SlideShare ist ein Scribd-Unternehmen logo
1 von 7
Downloaden Sie, um offline zu lesen
ቴፒ ብሔራዊ
የግብርናናየግብርናናየግብርናናየግብርናና ሥነሥነሥነሥነ
ቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራ
ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል
ሥነሥነሥነሥነ----ምግብምግብምግብምግብ ምርምርምርምርምርምርምርምር ላብራቶሪዎችላብራቶሪዎችላብራቶሪዎችላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬት
ቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራንንንን የየየየማደራጀትማደራጀትማደራጀትማደራጀት ሪፖሪፖሪፖሪፖርትርትርትርት
ማዕከል
ዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬት
ሰኔ 2008
የቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል በቅመማ ቅመም ዘርፍ ያለውን የአገሪቱን ከፍተኛና እምቅ አቅም በምርምር
በማጎልበት አርሶና አርብቶ አደሩ እንዲሁም ባለሃብቱ ከምርትና ከውጭ ንግድ ተጠቃሚ የሚሆንበትን መንገድ የመቀየስ አገራዊ
ኃላፊነት ያለው ምርምር ማዕከል ነው፡፡ ማዕከሉ ከአነስተኛ ሃመልማላማ (ኽርብስ/ Herbs) እስከ ትላልቅ ዛፎች (Trees) ያሉ
ለምግብ ማጣፈጫነት፣ ለተለያዩ የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብዓትነት የሚውሉ ዕጽዋት ላይ የምርምር ሥራዎችን የሚተገብርና በብሔራዊ
ደረጃ በዘርፉ የምርምር ተግባራትን እንዲያስተባብር ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ራሱን ችሎ ከተቋቋመ አስር ዓመት ያልሞላው አቅመ ብዙ
ማዕከል ነው፡፡ ቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል የተጣለበትን ከፍተኛ ኃላፊነት በተደራጀ መልኩ ለመወጣት በሰው
ኃይልና በምርምር ፋሲሊቲ ሊጠናከር የሚገባው፣ የምርምር ተግባራቱን በአጭር ጊዜ ውጤታማ ለማድረግም ሁለንተናዊ ድጋፍ
የሚያስፈልገው፤ በማዕከሉ ያሉ ተመራማሪዎችም ሆኑ ደጋፊ ሠራተኞች በተከታታይነት በቂ የአቅም ግንባታ ድጋፍ ሊደረግላቸው
የሚገባ ነው፡፡
የቅመማ ቅመም ምርምር በጠንካራ የቤተሙከራ ፍተሻ አቅም የሚደገፍ የተደራጀ የምርምር ሥራዎችን መተግበር ካልቻለ፣ እንዲሁም
በላብራቶሪ ውስጥ የተለያዩ አማራጭ ቴክኖሎጂዎች ላይ ጥናት ማድረግ ከአሁኑ ካልተጀመረ የቅመማ ቅመምን ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ
ጠቀሜታ በማረጋገጥ ረገድ የተፈለገውን ያህል ርቀት መጓዝ የሚያዳግት፣ የዕጽዋቱን ተፈላጊ ንጥረ ነገሮችን በተፈለገው መልኩ ለይቶ
የሚጎለብቱበትን መንገድ የመፈለጉ ዋናው የምርምርና ልማት ዘርፉ ተግባር አመርቂ ውጤት የማያመጣ መሆኑ እሙን ነው፡፡
የግብርናና ሥነ-ምግብ ምርምር ላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬት በምርምር ማዕከሉ በአዲስ መልክ በዋናነት በተፈጥሮ ውጤቶች ላይ
ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ላብራቶሪ (Natural Products Research Laboratory) እንዲደራጅና የመጀመሪያ ደረጃ/ መሠረታዊ አቅም
ይዞ (Initial/ basic lab facility) ይዞ እንዲጀምር በማድረግ ረገድ የተወሰኑ እንቅስቃሴዎችን ያደረገ ሲሆን፣ የምርምር ማዕከሉ
ማኔጅመንትም ባለው ጠንካራ ድጋፍና ክትትል በተወሰነ መልኩም ቢሆን መነሻ የፍተሻ ሥራዎችን ማከናወን የሚያስችል ላብራቶሪ
እንዲገነባ ማድረግ ተችሏል፡፡ በዚህም ረገድ ተናኝ ዘይቶችን (ማዕዛማ ዘይቶችን) እንዲሁም የኦሊዮሪዝን መጠንን መለካት የሚያስችሉ
መሠረታዊ የላብራቶሪ መሣሪያዎችን ያሟላ ሲሆን ቤተሙከራው በመነሻነት አንድ ተመራማሪ ተቀጥሮለት በምርምር መስኩ በቂ
አጫጭር ሥልጠናዎችን አግኝቶ ከሌሎች ላብራቶሪዎች ጋር ተቀናጅቶ የትንተና ሥራዎችን በራሱ አቅም እንዲተገብር የሚያስችል
ሥራዎችን እንዲያከናውን ለማድረግ ጥረት ተደርጎ አመርቂ ውጤቶች ተገኝተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሙሉ በሙሉ በማዕከሉ ጥረት
የሰብል ጥበቃ ሥራዎችን የሚያግዙ መሠረታዊ የሆኑ የሰብል ጥበቃ ላብራቶሪ መሣሪያዎችን በመግዛት እንዲሟሉ የማድረግ
