SlideShare a Scribd company logo
1 of 16
Download to read offline
በስመ Aብ ወወልድበስመ Aብ ወወልድ
ወመንፈስቅዱስ Aሐዱ Aምላክ
Aሜን፡፡Aሜን፡፡
Oርቶዶክሳዊ ጋብቻ - ክፍል 7Oርቶዶክሳዊ ጋብቻ - ክፍል 7
መምህር፡‐ ቀሲስ ሰሎሞን ሙሉጌታ
E‐mail: kesisolomon3@gmail.com
ቦታ፡‐ ቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን Aዳራሽ
በየሳምንቱ ረቡE ከ12፡30 – 1፡30 ምሽትበየሳምንቱ ረቡE ከ12፡30  1፡30 ምሽት
ግንቦት ፳፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
• ዛሬ በጣም ወሳኝ የሆነና ጥልቅ መንፈሳዊ መረዳትን የሚሻ Aንድ ትምህርት Eንማራለን፡፡
• Eርሱም መንፈሳዊ ሕይወትንና የሰውነት ፈቃድን መፈጸም የተመለከተ ነው፡፡• Eርሱም መንፈሳዊ ሕይወትንና የሰውነት ፈቃድን መፈጸም የተመለከተ ነው፡፡
• በጋብቻ ሕይወት መንፈሳዊነትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም ምን ዓይነት ተዛምዶ Aላቸው?
• የሰውነት ፈቃድን መፈጸም Aስመልክቶ ያለው የEግAብሔር Eቅድና ግብ ምን Eንደሆነም Eንማራለን፡፡
በትዳር ሕይ ት ስላለ የፈቃድ Aፈጻጸም፣ ሰናክሎች፣ ንፈሳዊነትና የሰ ነትን ፈቃድን በAግባቡ• በትዳር ሕይወት ስላለ የፈቃድ Aፈጻጸም፣ መሰናክሎች፣ መንፈሳዊነትና የሰውነትን ፈቃድን በAግባቡ
መፈጸምን የሚደግፉ ነጥቦችንም በEግዚAብሔር ፈቃድ Eንመለከታለን፡፡
• በተቀደሰው ትዳራችን የሚኖር መንፈስቀዱስ፣ የተስተካከለው መንፈሳዊ የሕይወት ደረጃችንና በትዳር
ሕይወት ፈቃድን መፈጸም ስምምነት Aላቸው፡፡
• በተቀደሰ ጋብቻ የምንኖር ከሆንን በክርስቲያናዊ ጋብቻ በተፈቀደልን የሰውነት ፈቃድን የመፈጸም ሕይወት
ታላቅ ደስታን ማግኘት Eንችላለን፡፡
1. የEግዚAብሔር Eቅድ
• EግዚAብሔር ለትዳር ሕይወት ያለውን Eቅድ Aስመልክቶ ሦስት ነጥቦችን Eንመለከታልን፡፡
1. ዘፍጥረት 1፡26-28፡፡1. ዘፍጥረት 1 26 28
• ‹‹EግዚAብሔርም Aለ፦ ሰውን በመልካችን Eንደ ምሳሌAችን Eንፍጠር የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥
Eንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። EግዚAብሔርም ሰውን በመልኩ
ፈጠረ በEግዚAብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት Aድርጎ ፈጠራቸው። EግዚAብሔርም ባረካቸው፥ፈጠረ በEግዚAብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት Aድርጎ ፈጠራቸው። EግዚAብሔርም ባረካቸው፥
Eንዲህም Aላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉAት፥ ግዙAትም የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር
ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙAቸው።››
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
• ይህ የEግዚAብሔር Eቅድ የመጀመሪያው ክፍል ነው፡፡
• EግዚAብሔር መንፈስ ነው፡፡ በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል EግዚAብሔር በጋብቻችን ስለሚኖር መንፈሳዊ
የሆነ የሰውነትን ፈቃድ የመፈጸም ሕይወት Aስተምሮናል፡፡ ይህንንም … ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉAት…
በማለት ገልጦታል፡፡ -- ይህም ለሰው ዘር ሁሉ ጋብቻን Aስመልክቶ የተሰጠ የመጀመሪያ ሕግ ነው፡፡
• EግዚAብሔር ለሰው ዘር ያዘጋጀው Eቅድ መብዛት ነው፡፡ ይህንም ለAዳምና ለሔዋን ነግሮAቸዋል፡፡
Aባቶቻችን ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ፣ ቅዱስ Aውግስጢኖስ፣ ቅዱስ ቀሌምንጦስ Eንደነገሩን ጋብቻቸውን
በኤድን ገነት በቀደሰው ጊዜ AብሮAቸው በመሆን Aረጋግጦላቸዋል፡፡ ዘፍጥ 2፡24፡፡በኤድን ገነት በቀደሰው ጊዜ AብሮAቸው በመሆን Aረጋግጦላቸዋል ዘፍጥ 2 24
• በኤድን ገነት ጋብቻን የመሠረተ EግዚAብሔር በገሊላ ቃና መልሶ በመባረክ ያረጋገጠው መሆኑን Aባቶቻችን
ነግረውናል፡፡
2 ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ፡፡2. ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ፡፡
• ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ ‹‹ ተጠንቀቁ ! ተቀድሶ የተጀመረ ጋብቻ ንጹሕ፣ ቅዱስ ፣የተመረጠ፣ ምስጢር፣
በEግዚAብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለው፣ በፊቱም የከበረ መሆኑን Eወቁ!›› በማለት Aስጠንቅቆናል፡፡
በ ጀ ሪያዎቹ Aምስት ምEተ ዓ ታት የተቀደሰ ን ብቻና ተራክቦንም የሚያራክሱ በርካታ የክ ደት• በመጀመሪያዎቹ Aምስት ምEተ ዓመታት የተቀደሰውን ጋብቻና ተራክቦንም የሚያራክሱ በርካታ የክህደት
ትምህርቶች ይሰራጩ ነበር፡፡ በመጀመሪያው የቤተክርስቲያን ጉባኤ ሳይቀር ያገቡ ቀሳውስት Eንዳይቀድሱ ለማድረግ
ከመሞከር Aንስቶ ብዙ የተሳሳቱ የክህደት ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡ ይህ ጋብቻን Aራክሶ የሚመለከት Aመለካከት
በዘመኑ በነበሩ Aባቶቻችን ውድቅ ተደርጎ ነበር፡፡
• ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ በትምህርቱ የመራን ቀዳ ቆሮ 7፡3-5ን ወደ መመልከት ነበር፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
3. ቀዳ ቆሮንቶስ 7፡3-5፡፡
ት ት ት• ‹‹ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ Eንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ። ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ
ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው Eንጂ፤ Eንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥
ሥልጣን ለሚስቱ ነው Eንጂ። ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ Eርስ በርሳችሁ
Aትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ Aለመግዛት ሰይጣን Eንዳይፈታተናችሁ ደግሞ Aብራችሁ ሁኑ።››
• ይህ ክፍል ቁጥር 3 በመጀመሪያ በትዳር ሕይወት ውስጥ ያለውን መፈላለግ (የሰውነት ፍላጎት)
የሚመለከት ነው፡፡ ቀጥሎም ቁጥር 4 ተራክቦን Aስመልክቶ Eያንዳንዳችን በሰውነታችን ላይ ያለንንየሚመለከት ነው፡፡ ቀጥሎም ቁጥር 4 ተራክቦን Aስመልክቶ Eያንዳንዳችን በሰውነታችን ላይ ያለንን
ሥልጣን የሚያስረዳ ሲሆን ቁጥር 5 ደግሞ ተራክቦን Aስመልክቶ Eንዴት ራሳችንን ሥርዓት ማስያዝ
Eንዳለብን ያስረዳል፡፡ ተራክቦ ማለት በትዳር ሕይወት የሰውነት ፈቃድን መፈጸም ማለት ነው፡፡
ት ት ት ት• መስማማት ማለት ምን ማለት ነው? ለምን ያህል ጊዜ? ሰይጣን በዚህ Aጋጣሚ ሊጠቀምበት
የሚችልበት ቀዳዳ Aይኖረውም ይሆን? ሥርዓት Eንዲኖረን ማድረግ ታላቁ መፍትሔ ነው፡፡
• ይህ መልEክት የያዘው በዛሬው ትምህርታችን የምንዳስሰውን ዋና ዋና ነጥቦች ነው፡፡
• ስለ መፈላለግ ወይም ስሜት ሲናገር መልEክቱን የጀመረው … ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን
ያድርግላት በማለት… ባልን በመምከር ነው፡፡ በተራክቦ ሴት ይህንን ናት፡፡
• ባሎች ሆይ ለሚስቶቻችሁ የሚገባውን Aድርጉ፣ ደስ AሰኙAቸው፣ Eንዲረኩ AድርጉAቸው ነውባሎች ሆይ ለሚስቶቻችሁ የሚገባውን Aድርጉ ደስ AሰኙAቸው Eንዲረኩ AድርጉAቸው ነው
የተባለው፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
3. ቀዳ ቆሮንቶስ 7፡3-5፡…
• Eንዲሁ ሚስቶችም ለባሎቻቸው የሚገባውን ያድርጉላቸው Aለ፡፡
• ማንኛውም ሰው ከስሜትና በመፈላለግ የከሚኖረው ደረጃ ዘሎ ወደ Aካላዊ ንክኪ ሊሄድ Aይችልም፡፡
ምክንያቱም ሰዎች Eንጂ Eንስሳት Aይደለንምና፡፡ ሰዎችም ብቻ ሳንሆን መንፈሳውያን ሰዎች ነንና፡፡
• ስለምን በባል ጀመረ? ምክንያቱም Aንዳንድ ጊዜ ባል የሚመለከተውን ይህን ጉዳይ ይረሳልና ነው፡፡ያ ጊ ሚ ይ ይ ይ
• ባል ሲሰጥ ሚስትም ደስ ተሰኝታ ትሰጣለች፡፡ ሁለቱም ክርስቶስ በቀደሰው ጋብቻ በተከበረው መኝታቸው
በሰጣቸው በዚህ የተራክቦ ስጦታ ደስ ይሰኛሉ፡፡ ይህ የደስታ Eንጂ የመሸማቀቅ ምንጭ Aይደለም፡፡
• ‹‹ መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን ›› Eብ 13፡4፡፡• ‹‹ መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን ›› Eብ 13፡4፡፡
• ወደ ቁጥር 4 ስንተላለፍ በተቀደሰው ጋብቻ ወደ ተከበረው መኝታችን ከመሄዳችን በፊት Aልጋውን
በትEምርተ መስቀል ምልክት Eንባርከው፡፡ በመቀጠልም EግዚAብሔር ይባርከን ዘንድ Aብረን ተያይዘን
Aባታችን ሆይ ብለን Eንጸልይ፡፡ በመጨረሻም EግዚAብሔርን ስላደረገልን ሁሉ Eናመስግነው፡፡Aባታችን ሆይ… ብለን Eንጸልይ፡፡ በመጨረሻም EግዚAብሔርን ስላደረገልን ሁሉ Eናመስግነው፡፡
• ቁጥር 4 የሚጀምረው … ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም ሥልጣን ለባልዋ ነው Eንጂ፤… በማለት
በሚስት ነው፡፡ ምክንያቱም ለAንዳንድ ሴቶች Aካላዊ ጉዳይ በጣም Aስቸጋሪ ይሆንባቸዋልና ነው፡፡ ስለዚህ
ች ት E ጀ Eሚስቶችን ተው ለማለት በEነርሱ ጀመረ፡፡ … Eንዲሁ ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን
ለሚስቱ ነው Eንጂ። በማለትም ሥልጣኑ የጋራ Eንደሆነ Aስተማረን፡፡
• Eውነተኛው የሰውነታችን ባለቤት EግዚAብሔር ነው፡፡
• በትዳር ባለ ተራክቦ ከቅድስና ወደ ቅድስና Eንገባለን፡፡ የመጀመሪያው የትዳሩ መቀደስ ሲሆን ሁለተኛው
በተቀደሰው ተረክቦ የሚገኘው ነው፡፡ ማንኛውም ነገራችን ንጹሕ ከሆነ ተራክቦው የበለጠ ቅዱስ ነው፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
3. ቀዳ ቆሮንቶስ 7፡3-5፡…
• ይህም ሁለቱ Aንድ ሥጋ ይሆኑ ዘንድ የሚያደርጉት ቀጥተኛ ግኑኝነት ነው፡፡ ሁለት ግማሽ ውሃ የያዙ• ይህም ሁለቱ Aንድ ሥጋ ይሆኑ ዘንድ የሚያደርጉት ቀጥተኛ ግኑኝነት ነው፡፡ ሁለት ግማሽ ውሃ የያዙ
ብርጭቆዎችን ውሃውን ከAንዱ ወደ Aንዱ ስንገለብጥ Eንደሚዋሐዱ Aነድ ስለሆኑ፣ በየግላችን Aይሆንም
ለማለት ምንም ሥልጣን የለንም፡፡
Aሳዛኙ ነገር ግን ከሚስቶች ይልቅ ከዚህ በፊት በዚህ የማይወቀሱት ባሎች Aይሆንም ባይ ሆነው መገኘታቸው• Aሳዛኙ ነገር ግን ከሚስቶች ይልቅ ከዚህ በፊት በዚህ የማይወቀሱት ባሎች Aይሆንም ባይ ሆነው መገኘታቸው
ነው፡፡ ዛሬ ዛሬ ምን Eየሆነ Eንደሆነ ማወቅ Eየቸገረ ነው፡፡ ምንም ይሁን ምን ሥልጣኑ የጋራ ነው፡፡
• ከሁለት Aንዳቸው ታመው Aንዳቸው ስለሌላው ሕመሙ ተሰምቶAቸው Aይሆንም ይሉ Eንደሆነ ነው Eንጂ በባዶ
ሜዳ በየግል Aይሆንም ለማለት ለማንም Aልተፈቀደምሜዳ በየግል Aይሆንም ለማለት ለማንም Aልተፈቀደም፡፡
• ቁትር 5 Eንዴት ሥርዓት Eንደምናሲዘው … ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ Eርስ በርሳችሁ Aትከላከሉ …
በማለት ያስረዳናል፡፡
ለ ሰነ ዜ ለ ሎት ዜ ለ ሳ ነ ለ ነ ሌላ ስ ቶ የ ስሐ• ለተወሰነ ጊዜ ለጸሎትም ይሁን ጌዜውን ለመንፈሳዊ ነገር ለመጠቀም ተነጋግረን ሌላው ወገን ተስማምቶ የንስሐ
Aባትን ምክር ተቀብሎ Aብሮ ለመጸለይ ለመጾም ካልሆነ በቀር በግል ተነስቶ ማድረግ Aልተፈቀደም፡፡
• በመጨረሻ መንኩሶ ተራክቦን ትቶ ለመኖር Eንኳ ለመወሰን ስምምነት ያስፈልጋል፡፡
ጀ ች ች• ጾሙን ወይም ጸሎቱን ጀምረን በመካከሉ Aንዳችሁ መፈተን ቢገጥም Eርስ በርሳችሁ ተጋገዙ፡፡ ይሀ ምንም
ስህተት የለውም፡፡ ካልተቻላችሁ ተስማምታችሁ የተቻላችሁን Aድርጉ፡፡
• ከቅዱስ ቁርባን በፊት ለተወሰኑ ሰዓታት ስንጦም ዓይን፣ AEምሮAችን፣ ልባችን፣ ሆዳችን፣ ሰውነታችን ሁሉ
መጾም Aለበት፡፡ ምግቡ ንጹሕ ቢሆንም ከምግቡ ለተወሰነ ሰዓት Eንጦማለን፡፡ ከተራክቦም ተስማምቶ Eንዲሁ
ሊሆን ይገባል፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
2. የEግዚAብሔር ግቦች
I. Aንድ መሆን
• ‹‹ሁለቱ Aንድ ሥጋ ይሆናሉ፡፡›› ማቴ 19፡2-3፡፡
II. መብዛት (ዘር መተካት)( ር )
• ይህ Aንድነት በOርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን Aስተምሕሮ ቢወልዱም ባይወልዱም
ሳይለያዩ ለመኖር ነው፡፡
በAንዳንድ የEምነት ድርጅቶች Aንድነት ለመውለድ ነው፤ ካልወለደች/ደ ይለያያሉ፡፡• በAንዳንድ የEምነት ድርጅቶች Aንድነት ለመውለድ ነው፤ ካልወለደች/ደ ይለያያሉ፡፡
III. ደስ መሰኘት (በተራክቦና በመረዳዳት)
• EግዚAብሔር ይህን ግኑኝነት Aስደሳች Eንዲሆን Aዘጋጅቶታል፡፡
• EግዚAብሔር በሰጠን በዚህ የተቀደሰ ስጦታ ሁሉ ደስ መሰኘት Aለብን፡፡
• ‹‹ደስም Eንዲለን ሁሉን Aትርፎ በሚሰጠን በሕያው EግዚAብሔር…›› ብሎ ቅዱስ ጳውሎስ
Eንደጻፈልን፡፡ ቀዳ ጢሞ 6፡19፡፡
• EግዚAብሔር ያለበት ነገር ሁሉ Aስደሳች ነው፡፡ ያለ ፍርሃት በግኑኝነታች ተደስተን
EግዚAብሔርን Aንተ በመካከላችን በመኖርህ ደስ ተሰኝተናል ብለን Eናመስግነው፡፡
ለወንዱም ለሴትም የፈጠረው የተራክቦ Aካላት የተፈጠሩት ለደስታና ዘር ለመተካት ምክንያት• ለወንዱም ለሴትም የፈጠረው የተራክቦ Aካላት የተፈጠሩት ለደስታና ዘር ለመተካት ምክንያት
Eንዲሆነን ነው፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
3. ተራክቦ
• EግዚAብሔር ለሰው ያዘጋጀለት ይህ Aካል Aራት ደረጃዎች Aሉት፡፡ ሴቶች በተራክቦ ጊዜ Aራቱን
ደረጃዎች ለማለፍ ረጅም ጊዜ ይወስድባቸዋል፡፡
ሚስት ወደ ተራክቦ ከማለፍዋ በፊት በባልዋ ዘንድ ቁጥር Aንድ ተመራጭ መሆንዋን ልብዋ ማረጋገጥ• ሚስት ወደ ተራክቦ ከማለፍዋ በፊት በባልዋ ዘንድ ቁጥር Aንድ ተመራጭ መሆንዋን ልብዋ ማረጋገጥ
ይፈልጋል፡፡ በመቀጠል፣ በሰውነት ወደ መነካካት፣ ተራክቦ ወደማድረግ Eያሉ የEፎይታ Aየር
Eስከሚተነፍሱበት ተራራ መውጣት ይሻሉ፡፡
• ባሎች ግን በፓራሹት ከAየር Eንደተወረወረ ሰው ወርደው የሚፈልጉበት ቦታ ማረፍና የEፎይታ
ትንፋሻቸውንም ወዲያው መጨረስ ይችላሉና ከሚቸኩሉ ይልቅ መጠባበቅ ያስፈልጋቸዋል፡፡
• ለተራክቦ የሚሆነው Aካላችን የሚገኘው በመካከል ነው፡፡ በEግር መካከል Aይደለም፡፡ ይህ በመካከል
ያለ ሰውነታችን ከተቀደሰ መላው ሰውነታችንም የተቀደሰ ይሆናል፡፡
• ተራክቦ፡-
ጊዜ መስጠትን• ጊዜ መስጠትን
• ርኅራኄ መፈላለግ፣ በጎ ስሜት፣… ያለበት ፍቅርን
• Eርስ በርስ መናበብንና
• ዋናውን ግብ Aለመርሳትን ይሻል፡፡ ግቦቹም ከላይ በቁጥር ሁለት የተጠቀሱት ናቸው፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
