶቹ በጊዛው ፇር ቀዲጅ የነበሩ መሰረታዊ የህግ እውቀት የማሰራጨት፣ ማህበረሰባዊ
አቅም የመገንባት፣ በህግ ሙያ ውስጥ ህዜባዊ አገሌግልትና በጎ ፇቃዯኝነትን የማስፊፊት ስራዎችን
ሰርተዋሌ፡፡ ይህ ሂዯት በርካቶችን ያሳተፇ መሆኑ እንዯተጠበቀ ሆኖ እንዯ ‹አክሽን የባሇሙያዎች
ማህበር ሇህዜብ› ያለ መያድች የሲቪሌ ማህበረሰብ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት እንዱሰማራ የማዴረግ
ወሳኝ ሚና ተጫውተዋሌ፡፡ የኋሊ ኋሊ ‹አዴቮኬሲ ሊይሰንስ› የተባሇ የፇቃዴ አይነት ጠበቆችን
ሇመቆጣጠር በወጣው ህግ ውስጥ ሲካተት በህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና ራሱን
ችል ህጋዊ እውቅና አገኘ፡፡

እስከ ቅርብ ጊዛ ዴረስ ሇተሇያዩ የማህበረሰብ ክፍልች፣ በተሇያዩ የህግ ጉዲዮች ዘሪያ ወይም በአጠቃሊይ
ሇዴሆች የህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሚሰጡ መያድች ቁጥር በርካታ ነበር፡፡ ከነዙህም ውስጥ ጎሌተው
ይታዩ የነበሩትን ሇመጠቆም ያህሌ የሚከተለት ሉነሱ ይችሊለ፡ -

   –   በአፍሪካ የሕፃናት ፖሉሲ ፎረም (ኤ.ሲ.ፒ.ኤፍ.) የህፃናት የህግ ከሇሊ ማዕከሌ (ሲ.ኤሌ.ፒ.ሲ.)
       ሇወጣት ጥፊተኞች እና ሇህፃናት የወንጀሌ ተጠቂዎች በአዱስ አበባ እና በስምንት የክሌሌ
       ከተሞች ይሰጥ የነበረው የህግ መረጃ፣ ምክርና ጥብቅና አገሇግልት፤

   –   በኢትዮጵያ የህግ ባሇሙያ ሴቶች ማህበር (ኢውሊ) ፆታን መሰረት ያዯረገ ጥቃት ሇዯረሰባቸው
       ሴቶችና ህፃናት በአዱስ አበባ፣ አዲማ፣ ዴሬዲዋ፣ ሃዋሳ፣ ጋምቤሊ፣ አሶሳና ባህርዲር ከተሞች
       ይሰጥ የነበረው የህግ መረጃ፣ ምክርና ጥብቅና አገሇግልት፤

   –   አክሽን የባሇሙያዎች ማህበር ሇህዜብ በአዱስ አበባ፣ ባህርዲር፣ ሃዋሳ፣ ዴሬዲዋ፣ ጅማ፣ ሃረር፣
       አዲማ፣ አሰሊ እና ዯብረብርሃን ከተሞች ሇተሇያዩ የማህበረሰብ ክፍልች ይሰጥ የነበረው ዗ርፇ
       ብዘ የህግ አገሌግልት፤

   –   አንፕካን ኢትዮጵያ በአዱስ አበባ፣ በአማራ ክሌሌ ሰሜን ወል እና ሰሜን ጎንዯር ዝኖች
       እንዱሁም በኦሮሚያ ክሌሌ ሰሜን ሸዋ ዝን የሚያቀርበው የምክር፣ የህክምና እና የህግ ዴጋፍ
       አገሌግልት፡፡



Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: gmgiorgis@gmail.com                                     Page 2
በነዙህ ዴርጅቶች በተሰጠው የህግ ዴጋፍ አገሌግልት አማካኝነት የህግ ስርአቱን መዴረስ የቻለ
ተጠቃሚዎች ቁጥር አነስተኛ የሚባሌ አሌነበረም፡፡ ሇአብነት ያህሌ እ.ኤ.አ. ከ1996 እስከ 2007 ባለት
አመታት በኢትዮጵያ የህግ ባሇሙያ ሴቶች ማህበር በመሊው ኢትዮጵያ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ያገኙ
ተጠቃሚዎች ቁጥር ወዯ 70,000 ይጠጋሌ፡፡ በተመሳሳይ መሌኩ አክሽን የባሇሙያዎች ማህበር ሇህዜብ
እ.ኤ.አ. ከ2000 እስከ 2007 ባለት አመታት ከተሇያዩ አጋር አካሊት ጋር በመተባበር በአጠቃሊይ
20,951 ተጠቃሚዎችን ሇመዴረስ ችሎሌ፡፡

    ዴርጅት                      ተጠቃሚዎች             የተጠቃሚዎች ቁጥር (እ.ኤ.አ. 2007)
ኤ.ፒ.ኤ.ፒ.    ዴሆች                                                      7,226
አንፕካን-ኢ     የጥቃት ሰሇባ የሆኑና ተጋሊጭ ህፃናት                                    663
ኤ.ሲ.ፒ.ኤፍ.   በማረሚያ ቤት የሚገኙ እና የጥቃት ሰሇባ የሆኑ ህፃናት                       4,123
ኢውሊ         የፆታ ጥቃት ሰሇባ የሆኑ ሴቶችና ህፃናት                               18,013
ዴምር                                                                 30,025
ምንጭ: የዴርጅቶቹ የ2007 ዓ.ም. አመታዊ ሪፖረቶች (የሲቪሌ ማህበራት (መያድች) ሇአገራችን
      እዴገት ያበረከቱት ጉሌህ አስተዋጽዖና አጋርነት በሚሌ በሲቪሌ ማህበረሰብ ግብረኃይሌ
      እ.ኤ.አ. በ2010 ዓ.ም. ከወጣ ሪፖርት የተወሰዯ)

እ.ኤ.አ. በኑቬምበር 2007 ሇተሇያዩ ተጋሊጭ የማህበረሰብ ክፍልች ነፃ የህግ አገሌግልት የሚሰተጡ
ዴርጅቶች የራሳቸውን የሪፇራሌና የቅንጅት ኔትዎርክ መስርተዋሌ፡፡ የተዚማጅ አገሌግልት ሰጭ
ተቋማት እና የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ተቋማት ማውጫም በተመሳሳይ ጊዛ ታትሞ ተሰራጭቷሌ፡፡


3    በአዱሱ የህግ ማእቀፍ ውስጥ የሚነሱ ጭብጦች
የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ እና አዋጁን ተከትል የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት
ኤጀንሲ ያወጣቸው መመሪያዎች በኢትዮጵያ ሲቪሌ ማህበረሰብ ዗ርፍ በሚካሄደ የህግ ዴጋፍ
አገሌግልት መርሃግብሮች አሰራር ሊይ ወሳኝ ሉሆኑ የሚችለ ጭብጦችን የስነሳለ፡፡ ከነዙህም ውስጥ
ዋነኞቹ፡ - የህግ ዴጋፍ አገሌግልት አረዲዴ፣ የጠበቃ አበሌና ተያየዥ ወጭዎች አፇራረጅ (የዓሊማ
ማስፇፀሚያ ወይም አስተዲዯራዊ) እና የሪፇራሌ ኔትዎርክ ህጋዊ እውቅና ናቸው፡፡