እንቅስቃሴውም በመልካም አፈጻጸምነት የሚፈረጅ ተግባር ነው፡፡ በቀጣይም በተጀመረው አግባብ ሰፊ ድጋፎች ተደርገው የሚፈለው
ደረጃ ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲደርስ የማድረጉ ተግባር መቀጠል የሚኖርበት ይሆናል፡፡
የምርምር ላብራቶሪውን አቅም በማጎልበት ሂደትም የግብርናና ሥነ-ምግብ ምርምር ላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬት ከ የቃሊቲ የግንባታ
መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት ጋር በገባው የውል ስምምነት መሠረት ሙሉ የላብራቶሪውን ሕንጻ በላብራቶሪ ጠረጴዛዎች፣ ሸልፎችና
ለአጠቃላይ የላብራቶሪ ሥራው የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን (Furnitures) እንዲሟሉ የማድረግ ሥራዎችን አከናውኗል፡፡ ይህ ሪፖርት
እስከቀረበበት ጊዜ ድረስ በምርምር ማዕከሉ የተጀመረው የላብራቶሪ የመደራጀት እንቅስቃሴ በሚከተለው መልኩ ቀርቧል፡፡
1)1)1)1) አጠቃላይአጠቃላይአጠቃላይአጠቃላይ የላብራቶሪውየላብራቶሪውየላብራቶሪውየላብራቶሪው ይዞታይዞታይዞታይዞታ
• Distillation laboratory
• Instrumental room
የመዓዛማ ዘይቶችን የማውጫ/
ዲስቲሌሽን (Distillation
system)፣
የኦሊዮሪዝን ማውጫ
(Oleoresin extraction
system)
የፊዚዮኬሚካል ትንተና
ሥራዎች የሚሠሩበት
ላብራቶሪ ክፍል ነው፡፡
የኬሚካል ትንተና ሙሉ
ሥራዎች የሚሠራበት ክፍል
ነው፡፡
• Protection lab
2)2)2)2) የየየየተሠሩተሠሩተሠሩተሠሩ የየየየላብራቶሪላብራቶሪላብራቶሪላብራቶሪ ፈርኒቸሮችፈርኒቸሮችፈርኒቸሮችፈርኒቸሮች
ተተተተ....ቁቁቁቁ የዕቃዓይነትየዕቃዓይነትየዕቃዓይነትየዕቃዓይነት የተሠየተሠየተሠየተሠሩሩሩሩ ብብብብዛዛዛዛትትትት
1 Lab bench wall stand (3.25x0.75x0.90) 13
2 Lab bench island (2.55x0.75x0.90) 5
3 Base cabinet (900x600x600) 56
4 Storage cabinet (0.80x0.40x2.00) 19
5 White board Movable (1.90x1.20) usable both sides, flexible 2
6 Emergency shower and Eye wash bowl (world class) 2
7 Lab Trollys (0.90x0.60x0.90) 2
• የወለልየወለልየወለልየወለልናናናና አይስላንድአይስላንድአይስላንድአይስላንድ ቤንችቤንችቤንችቤንች እናእናእናእና ከቤንችከቤንችከቤንችከቤንች የሚሳቡየሚሳቡየሚሳቡየሚሳቡ ካቢኔቶችካቢኔቶችካቢኔቶችካቢኔቶች (Lab bench wall stand and Lab bench island)
and (Base cabinet)::::
በላብረቶሪው ሕንፃ በሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ (Distillation laboratory 9, protection lab 3, Instrumental
room 3, and Analytical lab 3) በአጠቃላይ አስራስምንት የሚሆኑ የወለልና አይስላንድ ቤንቾች ተገጥመዋል፡፡
በተጨማሪም የተለያየ መጠን ያላቸው (Base cabinet (900x600x600) 40, Base cabinet (1350x600x600) 6,
and Base cabinet (450x600x600) 10) በአጠቃላይ ሃምሳ ስድስት (56) ከቤንች የሚሳቡ ካቢኔቶች (Base cabinet)
በላብራቶሪው የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ተገጥመዋል፡፡
• ቁምሳጥንቁምሳጥንቁምሳጥንቁምሳጥን (Storage cabinet)::::
በላብራቶሪው ውስጥ አስራዘጠኝ (19) ቁም ሳጥኖች (Storage cabinets) በጥራት ተገጥመዋል፡፡
• የውሃየውሃየውሃየውሃ ሲንክሲንክሲንክሲንክ (Water sink) እናእናእናእና የውሃየውሃየውሃየውሃ መስመርመስመርመስመርመስመር፡፡፡፡
በአጠቃላይ አስራአራት የውሃ ሲንክ (Water sink) ተሠርቶ 12ቱን በላብራቶሪው የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ
ተገጥመዋል፡፡
• Emergency shower and Eye wash bow፡፡፡፡
ሁለት (2) Emergency shower and Eye wash bow ተገጥመዋል፡፡
• White board Movable፡
ሁለት (2) White board Movable ተገጥመዋል፡፡
• Lab Trollys፡
ሁለት (2) Lab Trollys ተሰርቱል፡፡