4. የተቀደሰውን ጋብቻ ቅድስና የሚያቀጭጩ ምክንያቶች
• ሰይጣን ያገቡትንም ያላገቡትንም የሚዋጋው ቅድስናቸውን በመገናኛ ዘዴዎች፣ ልቅ የሆነ የወሲብ
ፊልም በሚተላለፍባቸው መንገዶች ወይም ይህን በሚመስሉ መጻሕፍት፣ በIንተርኔት፣ በቪዲዮ
ፊልሞች፣ ነው፡፡ፊልሞች፣… ነው፡፡
• ከላይ ለተጠቀሱት ነገሮች መንገድ ያለን ጤናማ ያልሆነ Aትኩሮት AEምሮAችንን ብቻ ሳይሆን
ትዳራችንንም ሆነ ሕይወታችንን ሁሉ ያቆሽሸዋል፡፡
• ይህ ተጽEኖ መላ ማንነታችንን ከሰው ጋር ያለንን ግኑኝነት ሳይቀር ያበላሻል፡፡
• ልቅ የሆነ የወሲብ ፊልም በሚተላለፍባቸው መንገዶች (Pornography) የተጠመዱ ሰዎች
የሚመለከቱት የራሳቸውን ፈቃድ ብቻ ነው፡፡ ከትዳር Aጋራቸውም ጋር ፈቃዳቸውን ሲፈጽሙ
Aጋራቸውን ትተው በፊልም ያዩትን Eያሰቡና Eያሰላሰሉ ይፈጽማሉ፡፡ ይህም በAEምሮ የሚፈጸም
ዝሙት ነው፡፡
• ባሎች/ሚስቶች ሆይ ይህን የሚያደርጉ ካሉ Aቁሙ! ልትሏቸው ይገባል፡፡ ይህ ቅድስና የተለየው• ባሎች/ሚስቶች ሆይ ይህን የሚያደርጉ ካሉ Aቁሙ! ልትሏቸው ይገባል፡፡ ይህ ቅድስና የተለየው
ሕይወት ከትዳራችን ሊወጣ ይገባል ካላላችሁ ከፍያለ Eንቅፋት በፊታችሁ ይጠብቃችኋል፡፡
• ሌላ ሰው Eያሰቡ ለሚፈጸም ድርጊት መሣሪያ Aንሆንም፣ ሰውነታችን የEግዚAብሔር ቤት ነው
ትEንጂ ለ Pornography Aይደለም! ማለት ከOርቶዶክሳውያን ተጋቢዎች ይጠበቃል፡፡
• ካልሆነ ግን ይህ የዝሙት ዲያቢሎስ በትዳራችሁ ሆኖ ልጆቻችሁንም Eንዲያጠቃ ትፈቅዱለታላችሁ፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
የተቀደሰውን ጋብቻ ቅድስና የሚያቀጭጩ ምክንያቶች …
• ልጆቻችሁም በሰይጣን Aሠራር ለመወሰዳቸውም በEግዚAብሔር ፊት ተጠያቂ ትሁናላችሁ፡፡• ልጆቻችሁም በሰይጣን Aሠራር ለመወሰዳቸውም በEግዚAብሔር ፊት ተጠያቂ ትሁናላችሁ፡፡
• በPornography Aመለካከቱ የተበላሸ ሰው በየትም ሥፍራ ባለው ግኑኝነት በሥጋ ፍትወት Eጅግ
የተቃጠለ ይሆናል፡፡ ቀልዱ፣ በሥራ ገበታው ከሚያገኛቸው ተቃራኒ ጾታዎች ጋር የሚኖረው
Aጋጣሚ ሁሉ በሥጋ ፍትወት Eጅግ የተበረዘ ይሆናል፡፡
• ዛሬ ማስታወቂያዎች ሁሉ በሥጋ ፍትወት Eጅግ የተበረዙ ናቸው፡፡ ለምን? ሰው Eየተሳበባቸው
ስለሆነ፣ ሰው ወሲባዊ AEምሮ ይዞ የሚራመድ Eየሆነ ስለመጣ ነው፡፡
• ተራክቦ ሳያደርጉ መኖር Eንደሚቻል Eንመን፡፡ ሕይወታችን በሙሉ ግን የሥጋ ፍትወትን መፈጸም
ከሆነ ያለርሱ መኖር ያቅተናል፡፡ ከዚህ ደረጃ የሚያደርሰንም ሰይጣን ነው፡፡
• EግዚAብሔር ለትዳር ሁሉን Aስተካክሎ ሠርቶታል፡፡ የሠራውም በፍጹም ቅዱስ ነው፡፡ ቤተ• EግዚAብሔር ለትዳር ሁሉን Aስተካክሎ ሠርቶታል፡፡ የሠራውም በፍጹም ቅዱስ ነው፡፡ ቤተ
ክርስቲያን በተጋቢዎች መካከል የሚደረግን ግኑኝነት Aስመልክቶ በፈጠረውና በፈቀደው መልክ ብቻ
የሚፈጸመውን ታስተምራለች ትደግፋለች፡፡ ከዚያ ውጪ የሆነውን ግን ትቃወማለች፡፡
• በቤተ ክርስቲያናችን በወንድም ሆነ በሴት በትክክለኛው የተራክቦ Aካላቸው በኩል የማይፈጸም
ግኑኝነት(Aካለ ዘር ማደጉን መስፋቱን/መጥበቡን… ሳይቀር Eየመረመሩ… Aልፈው ወጥተው…
የሚያደርጉትን ሁሉ) የEግዚAብሔር Eቅድ Eንዳልሆነ ታስተምራለች፡፡ በትዳር ያለ ግኑኝነት ደስታ
የጋራ የሆነ ገጽታ ያለው ነውና፡፡
• ከመሥመር በወጣ መንገድ የሚገኛኙ ወደ ማይወጡበት ከፍተኛ Aደጋና ችግር ውስጥ ይወድቃሉ፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
የተቀደሰውን ጋብቻ ቅድስና የሚያቀጭጩ ምክንያቶች …
• ወደ Aንዱ የAካላችን ክፍል የገባ ኃጢAት በቀላሉ Aይወጣም፡፡ የናርኮቲክ ሱስ ያለባቸው ሰዎች• ወደ Aንዱ የAካላችን ክፍል የገባ ኃጢAት በቀላሉ Aይወጣም፡፡ የናርኮቲክ ሱስ ያለባቸው ሰዎች
የወሲብ ሱስ ካለባቸው Eጅግ የተሻሉ ናቸው፤ ምክንያቱም ችግራቸው በቀላሉ ሊወገድ ይችላልና፡፡
• ጻድቁ Iዮብ በሕይወቱ የወሰነው ከላይ የተጠቀሱትን Aስመልክቶ የሚለን ትምህርት ሊሆነን ይገባል፡፡
• ‹‹ ከዓይኔ ጋር ቃል ኪዳን ገባሁ
Eንግዲህስ ቈንጆይቱን Eንዴት Eመለከታለሁ? የEግዚAብሔር Eድል ፈንታ ከላይ፥
ሁሉንም የሚችል Aምላክ ርስት ከAርያም ምንድር ነው? መዓትስ ለኃጢAተኛ፥
መለየትስ ለሚበድሉ Aይደለምችን? መንገዴን Aያይምን?
Eርምጃዬንስ ሁሉ Aይቈጥርምን? በEውነተኛ ሚዛን ልመዘን፥
EግዚAብሔርም ቅንነቴን ይወቅ።EግዚAብሔርም ቅንነቴን ይወቅ።
በሐሰት ሄጄ Eንደ ሆነ
Eግሬም ለሽንገላ ቸኵላ Eንደ ሆነ፥ Eርምጃዬ ከመንገድ ፈቀቅ ብሎ፥
ልቤም ዓይኔን ተከትሎ፥
ነውርም ከEጄ ጋር ተጣብቆ Eንደ ሆነ፥ Eኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው
የሚበቅለውም ሁሉ ይነቀል። ልቤ ወደ ሌላይቱ ሴት ጐምጅቶ Eንደ ሆነ፥
በባልንጀራዬም ደጅ Aድብቼ Eንደ ሆነ፥ ሚስቴ ለሌላ ሰው ትፍጭ፥
ሌሎችም በEርስዋ ላይ ይጐንበሱ። ›› መጽ Iዮ 31፡1-10፡፡
መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም
የተቀደሰውን ጋብቻ ቅድስና የሚያቀጭጩ ምክንያቶች …
• ሌላው Aደናቃፊ ምክንያት ባሎች Aስቀድሞ የዘር ፍሬዬ ይፈሳል ሲሉ፣ ሚስቶች ደግሞ
በግኑኝነቱ የተነሳ Eታመማለሁ፣ Eቆስላለሁ ፊስቱላ ይሆንብኛል ብሎ ማሰብና መፍራት
ነው፡፡
• Aንድንድ ዶክተሮችም ጠባብ ስለሆነ ዳይሌት መደረግ Aለብሽ ብለው በAግባብ ወዳልተጠና
ሴቶቹን ወደ ሚያስጨንቅ Aቅጣጫ ይመራሉ፡፡ሴቶቹን ወደ ሚያስጨንቅ Aቅጣጫ ይመራሉ፡፡
• የልጅን ጭንቅላት የሚያክል ነገር የሚያስወጣ Aካል የባልን የዘር Aካል ማሳለፍ ይሳነዋል?
ተረጋግተን Eንራመድ ፍርሃቱም ሆነ ሕመሙ ያኔ ይርቅልናልና፡፡
• በተጨማሪነት የምናነሳው Aደናቃፊ ነገር ተራክቦን ለመፈጸም የሚያስችል ፍላጎት ማጣት
ነው፡፡ በሥራ ጫና መብዛት የተነሳ ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ለተራክቦ ያላቸው ፍላጎት
ተዛብቶባቸዋል ለምሳሌ ለ ጥቀስ ከጥቂት ዓ ታት በፊት በAንድ A ር የተደረ ጥናትተዛብቶባቸዋል፡፡ ለምሳሌ ለመጥቀስ ከጥቂት ዓመታት በፊት በAንድ Aገር የተደረገ ጥናት
Eንደጠቆመው 43% ክርስቲያኖች ሴቶችና 31% ያህል ክርስቲያኖች ወንዶች ከሥራ ጫና
መብዛት የተነሳ ለተራክቦ ያላቸውን ፍላጎት Aጥተው ተገኝተዋል፡፡ያ
የተቀደሰውን ጋብቻ የግኑኝነት ቅድስና የሚያጠናክሩ ምክንያቶች
1. ጸሎት፡፡
2. Eርስ በርስ መግባባት ወይም መነጋገር
3 Eገዛ ሲያስፈልገን Eንዲደረግልን መጠየቅ3. Eገዛ ሲያስፈልገን Eንዲደረግልን መጠየቅ
4. ምቹ ጊዜና ቦታን መምረጥ
5 ፈቃዳችንን ለመፈጸም ያለብንን ስንፈት በየጊዜው Eያከሙ ማሻሻል፡፡ ለምሳሌ ስንፈት5. ፈቃዳችንን ለመፈጸም ያለብንን ስንፈት በየጊዜው Eያከሙ ማሻሻል፡፡ ለምሳሌ ስንፈት
ያለባቸው Aለብን ብለው ራሳቸውን ሳያሳምኑ በየጊዜው ከትዳር Aጋራቸው ጋር በግልጽ
E ቻቸ ች ቸ ትEየተነጋገሩ ክፍተቶቻቸውን ማጥበብና የችግራቸውንም መፍትሔ በጋራ ፈልገው ማስተካከል
ይጠበቅባቸዋል፡፡
6. በመካከል መቀዛቀዝ ካለ በዚህ ችግራችን ዙሪያ ምክር በማግኘት ማስተካከል
7. በትዳሩና በግኑኝነቱ ፍቅር Eንዲሰለጥን በEግዚAብሔር ግብ መመራት፡፡ Eነርሱም Aንድነትን
መጠበቅ፣ በተሰጠን የትዳር ስጦታ ማመስገንና በትዳሩ ደስታን ማግኘት ናቸው፡፡
For your queries or questions E‐mail: 
kesisolomon4@gmail comkesisolomon4@gmail.com
T t ll th l fTo get all the lessons, surf :
www zeorthodox orgwww.zeorthodox.org
ክፍል ስምንት ይቀጥላል፡፡… ክፍል ስምንት ይቀጥላል
ወስብሐት ለEግዚAብሔር፡፡