የህግ ዴጋፍ አገሌግልት እንዯ ማህበራዊ አገሌግልት ወይስ እንዯ ሰብአዊ መብት ክንውን ሉታይ
ይገባሌ የሚሇው ጥያቄ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ከሚያስነሳቸው ጨብጦች ውስጥ
ይበሌጥ አንገብጋቢው ጉዲይ ነው፡፡ ምንም እንኳ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ከህክምና ጋር ሉነፃጸር
የሚችሌ የህግ አገሌግልት የማቅረብ ሂዯት ቢሆንም በአዋጁ አንቀጽ 14 (በ-ነ) ሊይ በተ዗ረ዗ሩት የበጎ
አዴራጎት ዓሊማዎች ውስጥ የሚወዴቅ ተዯርጎ ይታያሌ፡፡ በነዙህ ዓሊማዎች መሰማራት የሚችለት
የኢትዮጵያ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ብቻ በመሆናቸው የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭዎች
በሙለ የኢትዮጵያ ዴርጅቶችና ማህበራት እንዱሆኑ ህጋዊ ግዳታ ተጥልባቸዋሌ፡፡ የዙህ እንዯምታ
ዯግሞ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት የገቢያቸውን አስር በመቶ በሊይ ከውጭ ምንጮች
ማግኘት አይችለም ማሇት ነው፡፡

ላሊው በህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭዎች ሊይ ጫና ሉያሳዴር የሚችሇውና ይበሌጥ ተግባራዊ ገፅታ
ያሇው ጉዲይ ከህግ አገሌግልት ጋር የተያያዘ ወጭዎች እንዯ የዓሊማ ማስፇፀሚያ ወይም አስተዲዯራዊ
ወጭ የሚታዩበት አግባብ ነው፡፡ ከላልች ተነፃፃሪ አገሌግልቶች በተሇየ መሌኩ የህግ አገሌግልት
የግንባታ ወይም ገን዗ብ ሇተጠቃሚዎች የማስተሊሇፍ በህሪ የሇውም፡፡ ይሌቁንም ሇተጠቃሚዎች
የሚቀርበው የህግ ባሇሙያዎች እውቀትና ሌምዴ በቀጥታ አገሌግልት በመስጠት ወይም በተ዗ዋዋሪ
Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: gmgiorgis@gmail.com                                           Page 3
የማህበረሰብ መሰረታዊ የህግ አገሌግልት ሰጭዎችን በማሰሌጠን ነው፡፡ አገሌግልቱ በቀጥታ መቅረቡ
ከጉዲዩ ክብዯት፣ ከተጠቃሚው ሁኔታ ወይም ዜቅተኛ አቅርቦት ጋር እንዱሁም የበጎ ፇቃዴ አገሌግልት
ሌምዴ ውሱንነትና አስገዲጅ ነፃ የህግ አገሌግልትን የሚመሇከተው ህግ አፇፃጸም ሌሌ ከመሆኑ ጋር
በተያያዘ ምክንያቶች የግዴ ሲሆን የጠበቃ አበሌ ምክፇሌ የሚያስፇሌግበት ሁኔታ በተዯጋጋሚ
ይከሰታሌ፡፡ በተመሳሳይ የማህበረሰብ መሰረታዊ የህግ አገሌግልት ሰጭዎችን ሇማሰሌጠን እና
በማህበረሰቡ ውስጥ አገሌግልት እንዱሰጡ ሇመዯገፍ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃሌ፡፡ ስሇዙህ እነዙህ
ወጭዎች ሇ70/30 መመሪያ ዓሊማ እንዯ የዓሊማ ማስፇፀሚያ ወይም አስተዲዯራዊ ወጭ የሚታዩበት
አግባብ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ማቅረብ የሚቻሌበት ወይም የማይቻሌበት ሁኔታ ሉፇጥር ይችሊሌ፡፡

በመጨረሻ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ እና አዋጁን ተከትል የበጎ አዴራጎት
ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ያወጣው የሕብረቶች መመሪያ ሇሪፇራሌ ኔትዎርክ ቀጥተኛ እውቅና
አሇመስጠቱ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት ሊይ በተሇየ መሌኩ ተጽእኖ ያሳዴራሌ፡፡ የህግ
ዴጋፍ አገሌግልት በሁሇት ዯረጃዎች ተያያዥና ተዯጋጋፉ የሆኑ አገሌግልቶችን ያካተተ ኡዯት ተዯርጎ
ሉገሇጽ ይችሊሌ፡፡ በመጀመሪያ የህግ ዴጋፍ እንዯ ምክር፣ ሰነድችን ማ዗ጋጀት እና የጠበቃ ውክሌና ያለ
ሇእያንዲንደ ባሇጉዲይ ነባራዊ ሁኔታ እና ሇጉዲዩ ባህሪ የተሇዩ ሙያዊ አገሌግልቶችን ያካትታሌ፡፡ እነዙህ
አገሌግልቶች እያንዲንዲቸው የተሇየ እውቀትና ሌምዴ የሚጠይቁ በመሆናቸው እንዱሁም በአገሪቱ
ካሇው የባሇሙያ እጥረት አኳያ በአንዴ ዴርጅት ውስጥ ተሟሌተው የሚገኙበት ሁኔታ እምብዚም ነው፡፡
ስሇዙህም በህግ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት መካከሌ የሪፇራሌ ኔትዎርክ መፍጠር የግዴ ነው፡፡ በሁሇተኛ
ዯረጃ ዯግሞ የህግ አገሌግልት አንዴ ባሇጉዲይ ሉያገኛቸው ከሚገቡ አገሌግልቶች ውስጥ አንደ ብቻ
ነው፡፡ ሇአብነት አንዴ የወንጀሌ ዴርጊት ተጠቂ የስነ-አእምሮ፣ ማህበራዊ ወይም የህክምና አገሌግልት
ሉያስፇሌገው ይችሊሌ፡፡ ይህም ላሊ ተጨማሪ የሪፇራሌ ኔትዎረክ በተሇያዩ ዗ርፎች በሚንቀሳቀሱ
አገሌግልት ሰጭዎች መካከሌ እንዱፇጠር ምክንያት ይሆናሌ፡፡


4   ከአዋጁ በኋሊ/የአሁኑ ሁኔታ
የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 621/2009) የህግ ዴጋፍ አገሌግልት
በሚሰጡ ዴርጅቶችና ማህበራት ሊይ ከገን዗ብ ዴጋፍ ምንጮች እና በ዗ርፈ ከመሰማራት አኳያ ቀሊሌ
የማይባሌ ተጽእኖ አሳዴሯሌ፡፡ በአሁኑ ሰዓት የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በመስጠት ሊይ የሚገኙ የበጎ
አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ቁጥር ከግምት የሚገባ አይዯሇም፡፡ እነዙህም ቢሆኑ ያሊቸው የገን዗ብ
ምንጭ በዋነኝነት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢ.ሰ.መ.ኮ.) ብቻ ነው፡፡ ኢ.ሰ.መ.ኮ. ከአዋጁ
ተግባራዊ መሆን ተከትል የተፇጠረውን የፊይናንስ ክፍተት ሇመሸፇን ሇተወሰኑ የሲቪሌ ማህበረሰብ
ተቋማት እና በዩኒቨርሲቲዎች ሇተቋቋሙ ነፃ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ማእከሊት የገን዗ብ ዴጋፍ
በማዴረግ ሊይ ይገኛሌ፡፡