Weitere ähnliche Inhalte

Andere mochten auch

Andere mochten auch (11)

Pulsar Partners Intro
Pulsar Partners IntroPulsar Partners Intro
Pulsar Partners Intro
 
Retroalimentacion
RetroalimentacionRetroalimentacion
Retroalimentacion
 
Presentacion Tecnica Manuel Laboy - Manufactura r1
Presentacion Tecnica Manuel Laboy - Manufactura r1Presentacion Tecnica Manuel Laboy - Manufactura r1
Presentacion Tecnica Manuel Laboy - Manufactura r1
 
Innovación modelos logísticos (colfecar)
Innovación modelos logísticos (colfecar)Innovación modelos logísticos (colfecar)
Innovación modelos logísticos (colfecar)
 
A animação
A animaçãoA animação
A animação
 
Unidad 1: ¨El Puerto Rico Americano¨
Unidad 1: ¨El Puerto Rico Americano¨Unidad 1: ¨El Puerto Rico Americano¨
Unidad 1: ¨El Puerto Rico Americano¨
 
Juego del trompo
Juego del trompoJuego del trompo
Juego del trompo
 
Survey of 14 Principles Of Management followed by a company!
Survey of 14 Principles Of Management followed by a company!Survey of 14 Principles Of Management followed by a company!
Survey of 14 Principles Of Management followed by a company!
 
Aseptic technique
Aseptic technique Aseptic technique
Aseptic technique
 
Trabajo de quimica
Trabajo de quimicaTrabajo de quimica
Trabajo de quimica
 
231654030 grasas
231654030 grasas231654030 grasas
231654030 grasas
 

Mehr von Ethiopian Institute of Agricultural Research

Mehr von Ethiopian Institute of Agricultural Research (20)

Kulumsa Research Center Labs status report by ptb_afriqual plc
Kulumsa Research Center Labs status report by ptb_afriqual plcKulumsa Research Center Labs status report by ptb_afriqual plc
Kulumsa Research Center Labs status report by ptb_afriqual plc
 
Workshop Report on Kulumsa Agricultural Research Laboratories
Workshop Report on Kulumsa Agricultural Research LaboratoriesWorkshop Report on Kulumsa Agricultural Research Laboratories
Workshop Report on Kulumsa Agricultural Research Laboratories
 
Sebeta Laboratory renovation report
Sebeta Laboratory renovation reportSebeta Laboratory renovation report
Sebeta Laboratory renovation report
 
Debrezeit Agricultural Research Center Labs renovation report
Debrezeit Agricultural Research Center Labs renovation reportDebrezeit Agricultural Research Center Labs renovation report
Debrezeit Agricultural Research Center Labs renovation report
 