More Related Content

What's hot

ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም Gabani Computer Company
 
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምRobi Abraha
 
Bibl study power_point_aragaw_final[1]
Bibl study power_point_aragaw_final[1]Bibl study power_point_aragaw_final[1]
Bibl study power_point_aragaw_final[1]Henok Eshetie
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምGabani Computer Company
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምGabani Computer Company
 
Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)Martin M Flynn
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምGabani Computer Company
 

What's hot (12)

Orthodox christianfamilylesson06
Orthodox christianfamilylesson06Orthodox christianfamilylesson06
Orthodox christianfamilylesson06
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ራብዓይ ሕታም
 
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታምቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
ቃል መስቀል ሓምሻይ ሕታም
 
Bibl study power_point_aragaw_final[1]
Bibl study power_point_aragaw_final[1]Bibl study power_point_aragaw_final[1]
Bibl study power_point_aragaw_final[1]
 
Orthodox christianfamilylesson07
Orthodox christianfamilylesson07Orthodox christianfamilylesson07
Orthodox christianfamilylesson07
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ካልኣይ ሕታም
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ቀዳማይ ሕታም
 
Orthodox christianfamilylesson05
Orthodox christianfamilylesson05Orthodox christianfamilylesson05
Orthodox christianfamilylesson05
 
Orthodox tewahedomarriage5wb
Orthodox tewahedomarriage5wbOrthodox tewahedomarriage5wb
Orthodox tewahedomarriage5wb
 
Orthodox christianfamilylesson11
Orthodox christianfamilylesson11Orthodox christianfamilylesson11
Orthodox christianfamilylesson11
 
Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)Come holy spirit (amaric ethiopia)
Come holy spirit (amaric ethiopia)
 
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታምጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
ጋዜጣ ቃል መስቀል ሳልሳይ ሕታም
 

Viewers also liked

Instructional design and development 7.06.14
Instructional design and development 7.06.14Instructional design and development 7.06.14
Instructional design and development 7.06.14jilllove1
 
Evolution2014 desert mouse talk
Evolution2014 desert mouse talkEvolution2014 desert mouse talk
Evolution2014 desert mouse talkMatthew MacManes
 
Thinking ofyou_02_001
 Thinking ofyou_02_001 Thinking ofyou_02_001
Thinking ofyou_02_001chocnut
 
Analisis estructural
Analisis estructuralAnalisis estructural
Analisis estructuralnnga08
 
History of distance learning
History of distance learningHistory of distance learning
History of distance learningjilllove1
 
AIA Presentation: Transforming Governors Island June 14
AIA Presentation: Transforming Governors Island June 14AIA Presentation: Transforming Governors Island June 14
AIA Presentation: Transforming Governors Island June 14Gov_Island
 

Viewers also liked (12)

Instructional design and development 7.06.14
Instructional design and development 7.06.14Instructional design and development 7.06.14
Instructional design and development 7.06.14
 
Kisah pemuda muadzin part1
Kisah pemuda muadzin part1Kisah pemuda muadzin part1
Kisah pemuda muadzin part1
 
Kisah pemuda muadzin part2
Kisah pemuda muadzin part2Kisah pemuda muadzin part2
Kisah pemuda muadzin part2
 