5   ማጠቃሇያ/የመፍትሄ ሃሳቦች
እነዙህ ጉዲዮች በአወንታዊ መሌኩ ካሌተፇቱ የሚኖራቸው ውጤት የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሽፊንን
የማጥበብ እና የሲቪሌ ማህበረሰቡ ከህግ ዴጋፍ አገሌግልት አሰጣጥ ራሱን እንዱያገሌ የማዴረግ ሉሆን
ይችሊሌ፡፡ አንዲንዴ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭዎች ትኩረታቸውን ወዯላልች ዗ርፎች ማዝራቸው፣
ህዜባዊ ጥቅሞችን ሇማስጠበቅ የሚካሄዴ የፍርዴ ቤት ሙግት በዴንገት ትኩረት መነሳቱ እና በስራ ሊይ
ያለትም መርሃግብሮች የትኩረት ወሰንና የአገሌግልት ሽፊን እየጠበበ መምጣቱ ሇዙህ አመሊካች
ይሆናለ፡፡ ምንም እንኳ እነዙህ እይታዎች ገን዗ብ ከውጭ ምንጮች ማግኘት አሇመቻለ ያመጣቸው


Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: gmgiorgis@gmail.com                                 Page 4
የአጭር ጊዛ ውጤቶች ሉሆኑ የሚችለ ቢሆንም በሲቪሌ ማህበረሰቡ ውስጥ የሚታየው ራስን
ከአገሌግልቱ የማግሇሌ አዜማሚያ የሚያጠራጥር አይዯሇም፡፡

የሚከተለት አማራጮች አሁን ባሇው የህግ መአቀፍ ውስጥ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት አሰጣጥ የሲቪሌ
ማህበረሰቡን ሚና ሇማጎሌበት እንዯሚያስችለ በማሰብ የቀረቡ ናቸው፡ -

   1. የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ቢያንስ ቢያንስ
      አገሌግልቱ በቀጥታ ሇተጠቃሚዎች በሚቀርብበት ጊዛ እንዯ ማህበራዊ አገሌግልት
      የሚታይበትን አግባብ ቢያጤን፤

   2. የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የዓሊማ ማስፇፀሚያና አስተዲዯራዊ ወጭዎች
      አመዲዯብ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ወጭዎችን ባህሪ ታሳቢ ያዯረገ የሚሆንበትን አግባብ
      ቢመሇከት፤

   3. የአውሮፓ ኮሚሽን የሲቪሌ ሶሳይቲ ፇንዴን እንዯሞዳሌ በመውሰዴ እንዯ ዩኒሴፍ፣ የአውሮፓ
      ህብረትና ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዱ. ያለ ዓሇም አቀፍ ተቋማት በሌማት ትብብር መአቀፍ የሚያዯርጉት
      የገን዗ብ ዴጋፍ እንዯ አገር ውስጥ የገን዗ብ ምንጭ የሚቆጠርበትን አግባብ በህግ ዴጋፍ
      አገሌግልት አሰጣጥ መተግበር፤

   4. እንዯ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ የፍትህ ሚኒሰቴር፣ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዲይ
      ሚኒሰቴር፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዲይ ሚኒስቴር እና ተነፃፃሪ የክሌሌ/ከተማ አስተዲዯር
      ተቋማትን ከውጭ ምንጮች ሇሚገኝ ዴጋፍ እንዯማስተሊሇፉያ መጠቀም (ሇአብነት የኢ.ሰ.መ.ኮ.
      በዱፕ ፕሮግራም ሇህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭዎች እያዯረገ ያሇውን ዴጋፍ መመሌከት
      ይቻሊሌ)፤ እና

   5. የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት መካከሌ
      እና ከላልች አገሌግልት ሰጭዎች ጋር የተፇጠሩ የሪፇራሌ ኔትዎረኮች በአዱሱ የህግ መአቀፍ
      ያሊቸውን እውቅና እና ሚና ግሌጽ ሇማዴረግ ቢችሌ፡፡


የማጣቀሻ ምንጮች
The following are some of the key references used in preparing this article.

   1. ACHPR, Principles and Guidelines on the Right to Fair Trial And Legal
      Assistance In Africa, 2001

   2. African [Banjul] Charter on Human and Peoples' Rights, adopted June 27, 1981,
      OAU Doc. CAB/LEG/67/3 rev. 5, 21 I.L.M. 58 (1982), entered into force Oct. 21,
      1986

   3. Alison Brewin and Kasari Govender, Rights-Based Legal Aid: Rebuilding BC’s
      Broken System, Canadian Center for Policy Alternatives, November 2010




Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: gmgiorgis@gmail.com                                                    Page 5
4. Commission on Legal Empowerment of the Poor, Making the Law Work for
      Everyone, Report of the Commission on Legal Empowerment of the Poor,
      Volume I, 2008

   5. Convention against Torture and Other Cruel, Inhuman or Degrading Treatment or
      Punishment, February 4, 1985

   6. Convention on the Elimination of All Forms of Discrimination against Women,
      adopted by the UN General Assembly on 18 December 1979 (resolution 34/180)
      and entered into force on 3 September 1981

   7. Convention on the Rights of the Child, adopted 20 Nov. 1989, GA Res. 44/25,
      44 UN GAOR Supp. (No. 49) at 165, UN Document A/44/736 (1989)

   8. Dakar Declaration and Recommendations (1999)

   9. David McQuoid - Mason, The Supply Side: The role of private lawyers and
      salaried lawyers in the provision of legal aid – some lessons from South Africa,
      Paper presented to the Lilongwe Conference on Legal Aid, November 2004

   10. Don Fleming, Legal aid and human rights, Paper presented to the International
       Legal Aid Group Conference, Antwerp, 6-8 June 2007

   11. FDRE Constitution

   12. Human Rights Committee, General Comment 12: Administration of Justice

   13. Human Rights Committee, General         comment    No.   18:   Non-discrimination,
       Thirty-seventh session, 1989

   14. Human Rights Committee, General comment No. 21:                 Article 10, Humane
       treatment of persons deprived of their liberty, Forty-fourth session, 1992

   15. Human Rights Committee, General Comment No. 8: Right to liberty and security
       of persons (Article 9), Sixteenth session, Office of the United Nations High
       Commissioner for Human Rights, Geneva, Switzerland, 1982

   16. International Covenant on Civil and Political Rights, 1966

   17. Lilongwe Declaration on Accessing Legal Aid in the Criminal Justice System in
       Africa (2004)

   18. Ministry of Justice, Criminal Justice Administration Policy, Adopted by the FDRE
       Council of Ministers, March 2011



Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: gmgiorgis@gmail.com                                                        Page 6
19. Open Society Justice Initiative, Community-based Paralegals: A Practitioner’s
       Guide, 2010

   20. Penal Reform in Africa: Index of Good Practices in Providing Legal Aid Services
       in the Criminal Justice System, Version 2, February 2006

   21. Proclamation No 25/1996, Federal Courts Proclamation

   22. Proclamation No. 210/2000, Establishment      of the Ethiopian Human Rights
       Commission

   23. Proclamation No. 621/2009, Charities and Societies Proclamation

   24. Proclamation No. 691/2010, Definition of Powers and Duties of the Executive
       Organs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia Proclamation

   25. Proclamation No.199/2000, Federal Court's Advocates Licensing and Registration
       Proclamation

   26. Richard J. Wilson, The Right to Legal Assistance in Civil and Criminal Cases in
       International Human Rights Law, Prepared for the National Legal Aid and
       Defender Association, February 5, 2002

   27. Stephen Golub, Forging the Future: Engaging Law Students and Young Lawyers
       in Public Service, Human Rights, and Poverty Alleviation, An Open Society
       Justice Initiative Issues Paper, January 2004

   28. Stephen Golub, Forging the Future: Engaging Law Students and Young Lawyers
       in Public Service, Human Rights, and Poverty Alleviation, An Open Society
       Justice Initiative Issues Paper, January 2004

   29. United Nations Declaration on the right and responsibility of individuals, groups
       and organs of society to promote and protect universally recognized human
       rights and fundamental freedoms on December 9, 1998

   30. UNODC, Hand Book on Improving Access to Legal Aid in Africa, 2011




Ghetnet Metiku Woldegiorgis

E-mail: gmgiorgis@gmail.com                                                       Page 7

More Related Content

More from Ghetnet Metiku

What is trafficking in persons (amharic)
What is trafficking in persons (amharic)What is trafficking in persons (amharic)
What is trafficking in persons (amharic)Ghetnet Metiku
 
What is trafficking in persons (english1)
What is trafficking in persons (english1)What is trafficking in persons (english1)
What is trafficking in persons (english1)Ghetnet Metiku
 
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)Ghetnet Metiku
 
The policy and legal framework on hiv may 2011
The policy and legal framework on hiv may 2011The policy and legal framework on hiv may 2011
The policy and legal framework on hiv may 2011Ghetnet Metiku
 
Notes on gbv & vawc january 2008
Notes on gbv & vawc january 2008Notes on gbv & vawc january 2008
Notes on gbv & vawc january 2008Ghetnet Metiku
 
Notes on disability in ethiopia january 2008
Notes on disability in ethiopia january 2008Notes on disability in ethiopia january 2008
Notes on disability in ethiopia january 2008Ghetnet Metiku
 
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization studyGhetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization studyGhetnet Metiku
 
Ethiopia conflict profile october 2010
Ethiopia conflict profile october 2010Ethiopia conflict profile october 2010
Ethiopia conflict profile october 2010Ghetnet Metiku
 
Cs regulation part ii ngo codes of conduct
Cs regulation part ii ngo codes of conductCs regulation part ii ngo codes of conduct
Cs regulation part ii ngo codes of conductGhetnet Metiku
 
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...Ghetnet Metiku
 
Cs regulation part i background on ngo accountability
Cs regulation part i background on ngo accountabilityCs regulation part i background on ngo accountability
Cs regulation part i background on ngo accountabilityGhetnet Metiku
 
Conceptual and methodological framework for human rights monitoring
Conceptual and methodological framework for human rights monitoringConceptual and methodological framework for human rights monitoring
Conceptual and methodological framework for human rights monitoringGhetnet Metiku
 
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...Ghetnet Metiku
 
Background document nhrm report
Background document nhrm reportBackground document nhrm report
Background document nhrm reportGhetnet Metiku
 
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopiaGhetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopiaGhetnet Metiku
 
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housingGhetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housingGhetnet Metiku
 

More from Ghetnet Metiku (16)

What is trafficking in persons (amharic)
What is trafficking in persons (amharic)What is trafficking in persons (amharic)
What is trafficking in persons (amharic)
 
What is trafficking in persons (english1)
What is trafficking in persons (english1)What is trafficking in persons (english1)
What is trafficking in persons (english1)
 
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
 
The policy and legal framework on hiv may 2011
The policy and legal framework on hiv may 2011The policy and legal framework on hiv may 2011
The policy and legal framework on hiv may 2011
 
Notes on gbv & vawc january 2008
Notes on gbv & vawc january 2008Notes on gbv & vawc january 2008
Notes on gbv & vawc january 2008
 
Notes on disability in ethiopia january 2008
Notes on disability in ethiopia january 2008Notes on disability in ethiopia january 2008
Notes on disability in ethiopia january 2008
 
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization studyGhetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
 
Ethiopia conflict profile october 2010
Ethiopia conflict profile october 2010Ethiopia conflict profile october 2010
Ethiopia conflict profile october 2010
 
Cs regulation part ii ngo codes of conduct
Cs regulation part ii ngo codes of conductCs regulation part ii ngo codes of conduct
Cs regulation part ii ngo codes of conduct
 
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
 
Cs regulation part i background on ngo accountability
Cs regulation part i background on ngo accountabilityCs regulation part i background on ngo accountability
Cs regulation part i background on ngo accountability
 
Conceptual and methodological framework for human rights monitoring
Conceptual and methodological framework for human rights monitoringConceptual and methodological framework for human rights monitoring
Conceptual and methodological framework for human rights monitoring
 
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
 
Background document nhrm report
Background document nhrm reportBackground document nhrm report
Background document nhrm report
 
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopiaGhetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
 
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housingGhetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
 

Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (amharic)