Summarized Report of Wheat Processing and Product Development Training
Summarized Report of Wheat Processing and Product Development TrainingSummarized Report of Wheat Processing and Product Development Training
Summarized Report of Wheat Processing and Product Development Training
 
Wheat Processing and Product Development: A training
Wheat Processing and Product Development: A trainingWheat Processing and Product Development: A training
Wheat Processing and Product Development: A training
 
Report on the project launching workshop [RESARP] at Nexus Hotel
Report on the project launching workshop [RESARP] at Nexus HotelReport on the project launching workshop [RESARP] at Nexus Hotel
Report on the project launching workshop [RESARP] at Nexus Hotel
 
Thematic Area: Food science nutrition in EIAR
Thematic Area: Food science nutrition in EIARThematic Area: Food science nutrition in EIAR
Thematic Area: Food science nutrition in EIAR
 
Thematic area: Agricultural chemistry research
Thematic area: Agricultural chemistry researchThematic area: Agricultural chemistry research
Thematic area: Agricultural chemistry research
 
Research Focus and Capacity Building Plan of EIAR
Research Focus and Capacity Building Plan of EIARResearch Focus and Capacity Building Plan of EIAR
Research Focus and Capacity Building Plan of EIAR
 
Equipment Maintenance @ Assosa
Equipment Maintenance @ AssosaEquipment Maintenance @ Assosa
Equipment Maintenance @ Assosa
 
Training Report
Training ReportTraining Report
Training Report
 
Eiar researhcers+assistants
Eiar researhcers+assistantsEiar researhcers+assistants
Eiar researhcers+assistants
 
Anrld act summary
Anrld act summaryAnrld act summary
Anrld act summary
 
Eiar dow final report
Eiar dow final reportEiar dow final report
Eiar dow final report
 
ANRLD_2007 projects description
ANRLD_2007 projects descriptionANRLD_2007 projects description
ANRLD_2007 projects description
 
Eiar labs 2006-ec
Eiar labs 2006-ecEiar labs 2006-ec
Eiar labs 2006-ec
 
Chemistry Laboratory in Kulumsa Agricultural Research Center
Chemistry Laboratory in Kulumsa Agricultural Research CenterChemistry Laboratory in Kulumsa Agricultural Research Center
Chemistry Laboratory in Kulumsa Agricultural Research Center
 
Ambo Plant Protection Research Laboratory Under Progress
Ambo Plant Protection Research Laboratory Under ProgressAmbo Plant Protection Research Laboratory Under Progress
Ambo Plant Protection Research Laboratory Under Progress
 
EIAR Labs Quality Policy
EIAR Labs Quality PolicyEIAR Labs Quality Policy
EIAR Labs Quality Policy
 