Evolution2014 desert mouse talk
Evolution2014 desert mouse talkEvolution2014 desert mouse talk
Evolution2014 desert mouse talk
 
Viaje al polo norte 2
Viaje al polo norte 2Viaje al polo norte 2
Viaje al polo norte 2
 
Thinking ofyou_02_001
 Thinking ofyou_02_001 Thinking ofyou_02_001
Thinking ofyou_02_001
 
Analisis estructural
Analisis estructuralAnalisis estructural
Analisis estructural
 
Forcica
ForcicaForcica
Forcica
 
Orthodox christianfamilylesson02
Orthodox christianfamilylesson02Orthodox christianfamilylesson02
Orthodox christianfamilylesson02
 
History of distance learning
History of distance learningHistory of distance learning
History of distance learning
 
Places To Visit
Places To Visit Places To Visit
Places To Visit
 
AIA Presentation: Transforming Governors Island June 14
AIA Presentation: Transforming Governors Island June 14AIA Presentation: Transforming Governors Island June 14
AIA Presentation: Transforming Governors Island June 14
 

Similar to Orthodox tewahedomarriage7wb

የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptxየቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptxGetachewEndale
 
መሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptxመሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptxGetachewEndale
 
Orthodox yoth life skill 2
Orthodox yoth life skill 2Orthodox yoth life skill 2
Orthodox yoth life skill 2Menetasnot Desta
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfzelalem13
 
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptxየመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptxGetachewEndale
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxarmoniumtvkiw
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPetrosGeset
 

Similar to Orthodox tewahedomarriage7wb (12)

የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptxየቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
የቤተሰብ ህይወት ክፍል.pptx
 
Orthodox tewahedomarriage6wb
Orthodox tewahedomarriage6wbOrthodox tewahedomarriage6wb
Orthodox tewahedomarriage6wb
 
Orthodox tewahedomarriage8wb
Orthodox tewahedomarriage8wbOrthodox tewahedomarriage8wb
Orthodox tewahedomarriage8wb
 
መሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptxመሙቤቤት ህብረት.pptx
መሙቤቤት ህብረት.pptx
 
Orthodox yoth life skill 2
Orthodox yoth life skill 2Orthodox yoth life skill 2
Orthodox yoth life skill 2
 
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdfተግበራዊ ክርስትና.pdf
ተግበራዊ ክርስትና.pdf
 
Abews proverb
Abews proverbAbews proverb
Abews proverb
 
Orthodox christianfamilylesson08
Orthodox christianfamilylesson08Orthodox christianfamilylesson08
Orthodox christianfamilylesson08
 
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptxየመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
የመካኒሳ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን.pptx
 
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptxKEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
KEEPING SPRITUAL PURITY in diffcult situationpptx
 
Pastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the churchPastoral caring and counseling in the church
Pastoral caring and counseling in the church
 
Tigrinya - Testament of Dan.pdf
Tigrinya - Testament of Dan.pdfTigrinya - Testament of Dan.pdf
Tigrinya - Testament of Dan.pdf
 