  • 1. የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በመስጠት የኢትዮጵያ ሲቪሌ ማህበረሰብ ዴርጅቶች ሚና እና አስተዋፅኦ 1 መግቢያ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ስንሌ የህግ አገሌግልት ያሇምንም ክፍያ ወይም ቅናሽ በሆነ ክፍያ በመዯበኛው ዋጋ አገሌግልቱን ሇማግኘት ሇማይችለ ሰዎች ወይም ተቋማት የሚቀርብበትን ማንኛውም ሁኔታ ያካትታሌ፡፡ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሚቀርብበት አመክንዮ ከተሇያዩ ነገር ግን ተዯጋጋፉና ተዯራራቢ የሆኑ መነሻ ሃሳቦች ይመነጫሌ፡፡ ከነዙህም ውስጥ የህግ የበሊይነትን፣ መሌካም አስተዲዯርን፣ ሰብአዊ መብቶችን ማጠናከር ወይም ዜቅተኛ የኤኮኖሚ አቅም ያሊቸውን የህብረተሰብ ክፍልች ከማብቃት እና ከዴህነት ቅነሳ ጋር የተያያዘት ይጠቀሳለ፡፡ ከማህበራዊ ፖሉሲና ከማብቃት አንፃር የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በአንዴ ማህብረሰብ ውስት አስፇሊጊውን አገሌግልት ሇመስጠት አቅም ያሇው የፍትህ ስርዓት ሇመፍጠር እና እኩሌነትና ፍትህን ሇማስፇን ወሳኝ የሆነና በህግ እውቅና የተሰጠው ማህበራዊ አገሌግልት ተዯርጎ ይታያሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ከሰብአዊ መብቶች ምሌከታ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሇሁለም መብቶች መተግበር ያሇው ወሳኝ ሚና ብዘም የሚያከራክር አይዯሇም፡፡ ምንም እንኳን በዓሇም አቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ሰነድች ሊይ በቀጥታ እውቅና የተሰጠው ባይሆንም የህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሰብአዊ መብት መሰረት እውቅና ከተሰጣቸው ፍትህ የማግኘት መብት፣ የተከሰሱ ሰዎች መብቶች እና በህግ ፉት አኩሌ ሆኖ የመታየት መብት ይመነጫሌ፡፡ ከሰብአዊ መብቶች ምሌከታ አንፃር የህግ ዴጋፍ አገሌግልት አስፇሊጊነት ዴርብ መሰረት አሇው፡፡ እነዙህም የህግ አገሌግልት የማግኘት መብት በራሱ እና የህግ አገሌግልት ሽፊንና ተዯራሽነት ሇላልች መብቶች አተገባበር ያሇው እንዯምታ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ከሊይ እንዯተገሇጸው እውቅና ከተሰጣቸው ፍትህ የማግኘት መብት፣ የተከሰሱ ሰዎች መብቶች እና በህግ ፉት አኩሌ ሆኖ የመታየት መብት ይመነጫሌ፡፡ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት የነዙህ መብቶች ወሳኝ አካሌ ሆኖ ተቀምጧሌ፡፡ በተጨማሪም የህግ ዴጋፍ አገሌግልት አስፇሊጊነት ሇሁለም እውቅና የተሰጣቸው ሰብአዊ መብቶች ተፇፃሚነት እና ጥሰት ሲከሰት መፍትሄ ሇማግኘት ከሚጫወተው ሚና ጋር ይያያዚሌ፡፡ ከአንዴ መብት የሚመነጩ ጥያቄዎች ምሊሽ የሚያገኙበት ስርዓት ተዯራሽ እስካሌሆነ ዴረስ ሇመብቱ የተሰጠው እውቅና ትርጉም አሌባ ይሆናሌ፡፡ ይህ አጭር ጽሁፍ በተሇይ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት አሰጣጥ የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና ሊይ ሉያሳዴር የሚችሇው ተጽእኖ ሊይ በማተኮር የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በመስጠት የኢትዮጵያ ሲቪሌ ማህበረሰብ ዴርጅቶች ሚና እና አስተዋፅኦን የተመሇከቱ ነጥቦችን ያነሳሌ፡፡ 2 ከአዋጁ በፉት የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ከመውጣቱ በፉት የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በመስጠት የኢትዮጵያ ሲቪሌ ማህበረሰብ ዴርጅቶች ሚና እና አስተዋፅኦ ታሪክ የሚጀምረው የህግ ትምህርትና ስሌጠና እና አገሌግልት አሰጣጥ ሙያዊ ገጽታ ከመያዘ ጋር ተያይዝ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ ጠበቆች በፍትህ ስርዓቱና በህዜቡ መካከሌ የግንኙነት መስመር ሆነው የማገሌገሌ ሚና እንዱይዘ በማዴረጉ የህግ ሙያ Ghetnet Metiku Woldegiorgis E-mail: gmgiorgis@gmail.com Page 1
  • 2. እንዯማህበራዊ አገሌግልት ታይቶ የሙያው ባሇቤቶች አገሌግልታቸውን ሇዴሃው የማህበረሰብ ክፍሌ እና ሇተጠቂዎች የማቅረብ ግዳታ እንዱጣሌባቸው ምክንያት ሆኗሌ፡፡ ይሁን እንጂ የህግ ባለሙያዎች ነፃ የህግ አገሌግልት የሚሰጡበት አግባብ የበሇጠ ተቀባይነት ያገኘው የኢትዮጵያ ጠበቆች ማህበር ከቋቋሙ ጋር ተያይኦ ነው፡፡ የጠበቆች ማህበር ሇህግ ዴጋፍ አገሌግልት ተቋማዊ መአቀፍ ከመስጠት ባሇፇ በሥነ-ምግባር ዯንቦች ውስጥ በማካተት አገሇግልቱ እንዯ ግዳታ መዯበኛ እውቅና እንዱሰጠው አዴርጓሌ፡፡ ይሁን እንጂ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና ተጠናክሮ የወጣው ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ ከተካሄዯው የዳሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጋር ተያይዝ የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማትን እንቅስቃሴ የሚመሇከተው የህግ መአቀፍ ከተሻሻሇ በኋሊ ነው፡፡ በዙያን ጊዛ ‹አዴቮኬሲ ኤን.ጂ.ኦ.› የሚባለ አዲዱስ የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማት መፇጠራቸው እና የሙያ ማህበራት ትኩረታቸውን ከማህበራት አሌፎ በህዜባዊ ጉዲዮች ሊይ ማዴረግ ጀመሩ፡፡ እነዙህ ዴርጅቶች ህዜባዊ አገሌግልትን ማእከሊዊ አዴርገው የሚንቀሳቀሱና የተገፈ፣ የተገሇለና የተጨቆኑ የማህበረሰብ ክፍልችን ጥቅም ሇማስጠበቅ የሚሰሩ መሆናቸው ከቀዯሙት ሌዩ ያዯርጋቸዋሌ፡፡ ከነዙህ መያድች ውስጥ ጥቂቶቹ ይህንን ዓሊማቸውን ሇማስፇፀም የመረጡት መንገዴ ዴሆች ህግን እና የህግ ተቋማትን በመጠቀም ሇችግራቸው መፍትሄ ሇማግኘት እና ኑሮዋቸውን ሇማሻሻሌ እንዲይችለ ዯንቃራ የሆኑ ጉዲዮችን ማስወገዴ ነበር፡፡ በዙህም መሰረት ዴርጅቶቹ በጊዛው ፇር ቀዲጅ የነበሩ መሰረታዊ የህግ እውቀት የማሰራጨት፣ ማህበረሰባዊ አቅም የመገንባት፣ በህግ ሙያ ውስጥ ህዜባዊ አገሌግልትና በጎ ፇቃዯኝነትን የማስፊፊት ስራዎችን ሰርተዋሌ፡፡ ይህ ሂዯት በርካቶችን ያሳተፇ መሆኑ እንዯተጠበቀ ሆኖ እንዯ ‹አክሽን የባሇሙያዎች ማህበር ሇህዜብ› ያለ መያድች የሲቪሌ ማህበረሰብ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት እንዱሰማራ የማዴረግ ወሳኝ ሚና ተጫውተዋሌ፡፡ የኋሊ ኋሊ ‹አዴቮኬሲ ሊይሰንስ› የተባሇ የፇቃዴ አይነት ጠበቆችን ሇመቆጣጠር በወጣው ህግ ውስጥ ሲካተት በህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሲቪሌ ማህበረሰብ ሚና ራሱን ችል ህጋዊ እውቅና አገኘ፡፡ እስከ ቅርብ ጊዛ ዴረስ ሇተሇያዩ የማህበረሰብ ክፍልች፣ በተሇያዩ የህግ ጉዲዮች ዘሪያ ወይም በአጠቃሊይ ሇዴሆች የህግ ዴጋፍ አገሌግልት የሚሰጡ መያድች ቁጥር በርካታ ነበር፡፡ ከነዙህም ውስጥ ጎሌተው ይታዩ የነበሩትን ሇመጠቆም ያህሌ የሚከተለት ሉነሱ ይችሊለ፡ - – በአፍሪካ የሕፃናት ፖሉሲ ፎረም (ኤ.