Tepi Natural Products Lab Renovated

  • 1. ቴፒ ብሔራዊ የግብርናናየግብርናናየግብርናናየግብርናና ሥነሥነሥነሥነ ቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል ሥነሥነሥነሥነ----ምግብምግብምግብምግብ ምርምርምርምርምርምርምርምር ላብራቶሪዎችላብራቶሪዎችላብራቶሪዎችላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬት ቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራቤተሙከራንንንን የየየየማደራጀትማደራጀትማደራጀትማደራጀት ሪፖሪፖሪፖሪፖርትርትርትርት ማዕከል ዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬት ሰኔ 2008
  • 2. የቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል በቅመማ ቅመም ዘርፍ ያለውን የአገሪቱን ከፍተኛና እምቅ አቅም በምርምር በማጎልበት አርሶና አርብቶ አደሩ እንዲሁም ባለሃብቱ ከምርትና ከውጭ ንግድ ተጠቃሚ የሚሆንበትን መንገድ የመቀየስ አገራዊ ኃላፊነት ያለው ምርምር ማዕከል ነው፡፡ ማዕከሉ ከአነስተኛ ሃመልማላማ (ኽርብስ/ Herbs) እስከ ትላልቅ ዛፎች (Trees) ያሉ ለምግብ ማጣፈጫነት፣ ለተለያዩ የኢንዱስትሪ ምርቶች ግብዓትነት የሚውሉ ዕጽዋት ላይ የምርምር ሥራዎችን የሚተገብርና በብሔራዊ ደረጃ በዘርፉ የምርምር ተግባራትን እንዲያስተባብር ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ራሱን ችሎ ከተቋቋመ አስር ዓመት ያልሞላው አቅመ ብዙ ማዕከል ነው፡፡ ቴፒ ብሔራዊ ቅመማ ቅመም ምርምር ማዕከል የተጣለበትን ከፍተኛ ኃላፊነት በተደራጀ መልኩ ለመወጣት በሰው ኃይልና በምርምር ፋሲሊቲ ሊጠናከር የሚገባው፣ የምርምር ተግባራቱን በአጭር ጊዜ ውጤታማ ለማድረግም ሁለንተናዊ ድጋፍ የሚያስፈልገው፤ በማዕከሉ ያሉ ተመራማሪዎችም ሆኑ ደጋፊ ሠራተኞች በተከታታይነት በቂ የአቅም ግንባታ ድጋፍ ሊደረግላቸው የሚገባ ነው፡፡ የቅመማ ቅመም ምርምር በጠንካራ የቤተሙከራ ፍተሻ አቅም የሚደገፍ የተደራጀ የምርምር ሥራዎችን መተግበር ካልቻለ፣ እንዲሁም በላብራቶሪ ውስጥ የተለያዩ አማራጭ ቴክኖሎጂዎች ላይ ጥናት ማድረግ ከአሁኑ ካልተጀመረ የቅመማ ቅመምን ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ጠቀሜታ በማረጋገጥ ረገድ የተፈለገውን ያህል ርቀት መጓዝ የሚያዳግት፣ የዕጽዋቱን ተፈላጊ ንጥረ ነገሮችን በተፈለገው መልኩ ለይቶ የሚጎለብቱበትን መንገድ የመፈለጉ ዋናው የምርምርና ልማት ዘርፉ ተግባር አመርቂ ውጤት የማያመጣ መሆኑ እሙን ነው፡፡ የግብርናና ሥነ-ምግብ ምርምር ላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬት በምርምር ማዕከሉ በአዲስ መልክ በዋናነት በተፈጥሮ ውጤቶች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ላብራቶሪ (Natural Products Research Laboratory) እንዲደራጅና የመጀመሪያ ደረጃ/ መሠረታዊ አቅም ይዞ (Initial/ basic lab facility) ይዞ እንዲጀምር በማድረግ ረገድ የተወሰኑ እንቅስቃሴዎችን ያደረገ ሲሆን፣ የምርምር ማዕከሉ ማኔጅመንትም ባለው ጠንካራ ድጋፍና ክትትል በተወሰነ መልኩም ቢሆን መነሻ የፍተሻ ሥራዎችን ማከናወን የሚያስችል ላብራቶሪ እንዲገነባ ማድረግ ተችሏል፡፡ በዚህም ረገድ ተናኝ ዘይቶችን (ማዕዛማ ዘይቶችን) እንዲሁም የኦሊዮሪዝን መጠንን መለካት የሚያስችሉ መሠረታዊ የላብራቶሪ መሣሪያዎችን ያሟላ ሲሆን ቤተሙከራው በመነሻነት አንድ ተመራማሪ ተቀጥሮለት በምርምር መስኩ በቂ አጫጭር ሥልጠናዎችን አግኝቶ ከሌሎች ላብራቶሪዎች ጋር ተቀናጅቶ የትንተና ሥራዎችን በራሱ አቅም እንዲተገብር የሚያስችል ሥራዎችን እንዲያከናውን ለማድረግ ጥረት ተደርጎ አመርቂ ውጤቶች ተገኝተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሙሉ በሙሉ በማዕከሉ ጥረት የሰብል ጥበቃ ሥራዎችን የሚያግዙ መሠረታዊ የሆኑ የሰብል ጥበቃ ላብራቶሪ መሣሪያዎችን በመግዛት እንዲሟሉ የማድረግ እንቅስቃሴውም በመልካም አፈጻጸምነት የሚፈረጅ ተግባር ነው፡፡ በቀጣይም በተጀመረው አግባብ ሰፊ ድጋፎች ተደርገው የሚፈለው