Orthodox tewahedomarriage7wb

  • 1. በስመ Aብ ወወልድበስመ Aብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ Aሐዱ Aምላክ Aሜን፡፡Aሜን፡፡
  • 2. Oርቶዶክሳዊ ጋብቻ - ክፍል 7Oርቶዶክሳዊ ጋብቻ - ክፍል 7 መምህር፡‐ ቀሲስ ሰሎሞን ሙሉጌታ E‐mail: kesisolomon3@gmail.com ቦታ፡‐ ቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን Aዳራሽ በየሳምንቱ ረቡE ከ12፡30 – 1፡30 ምሽትበየሳምንቱ ረቡE ከ12፡30  1፡30 ምሽት ግንቦት ፳፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
  • 3. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም • ዛሬ በጣም ወሳኝ የሆነና ጥልቅ መንፈሳዊ መረዳትን የሚሻ Aንድ ትምህርት Eንማራለን፡፡ • Eርሱም መንፈሳዊ ሕይወትንና የሰውነት ፈቃድን መፈጸም የተመለከተ ነው፡፡• Eርሱም መንፈሳዊ ሕይወትንና የሰውነት ፈቃድን መፈጸም የተመለከተ ነው፡፡ • በጋብቻ ሕይወት መንፈሳዊነትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም ምን ዓይነት ተዛምዶ Aላቸው? • የሰውነት ፈቃድን መፈጸም Aስመልክቶ ያለው የEግAብሔር Eቅድና ግብ ምን Eንደሆነም Eንማራለን፡፡ በትዳር ሕይ ት ስላለ የፈቃድ Aፈጻጸም፣ ሰናክሎች፣ ንፈሳዊነትና የሰ ነትን ፈቃድን በAግባቡ• በትዳር ሕይወት ስላለ የፈቃድ Aፈጻጸም፣ መሰናክሎች፣ መንፈሳዊነትና የሰውነትን ፈቃድን በAግባቡ መፈጸምን የሚደግፉ ነጥቦችንም በEግዚAብሔር ፈቃድ Eንመለከታለን፡፡ • በተቀደሰው ትዳራችን የሚኖር መንፈስቀዱስ፣ የተስተካከለው መንፈሳዊ የሕይወት ደረጃችንና በትዳር ሕይወት ፈቃድን መፈጸም ስምምነት Aላቸው፡፡ • በተቀደሰ ጋብቻ የምንኖር ከሆንን በክርስቲያናዊ ጋብቻ በተፈቀደልን የሰውነት ፈቃድን የመፈጸም ሕይወት ታላቅ ደስታን ማግኘት Eንችላለን፡፡ 1. የEግዚAብሔር Eቅድ • EግዚAብሔር ለትዳር ሕይወት ያለውን Eቅድ Aስመልክቶ ሦስት ነጥቦችን Eንመለከታልን፡፡ 1. ዘፍጥረት 1፡26-28፡፡1. ዘፍጥረት 1 26 28 • ‹‹EግዚAብሔርም Aለ፦ ሰውን በመልካችን Eንደ ምሳሌAችን Eንፍጠር የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ Eንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። EግዚAብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ በEግዚAብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት Aድርጎ ፈጠራቸው። EግዚAብሔርም ባረካቸው፥ፈጠረ በEግዚAብሔር መልክ ፈጠረው ወንድና ሴት Aድርጎ ፈጠራቸው። EግዚAብሔርም ባረካቸው፥ Eንዲህም Aላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉAት፥ ግዙAትም የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙAቸው።››
  • 4. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም • ይህ የEግዚAብሔር Eቅድ የመጀመሪያው ክፍል ነው፡፡ • EግዚAብሔር መንፈስ ነው፡፡ በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል EግዚAብሔር በጋብቻችን ስለሚኖር መንፈሳዊ የሆነ የሰውነትን ፈቃድ የመፈጸም ሕይወት Aስተምሮናል፡፡ ይህንንም … ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉAት… በማለት ገልጦታል፡፡ -- ይህም ለሰው ዘር ሁሉ ጋብቻን Aስመልክቶ የተሰጠ የመጀመሪያ ሕግ ነው፡፡ • EግዚAብሔር ለሰው ዘር ያዘጋጀው Eቅድ መብዛት ነው፡፡ ይህንም ለAዳምና ለሔዋን ነግሮAቸዋል፡፡ Aባቶቻችን ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ፣ ቅዱስ Aውግስጢኖስ፣ ቅዱስ ቀሌምንጦስ Eንደነገሩን ጋብቻቸውን በኤድን ገነት በቀደሰው ጊዜ AብሮAቸው በመሆን Aረጋግጦላቸዋል፡፡ ዘፍጥ 2፡24፡፡በኤድን ገነት በቀደሰው ጊዜ AብሮAቸው በመሆን Aረጋግጦላቸዋል ዘፍጥ 2 24 • በኤድን ገነት ጋብቻን የመሠረተ EግዚAብሔር በገሊላ ቃና መልሶ በመባረክ ያረጋገጠው መሆኑን Aባቶቻችን ነግረውናል፡፡ 2 ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ፡፡2. ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ፡፡ • ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ ‹‹ ተጠንቀቁ ! ተቀድሶ የተጀመረ ጋብቻ ንጹሕ፣ ቅዱስ ፣የተመረጠ፣ ምስጢር፣ በEግዚAብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለው፣ በፊቱም የከበረ መሆኑን Eወቁ!›› በማለት Aስጠንቅቆናል፡፡ በ ጀ ሪያዎቹ Aምስት ምEተ ዓ ታት የተቀደሰ ን ብቻና ተራክቦንም የሚያራክሱ በርካታ የክ ደት• በመጀመሪያዎቹ Aምስት ምEተ ዓመታት የተቀደሰውን ጋብቻና ተራክቦንም የሚያራክሱ በርካታ የክህደት ትምህርቶች ይሰራጩ ነበር፡፡ በመጀመሪያው የቤተክርስቲያን ጉባኤ ሳይቀር ያገቡ ቀሳውስት Eንዳይቀድሱ ለማድረግ ከመሞከር Aንስቶ ብዙ የተሳሳቱ የክህደት ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡ ይህ ጋብቻን Aራክሶ የሚመለከት Aመለካከት በዘመኑ በነበሩ Aባቶቻችን ውድቅ ተደርጎ ነበር፡፡ • ቅዱስ ዮሐንስ Aፈወርቅ በትምህርቱ የመራን ቀዳ ቆሮ 7፡3-5ን ወደ መመልከት ነበር፡፡
  • 5. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም 3. ቀዳ ቆሮንቶስ 7፡3-5፡፡ ት ት ት• ‹‹ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ Eንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ። ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው Eንጂ፤ Eንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው Eንጂ። ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ Eርስ በርሳችሁ Aትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ Aለመግዛት ሰይጣን Eንዳይፈታተናችሁ ደግሞ Aብራችሁ ሁኑ።›› • ይህ ክፍል ቁጥር 3 በመጀመሪያ በትዳር ሕይወት ውስጥ ያለውን መፈላለግ (የሰውነት ፍላጎት) የሚመለከት ነው፡፡ ቀጥሎም ቁጥር 4 ተራክቦን Aስመልክቶ Eያንዳንዳችን በሰውነታችን ላይ ያለንንየሚመለከት ነው፡፡ ቀጥሎም ቁጥር 4 ተራክቦን Aስመልክቶ Eያንዳንዳችን በሰውነታችን ላይ ያለንን ሥልጣን የሚያስረዳ ሲሆን ቁጥር 5 ደግሞ ተራክቦን Aስመልክቶ Eንዴት ራሳችንን ሥርዓት ማስያዝ Eንዳለብን ያስረዳል፡፡ ተራክቦ ማለት በትዳር ሕይወት የሰውነት ፈቃድን መፈጸም ማለት ነው፡፡ ት ት ት ት• መስማማት ማለት ምን ማለት ነው? ለምን ያህል ጊዜ? ሰይጣን በዚህ Aጋጣሚ ሊጠቀምበት የሚችልበት ቀዳዳ Aይኖረውም ይሆን? ሥርዓት Eንዲኖረን ማድረግ ታላቁ መፍትሔ ነው፡፡ • ይህ መልEክት የያዘው በዛሬው ትምህርታችን የምንዳስሰውን ዋና ዋና ነጥቦች ነው፡፡ • ስለ መፈላለግ ወይም ስሜት ሲናገር መልEክቱን የጀመረው … ባል ለሚስቱ የሚያስፈልጋትን ያድርግላት በማለት… ባልን በመምከር ነው፡፡ በተራክቦ ሴት ይህንን ናት፡፡ • ባሎች ሆይ ለሚስቶቻችሁ የሚገባውን Aድርጉ፣ ደስ AሰኙAቸው፣ Eንዲረኩ AድርጉAቸው ነውባሎች ሆይ ለሚስቶቻችሁ የሚገባውን Aድርጉ ደስ AሰኙAቸው Eንዲረኩ AድርጉAቸው ነው የተባለው፡፡