ሲ.ፒ.ኤፍ.) የህፃናት የህግ ከሇሊ ማዕከሌ (ሲ.ኤሌ.ፒ.ሲ.) ሇወጣት ጥፊተኞች እና ሇህፃናት የወንጀሌ ተጠቂዎች በአዱስ አበባ እና በስምንት የክሌሌ ከተሞች ይሰጥ የነበረው የህግ መረጃ፣ ምክርና ጥብቅና አገሇግልት፤ – በኢትዮጵያ የህግ ባሇሙያ ሴቶች ማህበር (ኢውሊ) ፆታን መሰረት ያዯረገ ጥቃት ሇዯረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት በአዱስ አበባ፣ አዲማ፣ ዴሬዲዋ፣ ሃዋሳ፣ ጋምቤሊ፣ አሶሳና ባህርዲር ከተሞች ይሰጥ የነበረው የህግ መረጃ፣ ምክርና ጥብቅና አገሇግልት፤ – አክሽን የባሇሙያዎች ማህበር ሇህዜብ በአዱስ አበባ፣ ባህርዲር፣ ሃዋሳ፣ ዴሬዲዋ፣ ጅማ፣ ሃረር፣ አዲማ፣ አሰሊ እና ዯብረብርሃን ከተሞች ሇተሇያዩ የማህበረሰብ ክፍልች ይሰጥ የነበረው ዗ርፇ ብዘ የህግ አገሌግልት፤ – አንፕካን ኢትዮጵያ በአዱስ አበባ፣ በአማራ ክሌሌ ሰሜን ወል እና ሰሜን ጎንዯር ዝኖች እንዱሁም በኦሮሚያ ክሌሌ ሰሜን ሸዋ ዝን የሚያቀርበው የምክር፣ የህክምና እና የህግ ዴጋፍ አገሌግልት፡፡ Ghetnet Metiku Woldegiorgis E-mail: gmgiorgis@gmail.com Page 2
  • 3. በነዙህ ዴርጅቶች በተሰጠው የህግ ዴጋፍ አገሌግልት አማካኝነት የህግ ስርአቱን መዴረስ የቻለ ተጠቃሚዎች ቁጥር አነስተኛ የሚባሌ አሌነበረም፡፡ ሇአብነት ያህሌ እ.ኤ.አ. ከ1996 እስከ 2007 ባለት አመታት በኢትዮጵያ የህግ ባሇሙያ ሴቶች ማህበር በመሊው ኢትዮጵያ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ያገኙ ተጠቃሚዎች ቁጥር ወዯ 70,000 ይጠጋሌ፡፡ በተመሳሳይ መሌኩ አክሽን የባሇሙያዎች ማህበር ሇህዜብ እ.ኤ.አ. ከ2000 እስከ 2007 ባለት አመታት ከተሇያዩ አጋር አካሊት ጋር በመተባበር በአጠቃሊይ 20,951 ተጠቃሚዎችን ሇመዴረስ ችሎሌ፡፡ ዴርጅት ተጠቃሚዎች የተጠቃሚዎች ቁጥር (እ.ኤ.አ. 2007) ኤ.ፒ.ኤ.ፒ. ዴሆች 7,226 አንፕካን-ኢ የጥቃት ሰሇባ የሆኑና ተጋሊጭ ህፃናት 663 ኤ.ሲ.ፒ.ኤፍ. በማረሚያ ቤት የሚገኙ እና የጥቃት ሰሇባ የሆኑ ህፃናት 4,123 ኢውሊ የፆታ ጥቃት ሰሇባ የሆኑ ሴቶችና ህፃናት 18,013 ዴምር 30,025 ምንጭ: የዴርጅቶቹ የ2007 ዓ.ም. አመታዊ ሪፖረቶች (የሲቪሌ ማህበራት (መያድች) ሇአገራችን እዴገት ያበረከቱት ጉሌህ አስተዋጽዖና አጋርነት በሚሌ በሲቪሌ ማህበረሰብ ግብረኃይሌ እ.ኤ.አ. በ2010 ዓ.ም. ከወጣ ሪፖርት የተወሰዯ) እ.ኤ.አ. በኑቬምበር 2007 ሇተሇያዩ ተጋሊጭ የማህበረሰብ ክፍልች ነፃ የህግ አገሌግልት የሚሰተጡ ዴርጅቶች የራሳቸውን የሪፇራሌና የቅንጅት ኔትዎርክ መስርተዋሌ፡፡ የተዚማጅ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት እና የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ተቋማት ማውጫም በተመሳሳይ ጊዛ ታትሞ ተሰራጭቷሌ፡፡ 3 በአዱሱ የህግ ማእቀፍ ውስጥ የሚነሱ ጭብጦች የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ እና አዋጁን ተከትል የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ያወጣቸው መመሪያዎች በኢትዮጵያ ሲቪሌ ማህበረሰብ ዗ርፍ በሚካሄደ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት መርሃግብሮች አሰራር ሊይ ወሳኝ ሉሆኑ የሚችለ ጭብጦችን የስነሳለ፡፡ ከነዙህም ውስጥ ዋነኞቹ፡ - የህግ ዴጋፍ አገሌግልት አረዲዴ፣ የጠበቃ አበሌና ተያየዥ ወጭዎች አፇራረጅ (የዓሊማ ማስፇፀሚያ ወይም አስተዲዯራዊ) እና የሪፇራሌ ኔትዎርክ ህጋዊ እውቅና ናቸው፡፡ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት እንዯ ማህበራዊ አገሌግልት ወይስ እንዯ ሰብአዊ መብት ክንውን ሉታይ ይገባሌ የሚሇው ጥያቄ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ከሚያስነሳቸው ጨብጦች ውስጥ ይበሌጥ አንገብጋቢው ጉዲይ ነው፡፡ ምንም እንኳ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ከህክምና ጋር ሉነፃጸር የሚችሌ የህግ አገሌግልት የማቅረብ ሂዯት ቢሆንም በአዋጁ አንቀጽ 14 (በ-ነ) ሊይ በተ዗ረ዗ሩት የበጎ አዴራጎት ዓሊማዎች ውስጥ የሚወዴቅ ተዯርጎ ይታያሌ፡፡ በነዙህ ዓሊማዎች መሰማራት የሚችለት የኢትዮጵያ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ብቻ በመሆናቸው የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭዎች በሙለ የኢትዮጵያ ዴርጅቶችና ማህበራት እንዱሆኑ ህጋዊ ግዳታ ተጥልባቸዋሌ፡፡ የዙህ እንዯምታ ዯግሞ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት የገቢያቸውን አስር በመቶ በሊይ ከውጭ ምንጮች ማግኘት አይችለም ማሇት ነው፡፡ ላሊው በህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭዎች ሊይ ጫና ሉያሳዴር የሚችሇውና ይበሌጥ ተግባራዊ ገፅታ ያሇው ጉዲይ ከህግ አገሌግልት ጋር የተያያዘ ወጭዎች እንዯ የዓሊማ ማስፇፀሚያ ወይም አስተዲዯራዊ ወጭ የሚታዩበት አግባብ ነው፡፡ ከላልች ተነፃፃሪ አገሌግልቶች በተሇየ መሌኩ የህግ አገሌግልት የግንባታ ወይም ገን዗ብ ሇተጠቃሚዎች የማስተሊሇፍ በህሪ የሇውም፡፡ ይሌቁንም ሇተጠቃሚዎች የሚቀርበው የህግ ባሇሙያዎች እውቀትና ሌምዴ በቀጥታ አገሌግልት በመስጠት ወይም በተ዗ዋዋሪ Ghetnet Metiku Woldegiorgis E-mail: gmgiorgis@gmail.com Page 3