ደረጃ ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲደርስ የማድረጉ ተግባር መቀጠል የሚኖርበት ይሆናል፡፡ የምርምር ላብራቶሪውን አቅም በማጎልበት ሂደትም የግብርናና ሥነ-ምግብ ምርምር ላብራቶሪዎች ዳይሬክቶሬት ከ የቃሊቲ የግንባታ መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት ጋር በገባው የውል ስምምነት መሠረት ሙሉ የላብራቶሪውን ሕንጻ በላብራቶሪ ጠረጴዛዎች፣ ሸልፎችና ለአጠቃላይ የላብራቶሪ ሥራው የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን (Furnitures) እንዲሟሉ የማድረግ ሥራዎችን አከናውኗል፡፡ ይህ ሪፖርት እስከቀረበበት ጊዜ ድረስ በምርምር ማዕከሉ የተጀመረው የላብራቶሪ የመደራጀት እንቅስቃሴ በሚከተለው መልኩ ቀርቧል፡፡
  • 3. 1)1)1)1) አጠቃላይአጠቃላይአጠቃላይአጠቃላይ የላብራቶሪውየላብራቶሪውየላብራቶሪውየላብራቶሪው ይዞታይዞታይዞታይዞታ • Distillation laboratory • Instrumental room የመዓዛማ ዘይቶችን የማውጫ/ ዲስቲሌሽን (Distillation system)፣ የኦሊዮሪዝን ማውጫ (Oleoresin extraction system) የፊዚዮኬሚካል ትንተና ሥራዎች የሚሠሩበት ላብራቶሪ ክፍል ነው፡፡ የኬሚካል ትንተና ሙሉ ሥራዎች የሚሠራበት ክፍል ነው፡፡
  • 5. 2)2)2)2) የየየየተሠሩተሠሩተሠሩተሠሩ የየየየላብራቶሪላብራቶሪላብራቶሪላብራቶሪ ፈርኒቸሮችፈርኒቸሮችፈርኒቸሮችፈርኒቸሮች ተተተተ....ቁቁቁቁ የዕቃዓይነትየዕቃዓይነትየዕቃዓይነትየዕቃዓይነት የተሠየተሠየተሠየተሠሩሩሩሩ ብብብብዛዛዛዛትትትት 1 Lab bench wall stand (3.25x0.75x0.90) 13 2 Lab bench island (2.55x0.75x0.90) 5 3 Base cabinet (900x600x600) 56 4 Storage cabinet (0.80x0.40x2.00) 19 5 White board Movable (1.90x1.20) usable both sides, flexible 2 6 Emergency shower and Eye wash bowl (world class) 2 7 Lab Trollys (0.90x0.60x0.90) 2 • የወለልየወለልየወለልየወለልናናናና አይስላንድአይስላንድአይስላንድአይስላንድ ቤንችቤንችቤንችቤንች እናእናእናእና ከቤንችከቤንችከቤንችከቤንች የሚሳቡየሚሳቡየሚሳቡየሚሳቡ ካቢኔቶችካቢኔቶችካቢኔቶችካቢኔቶች (Lab bench wall stand and Lab bench island) and (Base cabinet):::: በላብረቶሪው ሕንፃ በሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ (Distillation laboratory 9, protection lab 3, Instrumental room 3, and Analytical lab 3) በአጠቃላይ አስራስምንት የሚሆኑ የወለልና አይስላንድ ቤንቾች ተገጥመዋል፡፡ በተጨማሪም የተለያየ መጠን ያላቸው (Base cabinet (900x600x600) 40, Base cabinet (1350x600x600) 6, and Base cabinet (450x600x600) 10) በአጠቃላይ ሃምሳ ስድስት (56) ከቤንች የሚሳቡ ካቢኔቶች (Base cabinet) በላብራቶሪው የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ተገጥመዋል፡፡
  • 6. • ቁምሳጥንቁምሳጥንቁምሳጥንቁምሳጥን (Storage cabinet):::: በላብራቶሪው ውስጥ አስራዘጠኝ (19) ቁም ሳጥኖች (Storage cabinets) በጥራት ተገጥመዋል፡፡ • የውሃየውሃየውሃየውሃ ሲንክሲንክሲንክሲንክ (Water sink) እናእናእናእና የውሃየውሃየውሃየውሃ መስመርመስመርመስመርመስመር፡፡፡፡ በአጠቃላይ አስራአራት የውሃ ሲንክ (Water sink) ተሠርቶ 12ቱን በላብራቶሪው የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ተገጥመዋል፡፡ • Emergency shower and Eye wash bow፡፡፡፡ ሁለት (2) Emergency shower and Eye wash bow ተገጥመዋል፡፡
  • 7. • White board Movable፡ ሁለት (2) White board Movable ተገጥመዋል፡፡ • Lab Trollys፡ ሁለት (2) Lab Trollys ተሰርቱል፡፡