  • 6. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም 3. ቀዳ ቆሮንቶስ 7፡3-5፡… • Eንዲሁ ሚስቶችም ለባሎቻቸው የሚገባውን ያድርጉላቸው Aለ፡፡ • ማንኛውም ሰው ከስሜትና በመፈላለግ የከሚኖረው ደረጃ ዘሎ ወደ Aካላዊ ንክኪ ሊሄድ Aይችልም፡፡ ምክንያቱም ሰዎች Eንጂ Eንስሳት Aይደለንምና፡፡ ሰዎችም ብቻ ሳንሆን መንፈሳውያን ሰዎች ነንና፡፡ • ስለምን በባል ጀመረ? ምክንያቱም Aንዳንድ ጊዜ ባል የሚመለከተውን ይህን ጉዳይ ይረሳልና ነው፡፡ያ ጊ ሚ ይ ይ ይ • ባል ሲሰጥ ሚስትም ደስ ተሰኝታ ትሰጣለች፡፡ ሁለቱም ክርስቶስ በቀደሰው ጋብቻ በተከበረው መኝታቸው በሰጣቸው በዚህ የተራክቦ ስጦታ ደስ ይሰኛሉ፡፡ ይህ የደስታ Eንጂ የመሸማቀቅ ምንጭ Aይደለም፡፡ • ‹‹ መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን ›› Eብ 13፡4፡፡• ‹‹ መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን ›› Eብ 13፡4፡፡ • ወደ ቁጥር 4 ስንተላለፍ በተቀደሰው ጋብቻ ወደ ተከበረው መኝታችን ከመሄዳችን በፊት Aልጋውን በትEምርተ መስቀል ምልክት Eንባርከው፡፡ በመቀጠልም EግዚAብሔር ይባርከን ዘንድ Aብረን ተያይዘን Aባታችን ሆይ ብለን Eንጸልይ፡፡ በመጨረሻም EግዚAብሔርን ስላደረገልን ሁሉ Eናመስግነው፡፡Aባታችን ሆይ… ብለን Eንጸልይ፡፡ በመጨረሻም EግዚAብሔርን ስላደረገልን ሁሉ Eናመስግነው፡፡ • ቁጥር 4 የሚጀምረው … ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም ሥልጣን ለባልዋ ነው Eንጂ፤… በማለት በሚስት ነው፡፡ ምክንያቱም ለAንዳንድ ሴቶች Aካላዊ ጉዳይ በጣም Aስቸጋሪ ይሆንባቸዋልና ነው፡፡ ስለዚህ ች ት E ጀ Eሚስቶችን ተው ለማለት በEነርሱ ጀመረ፡፡ … Eንዲሁ ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው Eንጂ። በማለትም ሥልጣኑ የጋራ Eንደሆነ Aስተማረን፡፡ • Eውነተኛው የሰውነታችን ባለቤት EግዚAብሔር ነው፡፡ • በትዳር ባለ ተራክቦ ከቅድስና ወደ ቅድስና Eንገባለን፡፡ የመጀመሪያው የትዳሩ መቀደስ ሲሆን ሁለተኛው በተቀደሰው ተረክቦ የሚገኘው ነው፡፡ ማንኛውም ነገራችን ንጹሕ ከሆነ ተራክቦው የበለጠ ቅዱስ ነው፡፡
  • 7. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም 3. ቀዳ ቆሮንቶስ 7፡3-5፡… • ይህም ሁለቱ Aንድ ሥጋ ይሆኑ ዘንድ የሚያደርጉት ቀጥተኛ ግኑኝነት ነው፡፡ ሁለት ግማሽ ውሃ የያዙ• ይህም ሁለቱ Aንድ ሥጋ ይሆኑ ዘንድ የሚያደርጉት ቀጥተኛ ግኑኝነት ነው፡፡ ሁለት ግማሽ ውሃ የያዙ ብርጭቆዎችን ውሃውን ከAንዱ ወደ Aንዱ ስንገለብጥ Eንደሚዋሐዱ Aነድ ስለሆኑ፣ በየግላችን Aይሆንም ለማለት ምንም ሥልጣን የለንም፡፡ Aሳዛኙ ነገር ግን ከሚስቶች ይልቅ ከዚህ በፊት በዚህ የማይወቀሱት ባሎች Aይሆንም ባይ ሆነው መገኘታቸው• Aሳዛኙ ነገር ግን ከሚስቶች ይልቅ ከዚህ በፊት በዚህ የማይወቀሱት ባሎች Aይሆንም ባይ ሆነው መገኘታቸው ነው፡፡ ዛሬ ዛሬ ምን Eየሆነ Eንደሆነ ማወቅ Eየቸገረ ነው፡፡ ምንም ይሁን ምን ሥልጣኑ የጋራ ነው፡፡ • ከሁለት Aንዳቸው ታመው Aንዳቸው ስለሌላው ሕመሙ ተሰምቶAቸው Aይሆንም ይሉ Eንደሆነ ነው Eንጂ በባዶ ሜዳ በየግል Aይሆንም ለማለት ለማንም Aልተፈቀደምሜዳ በየግል Aይሆንም ለማለት ለማንም Aልተፈቀደም፡፡ • ቁትር 5 Eንዴት ሥርዓት Eንደምናሲዘው … ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ Eርስ በርሳችሁ Aትከላከሉ … በማለት ያስረዳናል፡፡ ለ ሰነ ዜ ለ ሎት ዜ ለ ሳ ነ ለ ነ ሌላ ስ ቶ የ ስሐ• ለተወሰነ ጊዜ ለጸሎትም ይሁን ጌዜውን ለመንፈሳዊ ነገር ለመጠቀም ተነጋግረን ሌላው ወገን ተስማምቶ የንስሐ Aባትን ምክር ተቀብሎ Aብሮ ለመጸለይ ለመጾም ካልሆነ በቀር በግል ተነስቶ ማድረግ Aልተፈቀደም፡፡ • በመጨረሻ መንኩሶ ተራክቦን ትቶ ለመኖር Eንኳ ለመወሰን ስምምነት ያስፈልጋል፡፡ ጀ ች ች• ጾሙን ወይም ጸሎቱን ጀምረን በመካከሉ Aንዳችሁ መፈተን ቢገጥም Eርስ በርሳችሁ ተጋገዙ፡፡ ይሀ ምንም ስህተት የለውም፡፡ ካልተቻላችሁ ተስማምታችሁ የተቻላችሁን Aድርጉ፡፡ • ከቅዱስ ቁርባን በፊት ለተወሰኑ ሰዓታት ስንጦም ዓይን፣ AEምሮAችን፣ ልባችን፣ ሆዳችን፣ ሰውነታችን ሁሉ መጾም Aለበት፡፡ ምግቡ ንጹሕ ቢሆንም ከምግቡ ለተወሰነ ሰዓት Eንጦማለን፡፡ ከተራክቦም ተስማምቶ Eንዲሁ ሊሆን ይገባል፡፡
  • 8. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም 2. የEግዚAብሔር ግቦች I. Aንድ መሆን • ‹‹ሁለቱ Aንድ ሥጋ ይሆናሉ፡፡›› ማቴ 19፡2-3፡፡ II. መብዛት (ዘር መተካት)( ር ) • ይህ Aንድነት በOርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን Aስተምሕሮ ቢወልዱም ባይወልዱም ሳይለያዩ ለመኖር ነው፡፡ በAንዳንድ የEምነት ድርጅቶች Aንድነት ለመውለድ ነው፤ ካልወለደች/ደ ይለያያሉ፡፡• በAንዳንድ የEምነት ድርጅቶች Aንድነት ለመውለድ ነው፤ ካልወለደች/ደ ይለያያሉ፡፡ III. ደስ መሰኘት (በተራክቦና በመረዳዳት) • EግዚAብሔር ይህን ግኑኝነት Aስደሳች Eንዲሆን Aዘጋጅቶታል፡፡ • EግዚAብሔር በሰጠን በዚህ የተቀደሰ ስጦታ ሁሉ ደስ መሰኘት Aለብን፡፡ • ‹‹ደስም Eንዲለን ሁሉን Aትርፎ በሚሰጠን በሕያው EግዚAብሔር…›› ብሎ ቅዱስ ጳውሎስ Eንደጻፈልን፡፡ ቀዳ ጢሞ 6፡19፡፡ • EግዚAብሔር ያለበት ነገር ሁሉ Aስደሳች ነው፡፡ ያለ ፍርሃት በግኑኝነታች ተደስተን EግዚAብሔርን Aንተ በመካከላችን በመኖርህ ደስ ተሰኝተናል ብለን Eናመስግነው፡፡ ለወንዱም ለሴትም የፈጠረው የተራክቦ Aካላት የተፈጠሩት ለደስታና ዘር ለመተካት ምክንያት• ለወንዱም ለሴትም የፈጠረው የተራክቦ Aካላት የተፈጠሩት ለደስታና ዘር ለመተካት ምክንያት Eንዲሆነን ነው፡፡
  • 9. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም 3. ተራክቦ • EግዚAብሔር ለሰው ያዘጋጀለት ይህ Aካል Aራት ደረጃዎች Aሉት፡፡ ሴቶች በተራክቦ ጊዜ Aራቱን ደረጃዎች ለማለፍ ረጅም ጊዜ ይወስድባቸዋል፡፡ ሚስት ወደ ተራክቦ ከማለፍዋ በፊት በባልዋ ዘንድ ቁጥር Aንድ ተመራጭ መሆንዋን ልብዋ ማረጋገጥ• ሚስት ወደ ተራክቦ ከማለፍዋ በፊት በባልዋ ዘንድ ቁጥር Aንድ ተመራጭ መሆንዋን ልብዋ ማረጋገጥ ይፈልጋል፡፡ በመቀጠል፣ በሰውነት ወደ መነካካት፣ ተራክቦ ወደማድረግ Eያሉ የEፎይታ Aየር Eስከሚተነፍሱበት ተራራ መውጣት ይሻሉ፡፡ • ባሎች ግን በፓራሹት ከAየር Eንደተወረወረ ሰው ወርደው የሚፈልጉበት ቦታ ማረፍና የEፎይታ ትንፋሻቸውንም ወዲያው መጨረስ ይችላሉና ከሚቸኩሉ ይልቅ መጠባበቅ ያስፈልጋቸዋል፡፡ • ለተራክቦ የሚሆነው Aካላችን የሚገኘው በመካከል ነው፡፡ በEግር መካከል Aይደለም፡፡ ይህ በመካከል ያለ ሰውነታችን ከተቀደሰ መላው ሰውነታችንም የተቀደሰ ይሆናል፡፡ • ተራክቦ፡- ጊዜ መስጠትን• ጊዜ መስጠትን • ርኅራኄ መፈላለግ፣ በጎ ስሜት፣… ያለበት ፍቅርን • Eርስ በርስ መናበብንና • ዋናውን ግብ Aለመርሳትን ይሻል፡፡ ግቦቹም ከላይ በቁጥር ሁለት የተጠቀሱት ናቸው፡፡