  • 4. የማህበረሰብ መሰረታዊ የህግ አገሌግልት ሰጭዎችን በማሰሌጠን ነው፡፡ አገሌግልቱ በቀጥታ መቅረቡ ከጉዲዩ ክብዯት፣ ከተጠቃሚው ሁኔታ ወይም ዜቅተኛ አቅርቦት ጋር እንዱሁም የበጎ ፇቃዴ አገሌግልት ሌምዴ ውሱንነትና አስገዲጅ ነፃ የህግ አገሌግልትን የሚመሇከተው ህግ አፇፃጸም ሌሌ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ምክንያቶች የግዴ ሲሆን የጠበቃ አበሌ ምክፇሌ የሚያስፇሌግበት ሁኔታ በተዯጋጋሚ ይከሰታሌ፡፡ በተመሳሳይ የማህበረሰብ መሰረታዊ የህግ አገሌግልት ሰጭዎችን ሇማሰሌጠን እና በማህበረሰቡ ውስጥ አገሌግልት እንዱሰጡ ሇመዯገፍ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃሌ፡፡ ስሇዙህ እነዙህ ወጭዎች ሇ70/30 መመሪያ ዓሊማ እንዯ የዓሊማ ማስፇፀሚያ ወይም አስተዲዯራዊ ወጭ የሚታዩበት አግባብ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ማቅረብ የሚቻሌበት ወይም የማይቻሌበት ሁኔታ ሉፇጥር ይችሊሌ፡፡ በመጨረሻ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ እና አዋጁን ተከትል የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ያወጣው የሕብረቶች መመሪያ ሇሪፇራሌ ኔትዎርክ ቀጥተኛ እውቅና አሇመስጠቱ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት ሊይ በተሇየ መሌኩ ተጽእኖ ያሳዴራሌ፡፡ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በሁሇት ዯረጃዎች ተያያዥና ተዯጋጋፉ የሆኑ አገሌግልቶችን ያካተተ ኡዯት ተዯርጎ ሉገሇጽ ይችሊሌ፡፡ በመጀመሪያ የህግ ዴጋፍ እንዯ ምክር፣ ሰነድችን ማ዗ጋጀት እና የጠበቃ ውክሌና ያለ ሇእያንዲንደ ባሇጉዲይ ነባራዊ ሁኔታ እና ሇጉዲዩ ባህሪ የተሇዩ ሙያዊ አገሌግልቶችን ያካትታሌ፡፡ እነዙህ አገሌግልቶች እያንዲንዲቸው የተሇየ እውቀትና ሌምዴ የሚጠይቁ በመሆናቸው እንዱሁም በአገሪቱ ካሇው የባሇሙያ እጥረት አኳያ በአንዴ ዴርጅት ውስጥ ተሟሌተው የሚገኙበት ሁኔታ እምብዚም ነው፡፡ ስሇዙህም በህግ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት መካከሌ የሪፇራሌ ኔትዎርክ መፍጠር የግዴ ነው፡፡ በሁሇተኛ ዯረጃ ዯግሞ የህግ አገሌግልት አንዴ ባሇጉዲይ ሉያገኛቸው ከሚገቡ አገሌግልቶች ውስጥ አንደ ብቻ ነው፡፡ ሇአብነት አንዴ የወንጀሌ ዴርጊት ተጠቂ የስነ-አእምሮ፣ ማህበራዊ ወይም የህክምና አገሌግልት ሉያስፇሌገው ይችሊሌ፡፡ ይህም ላሊ ተጨማሪ የሪፇራሌ ኔትዎረክ በተሇያዩ ዗ርፎች በሚንቀሳቀሱ አገሌግልት ሰጭዎች መካከሌ እንዱፇጠር ምክንያት ይሆናሌ፡፡ 4 ከአዋጁ በኋሊ/የአሁኑ ሁኔታ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 621/2009) የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በሚሰጡ ዴርጅቶችና ማህበራት ሊይ ከገን዗ብ ዴጋፍ ምንጮች እና በ዗ርፈ ከመሰማራት አኳያ ቀሊሌ የማይባሌ ተጽእኖ አሳዴሯሌ፡፡ በአሁኑ ሰዓት የህግ ዴጋፍ አገሌግልት በመስጠት ሊይ የሚገኙ የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ቁጥር ከግምት የሚገባ አይዯሇም፡፡ እነዙህም ቢሆኑ ያሊቸው የገን዗ብ ምንጭ በዋነኝነት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢ.ሰ.መ.ኮ.) ብቻ ነው፡፡ ኢ.ሰ.መ.ኮ. ከአዋጁ ተግባራዊ መሆን ተከትል የተፇጠረውን የፊይናንስ ክፍተት ሇመሸፇን ሇተወሰኑ የሲቪሌ ማህበረሰብ ተቋማት እና በዩኒቨርሲቲዎች ሇተቋቋሙ ነፃ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ማእከሊት የገን዗ብ ዴጋፍ በማዴረግ ሊይ ይገኛሌ፡፡ 5 ማጠቃሇያ/የመፍትሄ ሃሳቦች እነዙህ ጉዲዮች በአወንታዊ መሌኩ ካሌተፇቱ የሚኖራቸው ውጤት የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሽፊንን የማጥበብ እና የሲቪሌ ማህበረሰቡ ከህግ ዴጋፍ አገሌግልት አሰጣጥ ራሱን እንዱያገሌ የማዴረግ ሉሆን ይችሊሌ፡፡ አንዲንዴ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭዎች ትኩረታቸውን ወዯላልች ዗ርፎች ማዝራቸው፣ ህዜባዊ ጥቅሞችን ሇማስጠበቅ የሚካሄዴ የፍርዴ ቤት ሙግት በዴንገት ትኩረት መነሳቱ እና በስራ ሊይ ያለትም መርሃግብሮች የትኩረት ወሰንና የአገሌግልት ሽፊን እየጠበበ መምጣቱ ሇዙህ አመሊካች ይሆናለ፡፡ ምንም እንኳ እነዙህ እይታዎች ገን዗ብ ከውጭ ምንጮች ማግኘት አሇመቻለ ያመጣቸው Ghetnet Metiku Woldegiorgis E-mail: gmgiorgis@gmail.com Page 4
  • 5. የአጭር ጊዛ ውጤቶች ሉሆኑ የሚችለ ቢሆንም በሲቪሌ ማህበረሰቡ ውስጥ የሚታየው ራስን ከአገሌግልቱ የማግሇሌ አዜማሚያ የሚያጠራጥር አይዯሇም፡፡ የሚከተለት አማራጮች አሁን ባሇው የህግ መአቀፍ ውስጥ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት አሰጣጥ የሲቪሌ ማህበረሰቡን ሚና ሇማጎሌበት እንዯሚያስችለ በማሰብ የቀረቡ ናቸው፡ - 1. የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ቢያንስ ቢያንስ አገሌግልቱ በቀጥታ ሇተጠቃሚዎች በሚቀርብበት ጊዛ እንዯ ማህበራዊ አገሌግልት የሚታይበትን አግባብ ቢያጤን፤ 2. የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የዓሊማ ማስፇፀሚያና አስተዲዯራዊ ወጭዎች አመዲዯብ የህግ ዴጋፍ አገሌግልት ወጭዎችን ባህሪ ታሳቢ ያዯረገ የሚሆንበትን አግባብ ቢመሇከት፤ 3. የአውሮፓ ኮሚሽን የሲቪሌ ሶሳይቲ ፇንዴን እንዯሞዳሌ በመውሰዴ እንዯ ዩኒሴፍ፣ የአውሮፓ ህብረትና ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዱ. ያለ ዓሇም አቀፍ ተቋማት በሌማት ትብብር መአቀፍ የሚያዯርጉት የገን዗ብ ዴጋፍ እንዯ አገር ውስጥ የገን዗ብ ምንጭ የሚቆጠርበትን አግባብ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት አሰጣጥ መተግበር፤ 4. እንዯ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ የፍትህ ሚኒሰቴር፣ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዲይ ሚኒሰቴር፣ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዲይ ሚኒስቴር እና ተነፃፃሪ የክሌሌ/ከተማ አስተዲዯር ተቋማትን ከውጭ ምንጮች ሇሚገኝ ዴጋፍ እንዯማስተሊሇፉያ መጠቀም (ሇአብነት የኢ.ሰ.መ.ኮ. በዱፕ ፕሮግራም ሇህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭዎች እያዯረገ ያሇውን ዴጋፍ መመሌከት ይቻሊሌ)፤ እና 5. የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ በህግ ዴጋፍ አገሌግልት ሰጭ ተቋማት መካከሌ እና ከላልች አገሌግልት ሰጭዎች ጋር የተፇጠሩ የሪፇራሌ ኔትዎረኮች በአዱሱ የህግ መአቀፍ ያሊቸውን እውቅና እና ሚና ግሌጽ ሇማዴረግ ቢችሌ፡፡ የማጣቀሻ ምንጮች The following are some of the key references used in preparing this article. 1. ACHPR, Principles and Guidelines on the Right to Fair Trial And Legal Assistance In Africa, 2001 2. African [Banjul] Charter on Human and Peoples' Rights, adopted June 27, 1981, OAU Doc. CAB/LEG/67/3 rev. 5, 21 I.L.M. 58 (1982), entered into force Oct. 21, 1986 3. Alison Brewin and Kasari Govender, Rights-Based Legal Aid: Rebuilding BC’s Broken System, Canadian Center for Policy Alternatives, November 2010 Ghetnet Metiku Woldegiorgis E-mail: gmgiorgis@gmail.com Page 5
  • 6. 4. Commission on Legal Empowerment of the Poor, Making the Law Work for Everyone, Report of the Commission on Legal Empowerment of the Poor, Volume I, 2008 5. Convention against Torture and Other Cruel, Inhuman or Degrading Treatment or Punishment, February 4, 1985 6. Convention on the Elimination of All Forms of Discrimination against Women, adopted by the UN General Assembly on 18 December 1979 (resolution 34/180) and entered into force on 3 September 1981 7. Convention on the Rights of the Child, adopted 20 Nov. 1989, GA Res. 44/25, 44 UN GAOR Supp. (No. 49) at 165, UN Document A/44/736 (1989) 8. Dakar Declaration and Recommendations (1999) 9. David McQuoid - Mason, The Supply Side: The role of private lawyers and salaried lawyers in the provision of legal aid – some lessons from South Africa, Paper presented to the Lilongwe Conference on Legal Aid, November 2004 10. Don Fleming, Legal aid and human rights, Paper presented to the International Legal Aid Group Conference, Antwerp, 6-8 June 2007 11. FDRE Constitution 12. Human Rights Committee, General Comment 12: Administration of Justice 13. Human Rights Committee, General comment No. 18: Non-discrimination, Thirty-seventh session, 1989 14. Human Rights Committee, General comment No. 21: Article 10, Humane treatment of persons deprived of their liberty, Forty-fourth session, 1992 15. Human Rights Committee, General Comment No. 8: Right to liberty and security of persons (Article 9), Sixteenth session, Office of the United Nations High Commissioner for Human Rights, Geneva, Switzerland, 1982 16. International Covenant on Civil and Political Rights, 1966 17. Lilongwe Declaration on Accessing Legal Aid in the Criminal Justice System in Africa (2004) 18. Ministry of Justice, Criminal Justice Administration Policy, Adopted by the FDRE Council of Ministers, March 2011 Ghetnet Metiku Woldegiorgis E-mail: gmgiorgis@gmail.com Page 6
  • 7. 19. Open Society Justice Initiative, Community-based Paralegals: A Practitioner’s Guide, 2010 20. Penal Reform in Africa: Index of Good Practices in Providing Legal Aid Services in the Criminal Justice System, Version 2, February 2006 21. Proclamation No 25/1996, Federal Courts Proclamation 22. Proclamation No. 210/2000, Establishment of the Ethiopian Human Rights Commission 23. Proclamation No. 621/2009, Charities and Societies Proclamation 24. Proclamation No. 691/2010, Definition of Powers and Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia Proclamation 25. Proclamation No.199/2000, Federal Court's Advocates Licensing and Registration Proclamation 26. Richard J. Wilson, The Right to Legal Assistance in Civil and Criminal Cases in International Human Rights Law, Prepared for the National Legal Aid and Defender Association, February 5, 2002 27. Stephen Golub, Forging the Future: Engaging Law Students and Young Lawyers in Public Service, Human Rights, and Poverty Alleviation, An Open Society Justice Initiative Issues Paper, January 2004 28. Stephen Golub, Forging the Future: Engaging Law Students and Young Lawyers in Public Service, Human Rights, and Poverty Alleviation, An Open Society Justice Initiative Issues Paper, January 2004 29. United Nations Declaration on the right and responsibility of individuals, groups and organs of society to promote and protect universally recognized human rights and fundamental freedoms on December 9, 1998 30. UNODC, Hand Book on Improving Access to Legal Aid in Africa, 2011 Ghetnet Metiku Woldegiorgis E-mail: gmgiorgis@gmail.com Page 7