  • 10. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም 4. የተቀደሰውን ጋብቻ ቅድስና የሚያቀጭጩ ምክንያቶች • ሰይጣን ያገቡትንም ያላገቡትንም የሚዋጋው ቅድስናቸውን በመገናኛ ዘዴዎች፣ ልቅ የሆነ የወሲብ ፊልም በሚተላለፍባቸው መንገዶች ወይም ይህን በሚመስሉ መጻሕፍት፣ በIንተርኔት፣ በቪዲዮ ፊልሞች፣ ነው፡፡ፊልሞች፣… ነው፡፡ • ከላይ ለተጠቀሱት ነገሮች መንገድ ያለን ጤናማ ያልሆነ Aትኩሮት AEምሮAችንን ብቻ ሳይሆን ትዳራችንንም ሆነ ሕይወታችንን ሁሉ ያቆሽሸዋል፡፡ • ይህ ተጽEኖ መላ ማንነታችንን ከሰው ጋር ያለንን ግኑኝነት ሳይቀር ያበላሻል፡፡ • ልቅ የሆነ የወሲብ ፊልም በሚተላለፍባቸው መንገዶች (Pornography) የተጠመዱ ሰዎች የሚመለከቱት የራሳቸውን ፈቃድ ብቻ ነው፡፡ ከትዳር Aጋራቸውም ጋር ፈቃዳቸውን ሲፈጽሙ Aጋራቸውን ትተው በፊልም ያዩትን Eያሰቡና Eያሰላሰሉ ይፈጽማሉ፡፡ ይህም በAEምሮ የሚፈጸም ዝሙት ነው፡፡ • ባሎች/ሚስቶች ሆይ ይህን የሚያደርጉ ካሉ Aቁሙ! ልትሏቸው ይገባል፡፡ ይህ ቅድስና የተለየው• ባሎች/ሚስቶች ሆይ ይህን የሚያደርጉ ካሉ Aቁሙ! ልትሏቸው ይገባል፡፡ ይህ ቅድስና የተለየው ሕይወት ከትዳራችን ሊወጣ ይገባል ካላላችሁ ከፍያለ Eንቅፋት በፊታችሁ ይጠብቃችኋል፡፡ • ሌላ ሰው Eያሰቡ ለሚፈጸም ድርጊት መሣሪያ Aንሆንም፣ ሰውነታችን የEግዚAብሔር ቤት ነው ትEንጂ ለ Pornography Aይደለም! ማለት ከOርቶዶክሳውያን ተጋቢዎች ይጠበቃል፡፡ • ካልሆነ ግን ይህ የዝሙት ዲያቢሎስ በትዳራችሁ ሆኖ ልጆቻችሁንም Eንዲያጠቃ ትፈቅዱለታላችሁ፡፡
  • 11. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም የተቀደሰውን ጋብቻ ቅድስና የሚያቀጭጩ ምክንያቶች … • ልጆቻችሁም በሰይጣን Aሠራር ለመወሰዳቸውም በEግዚAብሔር ፊት ተጠያቂ ትሁናላችሁ፡፡• ልጆቻችሁም በሰይጣን Aሠራር ለመወሰዳቸውም በEግዚAብሔር ፊት ተጠያቂ ትሁናላችሁ፡፡ • በPornography Aመለካከቱ የተበላሸ ሰው በየትም ሥፍራ ባለው ግኑኝነት በሥጋ ፍትወት Eጅግ የተቃጠለ ይሆናል፡፡ ቀልዱ፣ በሥራ ገበታው ከሚያገኛቸው ተቃራኒ ጾታዎች ጋር የሚኖረው Aጋጣሚ ሁሉ በሥጋ ፍትወት Eጅግ የተበረዘ ይሆናል፡፡ • ዛሬ ማስታወቂያዎች ሁሉ በሥጋ ፍትወት Eጅግ የተበረዙ ናቸው፡፡ ለምን? ሰው Eየተሳበባቸው ስለሆነ፣ ሰው ወሲባዊ AEምሮ ይዞ የሚራመድ Eየሆነ ስለመጣ ነው፡፡ • ተራክቦ ሳያደርጉ መኖር Eንደሚቻል Eንመን፡፡ ሕይወታችን በሙሉ ግን የሥጋ ፍትወትን መፈጸም ከሆነ ያለርሱ መኖር ያቅተናል፡፡ ከዚህ ደረጃ የሚያደርሰንም ሰይጣን ነው፡፡ • EግዚAብሔር ለትዳር ሁሉን Aስተካክሎ ሠርቶታል፡፡ የሠራውም በፍጹም ቅዱስ ነው፡፡ ቤተ• EግዚAብሔር ለትዳር ሁሉን Aስተካክሎ ሠርቶታል፡፡ የሠራውም በፍጹም ቅዱስ ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያን በተጋቢዎች መካከል የሚደረግን ግኑኝነት Aስመልክቶ በፈጠረውና በፈቀደው መልክ ብቻ የሚፈጸመውን ታስተምራለች ትደግፋለች፡፡ ከዚያ ውጪ የሆነውን ግን ትቃወማለች፡፡ • በቤተ ክርስቲያናችን በወንድም ሆነ በሴት በትክክለኛው የተራክቦ Aካላቸው በኩል የማይፈጸም ግኑኝነት(Aካለ ዘር ማደጉን መስፋቱን/መጥበቡን… ሳይቀር Eየመረመሩ… Aልፈው ወጥተው… የሚያደርጉትን ሁሉ) የEግዚAብሔር Eቅድ Eንዳልሆነ ታስተምራለች፡፡ በትዳር ያለ ግኑኝነት ደስታ የጋራ የሆነ ገጽታ ያለው ነውና፡፡ • ከመሥመር በወጣ መንገድ የሚገኛኙ ወደ ማይወጡበት ከፍተኛ Aደጋና ችግር ውስጥ ይወድቃሉ፡፡
  • 12. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም የተቀደሰውን ጋብቻ ቅድስና የሚያቀጭጩ ምክንያቶች … • ወደ Aንዱ የAካላችን ክፍል የገባ ኃጢAት በቀላሉ Aይወጣም፡፡ የናርኮቲክ ሱስ ያለባቸው ሰዎች• ወደ Aንዱ የAካላችን ክፍል የገባ ኃጢAት በቀላሉ Aይወጣም፡፡ የናርኮቲክ ሱስ ያለባቸው ሰዎች የወሲብ ሱስ ካለባቸው Eጅግ የተሻሉ ናቸው፤ ምክንያቱም ችግራቸው በቀላሉ ሊወገድ ይችላልና፡፡ • ጻድቁ Iዮብ በሕይወቱ የወሰነው ከላይ የተጠቀሱትን Aስመልክቶ የሚለን ትምህርት ሊሆነን ይገባል፡፡ • ‹‹ ከዓይኔ ጋር ቃል ኪዳን ገባሁ Eንግዲህስ ቈንጆይቱን Eንዴት Eመለከታለሁ? የEግዚAብሔር Eድል ፈንታ ከላይ፥ ሁሉንም የሚችል Aምላክ ርስት ከAርያም ምንድር ነው? መዓትስ ለኃጢAተኛ፥ መለየትስ ለሚበድሉ Aይደለምችን? መንገዴን Aያይምን? Eርምጃዬንስ ሁሉ Aይቈጥርምን? በEውነተኛ ሚዛን ልመዘን፥ EግዚAብሔርም ቅንነቴን ይወቅ።EግዚAብሔርም ቅንነቴን ይወቅ። በሐሰት ሄጄ Eንደ ሆነ Eግሬም ለሽንገላ ቸኵላ Eንደ ሆነ፥ Eርምጃዬ ከመንገድ ፈቀቅ ብሎ፥ ልቤም ዓይኔን ተከትሎ፥ ነውርም ከEጄ ጋር ተጣብቆ Eንደ ሆነ፥ Eኔ ልዝራ፥ ሌላ ሰውም ይብላው የሚበቅለውም ሁሉ ይነቀል። ልቤ ወደ ሌላይቱ ሴት ጐምጅቶ Eንደ ሆነ፥ በባልንጀራዬም ደጅ Aድብቼ Eንደ ሆነ፥ ሚስቴ ለሌላ ሰው ትፍጭ፥ ሌሎችም በEርስዋ ላይ ይጐንበሱ። ›› መጽ Iዮ 31፡1-10፡፡
  • 13. መንፈሳዊ ሕይወትና የሰውነትን ፈቃድ መፈጸም የተቀደሰውን ጋብቻ ቅድስና የሚያቀጭጩ ምክንያቶች … • ሌላው Aደናቃፊ ምክንያት ባሎች Aስቀድሞ የዘር ፍሬዬ ይፈሳል ሲሉ፣ ሚስቶች ደግሞ በግኑኝነቱ የተነሳ Eታመማለሁ፣ Eቆስላለሁ ፊስቱላ ይሆንብኛል ብሎ ማሰብና መፍራት ነው፡፡ • Aንድንድ ዶክተሮችም ጠባብ ስለሆነ ዳይሌት መደረግ Aለብሽ ብለው በAግባብ ወዳልተጠና ሴቶቹን ወደ ሚያስጨንቅ Aቅጣጫ ይመራሉ፡፡ሴቶቹን ወደ ሚያስጨንቅ Aቅጣጫ ይመራሉ፡፡ • የልጅን ጭንቅላት የሚያክል ነገር የሚያስወጣ Aካል የባልን የዘር Aካል ማሳለፍ ይሳነዋል? ተረጋግተን Eንራመድ ፍርሃቱም ሆነ ሕመሙ ያኔ ይርቅልናልና፡፡ • በተጨማሪነት የምናነሳው Aደናቃፊ ነገር ተራክቦን ለመፈጸም የሚያስችል ፍላጎት ማጣት ነው፡፡ በሥራ ጫና መብዛት የተነሳ ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ለተራክቦ ያላቸው ፍላጎት ተዛብቶባቸዋል ለምሳሌ ለ ጥቀስ ከጥቂት ዓ ታት በፊት በAንድ A ር የተደረ ጥናትተዛብቶባቸዋል፡፡ ለምሳሌ ለመጥቀስ ከጥቂት ዓመታት በፊት በAንድ Aገር የተደረገ ጥናት Eንደጠቆመው 43% ክርስቲያኖች ሴቶችና 31% ያህል ክርስቲያኖች ወንዶች ከሥራ ጫና መብዛት የተነሳ ለተራክቦ ያላቸውን ፍላጎት Aጥተው ተገኝተዋል፡፡ያ
  • 14. የተቀደሰውን ጋብቻ የግኑኝነት ቅድስና የሚያጠናክሩ ምክንያቶች 1. ጸሎት፡፡ 2. Eርስ በርስ መግባባት ወይም መነጋገር 3 Eገዛ ሲያስፈልገን Eንዲደረግልን መጠየቅ3. Eገዛ ሲያስፈልገን Eንዲደረግልን መጠየቅ 4. ምቹ ጊዜና ቦታን መምረጥ 5 ፈቃዳችንን ለመፈጸም ያለብንን ስንፈት በየጊዜው Eያከሙ ማሻሻል፡፡ ለምሳሌ ስንፈት5. ፈቃዳችንን ለመፈጸም ያለብንን ስንፈት በየጊዜው Eያከሙ ማሻሻል፡፡ ለምሳሌ ስንፈት ያለባቸው Aለብን ብለው ራሳቸውን ሳያሳምኑ በየጊዜው ከትዳር Aጋራቸው ጋር በግልጽ E ቻቸ ች ቸ ትEየተነጋገሩ ክፍተቶቻቸውን ማጥበብና የችግራቸውንም መፍትሔ በጋራ ፈልገው ማስተካከል ይጠበቅባቸዋል፡፡ 6. በመካከል መቀዛቀዝ ካለ በዚህ ችግራችን ዙሪያ ምክር በማግኘት ማስተካከል 7. በትዳሩና በግኑኝነቱ ፍቅር Eንዲሰለጥን በEግዚAብሔር ግብ መመራት፡፡ Eነርሱም Aንድነትን መጠበቅ፣ በተሰጠን የትዳር ስጦታ ማመስገንና በትዳሩ ደስታን ማግኘት ናቸው፡፡
  • 15. For your queries or questions E‐mail:  kesisolomon4@gmail comkesisolomon4@gmail.com T t ll th l fTo get all the lessons, surf : www zeorthodox orgwww.zeorthodox.org
  • 16. ክፍል ስምንት ይቀጥላል፡፡… ክፍል ስምንት ይቀጥላል ወስብሐት ለEግዚAብሔር፡፡